መንሀጁሰለፉሷሊህ
Статистикаአንዳንድ አስፈላጊ ፅሁፎችና ሙሃደራ(ዳዕዋዎች) እንድሁም ሱናን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ሚተላለፋበትቻናል። አስተያየት እና ጥቆማ ካለወት @abuhasina63 ላይ አድርሱን። ቻኔሉን በምትችሉት አጋጣሚ ሼር በማድረግ ወንድምናእህቶቻችን እንድማሩና ሽርክን በጋራ እንድንዋጋ ቤተሰቦቻችንም ከዚህ አስከፊ ሂወት እንታደግ።
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 7
- 1/48двое суток
- 8
- 1/72трое суток
- 8
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.tiktok.com/@abujabirp?_r=1&_t=ZS-98qMjrjImd3
👂👂👂👂👂👂👂 👂👂👂👂👂👂👂
без подписи
без подписи
خُـــــذ العــــــــلم من الأكابر واترك أصـــــحاب مقاطـع الآهات والصـــــــرخات والموسيـــــقىٰ في اليوتيوب..!والدعاة الجهــــــــلة..! 👈العلامة ابن باز رحمه الله 👈العلامة الألباني رحمه الله 👈العلامة ابن عثيمين رحمه الله 👈العلامة الفوزان حفظه الله 👈العلامة مقبل الوادعي رحمه الله 👈العلامة اللحيدان رحمه الله 👈العلامة ربيع المدخلي رحمه الله 👈العلامة فلاح مندكار رحمه الله 👈العلامة عبدالسلام بن برجس رحمه الله 👈العلامة الإتيوبي رحمه الله 👈العلامة الجامي رحمه الله 👈العلامة النجمي رحمه الله 👈العلامة زيد المدخلي رحمه الله 👈العلامة عبيد الجابري رحمه الله 👈العلامة عبد المحسن العباد حفظه الله 👈العلامة صالح آل الشيخ حفظه الله 👈العلامة محمد بن هادي حفظه الله 👈العلامة صالح السحيمى حفظه الله .. وغــيرهم من العلـماء و المشايخ المعروفـين بصـحة العـقــيدة عقـيدة أهل السـنَّة والجماعة"وسلامة المنهج "
አዳምጡ ሙስጦፋ አብደላህ ስለ ሸይኽ ረቢዕ አላህ ይዘንላቸውና ታላላቅ ዖለማዎች ውዳሴ የቸሩትን ታላቅ ዓሊም ምን ያክል ክብር በሚጥስ መልኩ ሲናገር ! አላህ ልቦና ይስጠው ለሱም ለተከታዮቹም هذا هو عين التطاول በተለያየ ጊዜ የፊትና ሰዎች አይወጡም ራሲኽ የሆኑ ዑለማዋች ላይ በምላሳቸው ድንበር ያለፉ ሲሆኑ ቢደመጡ እንጂ ወይ በክብራቸው ላይ በመረማመድ ወይም እነሱን ከድንበር በላይ ከፍ በማድረግ https://t.me/ustaz_kadir_Farwa_grerup
▫️. ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ ኢብኑ ዑሠይሚን -ረሒመሁላህ- ↩️ قد سئل الشيخ العلامة محمد بن صالح بن عثيمين –رحمه الله- عن الشيخ ربيع كما في (شريط الأسئلة السويدية) فقال :” أما بالنسبة للشيخ ربيع فأنا لا أعلم عنه إلا خيراً والرجل صاحب سنة وصاحب حديث”. ኢብኑ ዑሰይሚን ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መለሱ:- "ሸይኽ ረቢዕን በተመለከተ ከእርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም። ሰውየው የሱንና እና የሓዲሦ ባለቤት ናቸው።" ↩️ وجاء في الشريط الأول الذي هو بعنوان (كشف اللثام عن مخالفات أحمد سلام ) -عبر الهاتف من هولندا-: سؤال: ما هي نصيحتكم لمن يمنع أشرطة الشيخ ربيع بن هادي بدعوى أنها تثير الفتنة وفيها مدح لولاة الأمور في المملكة وأن مدحه ـ أي مدح الشيخ ربيع للحكام ـ نفاق؟ الجواب : "رأيُنا أن هذا غلطٌ وخطأٌ عظيم، والشيخ ربيع من علماء السنة، ومن أهل الخير، وعقيدته سليمة، ومنهجه قويم. لكن لما كان يتكلم على بعض الرموز عند بعض الناس من المتأخرين وصموه بهذه العيوب." በሌላም ቦታ የሸይኽ ረቢዕን ካሴቶች ከማዳመጥ ስለሚከለክሉ ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ ይላሉ:- "ይህ ታላቅ ስህተት ነው። ሸይኽ ረቢዕ ከሱና ዑለማኦች ውስጥ ናቸው። ከኸይር ባለቤቶችም። ዓቂዳቸውም እንከን የለሽ መንሃጃቸውም የተስተካከለ ነው። ..." ↩️ وسئل ما نصّه: يقال أن منهج الشيخ ربيع يخالف منهج أهل السنة والجماعة؟ فأجاب بقوله: "ما أعلم أنه مخالف، والشيخ ربيع أثنى عليه أهل العلم المعاصرين، أنا ما أعرف عنه إلا خيراً" [شريط ثناء أئمة الدعوة على الشيخ ربيع]. "የሸይኽ ረቢዕ መንሃጅ የአህለሱንና ወልጀማዓዎችን ይቃረናል ይባላል?" ተብለው ተጠየቁ። እርሳቸውም "እኔ መቃረናቸውን አላቅም። ሸይኽ ረቢዕ ማለት የዘመናችን ዑለማኦች አወድሰዋቸዋል። እኔ ከርሳቸው ኸይርን እንጅ አላቅም።" ▫️.ሸይኽ ፈውዛን -ሐፊዘሁላሁ ተዓላ- ↩️ قد أثني عليه الشيخ العلامة صالح بن فوزان الفوزان –حفظه الله- في تقديمه لكتاب “منهج الأنبياء في الدعوة إلى الله فيه الحكمة والعقل” و في تقديمه لكتاب “جماعة واحدة لا جماعات” في الرد على عبدالرحمن عبدالخالق، ሸይኽ ፈውዛን ለሸይኽ ረቢዕ ብዙ መፅሃፎች መግቢያ ሲፅፉ በርካታ ውዳሴዎችን ተችረዋቸዋል። አንዴ ደግሞ ተጠይቀው በዚህ መልኩ መልስ ሰጥተዋል። ↩️ وسئل فضيلته في شريط ” الأسئلة السويدية ” (5 ربيع الآخر 1417 هـ) فقال بعد ما ذكر الشيخ ربيعاً مع مجموعة من أهل العلم: "كذلك من العلماء البارزين الذين لهم قدم في الدعوة، فضيلة الشيخ عبدالمحسن العباد، فضيلة الشيخ ربيع هادي ...،" ▫️. ሸይኽ ሙቅቢል አል'ዋዲዒይ -ረሒመሁላህ-: ↩️ فقد سئل فضيلة الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي –رحمه الله-: في شريط ” الأسئلة الحضرمية”: ما رأيك فيمن يقول عن الشيخ ربيع أنه متهّور؟ فأجاب –رحمه الله- : "الشيخ ربيع له خبرة بمعرفة الواقع لأنه عاش مع الإخوان المفلسين زمناً طويلاً -والحمد لله- هو أحسن من يعالجون الأمور وينكر على المبتدعة ابتداعهم فأسال الله أن يحفظه. ሸይኽ ሙቅቢልም በዚህ መልኩ አወድሰዋቸዋል። የሸይኽ ረቢዕን ኪታቦችና ካሴቶች እንድንጠቀምባቸውም በዚህ መልኩ ይመክራሉ። ↩️ وقال الشيخ –رحمه الله- في جواب له على سؤال: "وأنا أنصح الأخوة بالاستفادة من كتب أخينا الشيخ ربيع بن هادي –حفظه الله تعالى- فهو إن شاء الله [بصير] بالحزبيين، ويخرج الحزبية بالمناقيش .... ،" ↩️ وقال في كتاب “تحفة القريب والمجيب” السؤال (75): "وأنصح بقراءة كتاب أخينا في الله ربيع بن هادي “جماعة واحدة لا جماعات وصراط واحد لا عشرات” فهو كاف واف". በሌላም ቦታ ሰዎች ከታላላቅ ዑለማኦች ጋር ግንኙት እንዲኖራቸውና ከቻሉም ወደእነርሱ በአካል እንዲጓዙ ሲመክሩ ሸይኽ ረቢዕን ለምሳሌ ያወሳሉ። ↩️ وقال في السؤال (123): "الذي ننصح به، أن يراسلوا أهل العلم، وان استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، مثل الشيخ الألباني، والشيخ ابن باز، والشيخ عبدالمحسن العباد، والشيخ ربيع بن هادي، والشيخ ابن عثيمين، فإن استطاعوا أن يرحلوا إليهم فعلوا، وإن لم يستطيعوا أن يرحلوا إليهم فبواسطة الهاتف والمراسلات". በሌላም ጊዜ ወደ እነርሱ ሊመለሱባቸው ስለሚገቡ ዑለማኦች ተጠይቀው ሲመልሱ "ሸይኽ ረቢዕ የጥመት አንጃዎችን በማወቅ ረገድ ከአላህ ተዓምራቶች አንዱ ነው" ሲሉ ያወዱሷቸዋል። ↩️ وفي السؤال (135) لما سئل عن العلماء الذين يرجع إليهم قال: "والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، فهو آية من آيات الله في معرفة الحزبيين، لكن لا كآيات إيران الدجالين" ↩️ وفي السؤال (140) سئل: مَن مِن علماء السعودية تنصحون بالأخذ عنهم وحبذا لو ذكرت لنا بعض الأسماء؟ فقال: "أمّا الذين أنصح بالأخذ عنهم والذين أعرفهم فهم الشيخ: عبدالعزيز بن باز حفظه الله، والشيخ محمد بن صالح بن عثيمين حفظه الله، والشيخ ربيع بن هادي حفظه الله،..." ሸይኽ ረቢዕ ታላቅ የሱንና ዓሊም ለመሆናቸው የተወሱት ታላላቅ አኢማዎች ውዳሴ ከበቂም በላይ ነው። እነዚህን ለምሳሌ አወሳሁ እንጅ ከነዚህም ውጭ እነ ሸይኸ አሕመድ አንነጅሚይ፣ ሸይኽ ዘይድ ኢብኑ ሙሐመድ አል'መድኸሊይ፣ ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ዓብዲላህ አስሰቢል፣ ሸይኽ ሷሊሕ አስሱሓይሚይ፣ ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ፣ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርራጂሒ እና ሌሎችም በዓለም የሚገኙ ታላላቅ ዑለማኦች በጣም በተዋቡ ገለፃዎች ሸይኽ ረቢዕን አወድሰዋቸውል።
