SEBAH MEDIA
Статистика𝙱𝚊𝚕𝚎𝚗 𝚗𝚐𝚛 𝚒𝚗𝚊𝚖𝚎𝚜𝚐𝚎𝚗 𝚢𝚒𝚌𝚑𝚊𝚖𝚊𝚛𝚒𝚕𝚒𝚗𝚊𝚕 𝚒𝚗𝚊 𝚊𝚕𝚑𝚊𝚖𝚍𝚞𝚕𝚒𝚕𝚊𝚑 𝙻𝚊𝚔𝚊𝚕𝚑𝚊𝚖𝚍𝚞 𝚢𝚊 𝚛𝚊𝚋𝚋 ❤️ 🤍🤍
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 26
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- индонезийский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 57
- 1/48двое суток
- 65
- 1/72трое суток
- 70
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
⛄️ለክረምት የሚነበቡ ምርጥ ኢስላሚክ ታሪክ ትፈልጋላችሁ⁉️ 👇🏽ከስር መርጠው ነክተው በምርጥ ታሪኮች ይደሰቱ👇🏽 😊ወላሒ ሐቂቃ ማስታወቂያ ነው😊
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ሶሉ አለ ረሱል 🥰
አላህን ይዘው . . . ቀናቸውን ለጀመሩት ሁሉ ሰባሀል ኸይር 😊 Sebah Media Channel
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ ° • ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ ° • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ስጦታ ° :. 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 • 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :. * • ○ • ○ 🌿🌹🌹🌿 • ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿 • ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿 ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿🌿🌿 • ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○ °• ○ ° 🌿° :. * • ○ 🌿° . °☆ . * ● ¸ . ★ 🌿° :. * • ○ ° ° . 🌿. * ● ¸ 🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆ . * ● ¸ . ★ ° . * ° . °☆ . * ● ¸ . ★ ° :. * • ○ © 𝐖𝐚𝐯𝐞⚡️@HikmaWave_bot
ህመሙዋን ደብቃ ደስተኛ ለመምሰል ለምትጥረዋ ለዛች ብርቱ ነፍስ አላህ ሰላሙዋን እና ደስታዋን ያብዛላት ❤️🩹 ላንቺ ነው 🤍🤍
SEBAH MEDIA pinned «የያዘውን ያላከበረ ላጣው ነገር ማልቀስ እጣ ፈንታው ነው::❤️🩹»
የያዘውን ያላከበረ ላጣው ነገር ማልቀስ እጣ ፈንታው ነው::❤️🩹
አንባቢዎች ከመሞታቸው በፊት የሺዎችን ህይወት ያህል አጣጥመው ሲኖሩ ከማንበብ የተቃረኑት ግን ኑሮዋቸው ከአንዲት የራሳቸው ህይወት ውጭ ሌላ እድል የላቸውም። እያነበብን...🫶
አላህን ይዘው . . . ቀናቸውን ለጀመሩት ሁሉ ሰባሀል ኸይር 😊 Sebah Media Channel
« ቆንጂቷ ያበቃ ነገር የለም። ቸሩ፣ ለጋሹ ሁሉን ቀያሪው ጌታሽ በቃ አላለም። አላህ እኮ የተከበረ ባርያውን ሊሰጥሽ ከሻ እዛው ባርያው ዘንድ አገልጋይ አድርጎ አስገብቶ ያነግስሻል፣ የተከበረ አድርጎም ምርጡ ባርያው ከማህፀንሽ በቅሎ ልጅሽ እንዲሆን ያደርጋል። ወንድሜዋ የተቋጨ ያበቃለት ነገር የለም። አዛኙ፣ ሩህሩሁ፣ ሁሉን አድራጊው ጌታህ በቃ አላለም። አላህ እኮ ሊያበልጥህ ሲሻ የጠፋብህን ፍለጋ በወጣህበት ንግስና ሰጥቶ ባሮቹን እንድትመራ ንጉስ ያደርግሀል። አብሽሩ! ሰላም ለልባችሁ! » [ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
ምንም ሚስጥር የለኝም ግን please "don’t touch my phone "
አላህን ይዘው . . . ቀናቸውን ለጀመሩት ሁሉ ሰባሀል ኸይር 😊 Sebah Media Channel
https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=2733f43bcc03ac5122 ኑ ግቡ ሼር እያደረጋችሁ ደሞ(ደርስ)
📣 ለአዲስ ኢስላሚክ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ 📣 ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ የምታሳድጉበትና ወደ ብዙ ሰዎች ዘንድ የምትደርሱበትን ምርጥ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል‼️ ✅ መሟላት ያለባቸዉ መስፍርቶች:- 1️⃣ ኢስላሚክ ቻናል የሆነ❴ጀማሪ ብትሆኑም❵ 2️⃣ እዚህኛው👇 ፎልደር ላይ ቻናላቹ ያልተካተተ ብቻ ⭕️ቻናላችሁ እንዳለ ለማወቅ👉 አንድ ጊዜ ተጫኑ 3️⃣ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ። ✅ መስፈርቶቹን የምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ቻናላችሁን ማስመዝገብ ትችላላችሁ👐 ለመመዝገብ👉 @ISLAM_WAVE1 ⚡ ☄በተጨማሪ ቻናል መግዛት የምትፈልጉና 👉ከ5k member በላይ የሚሸጥ ቻናል ያላችሁ ደግሞ በዚህ👉@waver_boy1 አናግሩኝ መገበያየት እንችላለን🫂
. በምድር ላይ እኛ ሳናውቅ ዱዓ እንደሚያደርግልን ሰው የሚወደን የለም🤌❤️🩹
ነፃ internet 🌐ተመልሷል ለመጠቀም ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ
Some one said.............🥹 አንዳንዴ ያደረጉኝን ለ አላህ ስነግረው እሱ ራሱ ሚታዘባቸው ይመስለኝ እና እተወዋለው🥺 እንደዚህ ከማንባል ባሮችህ አድርገን ኢላሂ🤲