~ ሙስጠፋ ዓብደላህ እና ዑለማኦች የሙስጠፋ ዓብደላህ ማንነት ዛሬም ያልገባቹህ ካላቹህ እዚህ ጋ ሸይኽ ረቢዕ ላይ ሐያእ በጎደለው አንደበቱ እንዴት እንደሚላገግ ተመልከቱ። የእርሱን የተክፊር አካሄድ አጥብቀው ስለኮነኑና የሓዳዲያዎችን ፀያፍ ገፅታ በሚገባ ስላብራሩ ብቻ አስፀያፊ በሆነው የኢርጃእ ቢድዓ ይወርፋቸዋል። ሙርጂኣዎች አህለሱናዎች አለመሆናቸው የተረጋገጠ ጉዳይ ነው። ሙስጠፋ እከተላቸዋለሁ እያለ የሚሞግታቸው የመዲና ዑለማኦችም ይሁኑ በዓለም ያሉ የሱና ዑለማኦች ግን ሸይኽ ረቢዕ -ረሒመሁሏህ- ታላቅ የሱንና ዓሊም፣ የሰለፊያ ረዳት እና የቢድዓ ሰዎችን አንገት ያስደፉ ታላቅ ሙጃሂድ መሆናቸውን ባንድ ድምፅ ይመሰክራሉ። ሸይኽ ረቢዕን ያወደሱ ዑለማኦች እጅግ በጣም በርካታ ናቸው። ከእነርሱ ውስጥ የተወሰኑትን እናውሳ። ◾️ ለምሳሌ :- ▫️. ሸይኽ ኢብኑ ባዝ -ረሒመሁሏህ-: ↩️ قال الإمام العلامة سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز -رحمه الله تعالى- "الشيخ ربيع من خيرة أهل السنّة والجماعة، ومعروف أنّه من أهل السنّة، ومعروف كتاباته ومقالاته" [شريط بعنوان ثناء العلماء على الشيخ ربيع-تسجيلات منهاج السنة]. "ሸይኽ ረቢዕ ከምርጥ አህለሱንና ወልጀማዓዎች ናቸው። ከአህለሱንና መሆናቸው የታወቀ ነው። እንደዚሁም ኪታቦቹና ንግግሮቹም ታዋቂ ናቸው።" ↩️ وقد سئل ـ رحمه الله تعالى ـ عن الشيخ ربيع بن هادي والشيخ محمد أمان فقال: "بخصوص صاحبي الفضيلة الشيخ محمد أمان الجامي والشيخ ربيع بن هادي المدخلي، كلاهما من أهل السنة، ومعروفان لدي بالعلم والفضل والعقيدة الصالحة،" [شريط الأسئلة السويدية]. ስለ ሸይኽ ሙሐመድ አማን እና ስለ ሸይኽ ረቢዕ ተጠይቀው ሲመልሱ እንዲህ ይላሉ:- "ሁለቱም የተከበሩ የሱንና ሰዎች ናቸው። ሁለቱም እኔ ዘንድ በዒልም፣ የተከበሩ በመሆናቸውና በትክክለኛ ዓቂዳቸው የታወቁ ናቸው።" ↩️ وقال-رحمه الله-: "وإخواننا المشايخ المعروفون في المدينة ليس عندنا فيهم شك، هم أهل العقيدة الطيبة ومن أهل السنة والجماعة مثل الشيخ محمد أمان بن علي، ومثل الشيخ ربيع بن هادي ... ،" [شريط توضيح البيان]. "መዲና ውስጥ ያሉ የታወቁ መሻኢኾችና ወንድሞቻችን እነርሱን በተመለከተ እኛ ዘንድ ምንም አይነት ጥርጥር የለም። እነርሱ የምርጥ ዓቂዳ ባለቤቶች ናቸው። ከሱንና ሰዎችም ናቸው። ምሳሌ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ፣ ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ፣..." ↩️ وقال الشيخ العلامة ربيع بن هادي المدخلي في كتابه “إزهاق أباطيل عبداللطيف باشميل” (ص:104): "لقد زرت سماحة الشيخ ابن باز –حفظه الله- فنصحني بالرد على كل مخالف للحق والسنة. ونِعْمَة النصيحة، فما أعظمها، وأوجبها على من يستطيع القيام بها." ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝን አንዴ ዘየርኳቸውና በማንኛውም ሐቅን የተፃረረ አካል ላይ መልስ እንድሰጥ መከሩኝ። ያማረች ምክር!! ምን የገዘፈች አደረጋት!! በእርሷ ለሚቆምባት አካል ምን የወጀበች አደረጋት!" ↩️ قال الشيخ خالد بن ضحوي الظفيري: "وقد سمعت بأذني الشيخ ابن باز –رحمه الله- يقول مخاطباً الشيخ ربيعاً: "يا شيخ ربيع رد على كل من يخطئ، لو أخطأ ابن باز رد عليه، لو أخطأ ابن إبراهيم رد عليه…" وأثنى عليه ثناءً عاطراً، والله على ما أقول شهيد. [الثناء البديع من العلماء على الشيخ ربيع] ሸይኽ ኻሊድ እንዲህ ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን እንዲህ ብለው ሲያናግሩ በጆሮየ ሰምቻለሁ:- "ሸይኽ ረቢዕ ሆይ! በማንኛውም የተሳሳተ አካል ላይ ረድ አድርግ (መልስ ስጥ)። ኢብኑ ባዝም ቢሳሳት መልስበት። ኢብኑ ኢብራሂምም ከተሳሳቱ መልስባቸው።" ↩️ ويقول الشيخ خالد أيضا : "بل قد أذن له سماحة الشيخ عبدالعزيز بن باز بالتدريس في مسجده وذلك قبل وفاته بأشهر، مما يدل على أنه توفي وهو عنه راض." [المصدر السابق] እንዲህም ይላሉ:- "ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ከመሞታቸው ከወራት በፊት ሸይኽ ረቢዕ በመስጅዳቸው እንዲያስተምሩ ፈቅደውላቸዋል። ይህም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን እንደወደዷቸው መሞታቸውን ነው የሚያመላክተን።" ¤ ከዚህም ውጭ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ሸይኽ ረቢዕን ያወደሱባቸው ንግግሮች በጣም በርካታ ናቸው። የሸይኽ ኢብኑ ባዝን ንግግር ደጋግሜ ያወሳሁት እነ ሙስጠፋ እንከተላቸውዋለን እያሉ በሚሞግቱት ቀጣፊዎች መሆናቸውን ለማሳየት ያክል ነው። ▫️. ሸይኹል አልባኒይ -ረሒመሁላህ-:- ↩️ قال الشيخ العلامة المحدث محمد ناصر الدين الألباني –رحمه الله- في شريط (الموازنات بدعة العصر للألباني) بعد كلامٍ له في هذه البدعة العصرية: "وباختصار أقول: إن حامل راية الجرح والتعديل اليوم في العصر الحاضر وبحق هو أخونا الدكتور ربيع، والذين يردون عليه لا يردون عليه بعلم أبداً، والعلم معه،" "ባጭሩ በዘመናች የጀርሕ እና ተዕዲል ባንዴራ ተሸካሚ በእርግጥም ወንድማችን ዶ/ር ረቢዕ ናቸው። በእርሱ ላይ መልስ የሚሰጡ ሰዎች መቸም በእውቀት ላይ አይመልሱም። እውቀት ከእርሱ ጋር ነው።" ↩️ ويقول أيضا عن الشيخ ربيع والشيخ مقبل رحمهم الله تعالى: "... فهؤلاء الذين ينتقدون الشيخين ـ كما ذكرنا ـإما جاهل فيُعلّم، وإما صاحب هوى فيُستعاذ بالله من شره، ونطلب من الله -عز وجل- إما أن يهديه وإما أن يقصم ظهره." شريط ( لقاء أبي الحسن المأربي مع الألباني ) ሸይኹ በሌላ ጊዜ ስለ ሸይኽ ሙቅቢል እና ስለ ሸይኽ ረቢዕ እንዲህ ሲሊ ተናግረዋል:- "ሁለቱን ሸይኾች የሚተች አካል ወይ መሃይም ነው ሊማር ይገባዋል። ወይ ስሜቱን ተከታይ ነው።...."
ኢስላም የሃገር እና የዘር ድንበር የማይገድበው ዓለማቀፋዊ እምነት ነው። ኢስላም ከሃገር፣ ከብሄር በላይ ነው። መካ ከየትኛውም የዓለም ሃገራት በተለየ ልዩ ከተማ ነች። ይሁን እንጂ ከእምነት በላይ ስላልሆነች ነው ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እትብታቸው የተቀበረባትን ልዩ ሃገር ጥለው የተሰደዱት። ኢስላም ከዘርና ከጎሳ በላይ ስለሆነም ነው ከቁረይሽ ጋር የተዋጉት፣ ከአጎታቸው አቡ ለሀብ ጋር የተፋጠጡት፣ ከሐበሻው ባሪያ ቢላል ብኑ ረባሕ ጋር በኢማን የተሳሰሩት። የማንም ብሄር ከኢስላም በላይ አይደለም። ብሄርና ጎሳ ለቀብር ጥያቄ አይሆንም፣ ሲራጥ አያሻግርም፣ ከጀሀነም አያስጥልም። ነገ ዘርና ቋንቋ ሊጠቅም ቀርቶ እናት ከልጇ፣ ወንድም ከወንድሙ፣ ባል ከሚስቱ፣ ... የሚሸሹበት ቀን ነው። የብሄርና የዘር ጉዳይ ወላእና በራእ የሚቋጠርበት ጉዳይ አይደለም። የኢማንን መለኪያ ገፍቶ ሰዎችን በዘራቸው ብቻ የሚወድና በዘራቸው ብቻ የሚጠላ ሰው እራሱን ነው ያረከሰው። ላኢላሀኢለላህን ገሸሽ አድርጎ ቋንቋ እያየ የሚሰለፍ ሰው በዘረኝነት ናላው ዞረ ሰው ነው። እንዲህ አይነት ችግር በተንሰራፋበት ዘመን እየኖረ ከዘር ልክፍት ወጥቶ መለኪያውን ላኢላሀኢለላህ ያደረገ ሰው በጣም የታደለ ነውና ደጋግሞ ጌታውን ሊያመሰግን ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
🌱አረ ስሙትማ ልዩ እና ማራኪ ቲላዋ ደስስ ስል🤌 🍂ሁላችሁም ስሙት የአሏህ ቃል እኮ ነው የሰው አይደለም👇👇
ቲላዋ
«ሐጅ እና ዑመራ» ~ የሐጅ መሰረትና ግዴታዎች ~ የዑምራ መሰረትና ግዴታዎች ~ የኢሕራም አፈፃፀም አይነቶች ~ የኢሕራም ማድረጊያ ቦታዎች ~ የሐጅ እና የዑምራ ክልክላዎች ~ የሐጅ እና የዑምራ ተግባራት ቅደም ተከተል የተዳሰሰባት ቲንሽየ ማስታወሻ። አዘጋጅ : አቡ ዒምራን = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
የጥዋት ቁርስ ቁርአን የልባችን ብርሃን
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
🏷 በዳዕዋ ላይ መድከም!
ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው 1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው። ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል። ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- { وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58] ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
تلاوة خاشعة بصوت الشيخ خالد الجليل
የልብ ሶስት ደረጃዎች ኢብኑል ቀይም እንደሚሉት ልብ በሁኔታው ሶስት አይነት ነው፦ 1. ጤናማ ልብ (አል-ቀልቡስ ሰሊም) ይህ አላህ በቁርአን "በቀኑም ገንዘብም ልጅም በማይጠቅሙበት ቀን (ከአላህ ዘንድ በሰላም ከመጣ ሰው በስተቀር)" ብሎ የጠቀሰው ነው። • ባህሪው፦ ከሸይጧን ማባበያ፣ ከክፉ ምኞት እና ከአላህ ትዕዛዝ ውጪ ከሚሄዱ ስሜቶች የጸዳ ነው። • ምልከታው፦ ባለቤቱ ሁልጊዜ ወደ አላህ የተጠጋ ነው፤ ለአላህ ትዕዛዝ ፈጣን ታዛዥ ነው። 2. የሞተ ልብ (አል-ቀልቡል መይት) ይህ አላህን የማያውቅ፣ ትዕዛዙን የማይፈጽም እና በስሜቱ ብቻ የሚመራ ልብ ነው። • ባህሪው፦ እውነትን አይቀበልም፣ ምክርን አይሰማም፤ እንደውም ለጥሩ ነገር ደንዳና ነው። • ምልከታው፦ ልክ እንደ ሞተ ሰው ምንም አይነት መንፈሳዊ ህይወት የለውም። 3. የታመመ ልብ (አል-ቀልቡል መሪድ) ይህ በውስጡ ህይወት (የአላህ እምነት) ያለው፣ ነገር ግን በሽታም ያለበት ነው። ሁልጊዜ በሁለቱ (በመልካም እና በክፉ) መካከል የሚዋልል ነው። • ባህሪው፦ በአንድ በኩል አላህን መውደድ እና ማስታወስ ይፈልጋል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለስሜታዊ ምኞቶች (ሸህዋ) እና ለጥርጣሬዎች (ሹብሃ) የተጋለጠ ነው። የልብ በሽታ መንስኤዎች (ኢብኑል ቀይም እንደገለጹት) ኢብኑል ቀይም የልብ በሽታዎችን ዋና ምንጭ ወደ ሁለት ይከፍሏቸዋል፦ 1. የጥርጣሬ በሽታ (ሸህበቱል ሹብሃ)፦ ይህ በእውቀት ማነስ የሚመጣ ነው። አንድ ሰው ስለ አላህ፣ ስለ መጨረሻው ቀን ወይም ስለ ሃይማኖቱ ትክክለኛ እውቀት ሲያጣ፣ በልቡ ውስጥ ጥርጣሬዎች ይፈጠራሉ። ይህ ደግሞ ለልብ መታወክ እና ለጭንቀት ይዳርጋል። 2. የስሜት በሽታ (ሸህወቱል ሸህዋ)፦ ይህ ደግሞ ከመጠን ያለፈ የዱንያ ፍቅር፣ ለምግብ፣ ለወሲብ፣ ለዝና ወይም ለስልጣን ያለው ከመጠን ያለፈ ስግብግብነት ነው። የልብ ህክምና ኢብኑል ቀይም ይህንን የልብ በሽታ ለመፈወስ የሚከተሉትን ዋና ዋና መፍትሄዎች ያስቀምጣሉ፦ • ቁርአንን ማዘውተር፦ ቁርአን ለልብ "ፈዋሽ" ነው። ልክ መድኃኒት ለሰውነት እንደሚሰራ፣ ቁርአን ደግሞ ለልብ ጥርጣሬዎች እና ህመሞች ቀጥተኛ መፍትሄ ነው። • ተውበት/ጸጸት)፦ ኃጢአት በልብ ላይ እንደ ጥቁር ነጥብ ይተወዋል። ተውበት ደግሞ ያንን ጥቁር ነጥብ በማጽዳት ልብን ወደ ቀድሞ ንጽህናው ይመልሰዋል። • አላህን ማስታወስ (ዚክር)፦ የብረት ዝገት ውሃ እንደሚያጸዳው ሁሉ፣ የልብ ዝገት ደግሞ በዚክር ይጸዳል። ╭┈───── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ- ╰┈ t.me/qelbun_selim
без подписи
ሙሓደራ ቁጥር 239 ክፍል 3 ርዕስ= ረድ በ ሙስጠፋ አብደላህ ላይ "መስዓለቱ ዑዝር ቢል ጀሕል'' 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed