tgindex
Selihome(ሰሊሆም)

Selihome(ሰሊሆም)

Статистика

@Selihome(ሰሊሆም)

Последний пост
20 февр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
111
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
95
22 постов
Вовлечённость
85,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Shared by One Read - an all-in-one file viewer: https://st.simplehealth.ltd/uAJjyu

  • ✞በአባቶች ልመና✞ አብረን በጋራ እንዘምር ። ባባቶች ልመና በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ረሃብሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ግብሬን አውቀዋለሁ ምንም ምን ጽድቅ የለኝ(፪) ውኃ ያልጎበኝው አዳፋ ልብስ ነኝ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ጥምሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ለብሼ ሲያምርብኝ ጻድቅ እመስላለሁ (፪) ድንግል ሆይ ታውቂያለሽ ውስጤን ጎስቁያለሁ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ልቅሶሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ በኃጢያቴ ሳለቅስ ከጠዋት እስከ ማታ(፪) ድንግል ሆይ አትርሺኝ ሁኝልኝ አለኝታ በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም ከፊትሽ ስደትሽን አሳሰቢ ድንግል ሆይ እባክሽ ካጠጣሽው ውሻ ያን ጊዜ ተጠምቶ(፪) እኔም በምግባሬ አልሻልም ከቶ               መዝሙር           በማህበረ ቅዱሳን "ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጥዋም ሰው ተወለደ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።"             መዝ፹፯፥፭     kidase26

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • “በዓለ መስቀል በቡሌ ሆራ(ሀገረ ማርያም ከተማ 16/1/2018 ዓ/ም ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።” — ኤፌሶን 2፥16 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ከበዓለ መስቀሉ ረድኤት እና በረከት ያሳትፈን ። መልካም በዓል ይሁንልን አሜን ።

  • ተወዳጅ ጳውሎስ እንዳለው ። በጉ ከተኩላው መንጋጋ ውስጥ ነው ስለዚህ ልንፈጥን ፤ተኩላው በጉንና አባላችንን ፈጽሞ ከመዋጡና ከማጥፋቱ በፊት ልንነጥቀው ይገባናል ።አዎን መርከቢቱ ከፍ ባለ ንውጽውጽታ ውስጥ ነች ስለዚህ አስከፊ አደጋ ሳይደርስባት ቀድመን ልንታደጋት ይገባናል ባሕር ስርግርግ ሲልና ማዕበሉም እጅግ ከፍ ከፍ መርከብ እንደምትሰጥም ኹሉ ነፍስም በአለል ዘሊልነት ስትከበብ የሚረዳት እጅ ካላገኘች ፈጥና ትታነቃለችና ፤ሥርየተ ኃጢአትን ሰጥቶ መዳንን ያጎናጽፋት የነበረው ኀዘንም ከመብዛቱ የተነሣ ጥፋትን የሚያመጣባት ይኾናልና ይህንንም ንዑድ ክቡር የሚሆን ጳውሎስ እንደ ወርቅ አንከብሎ እንደሸማ ጠቅልሎ ተናግሮታል እንዲህ ሲል “በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።” — 2ኛ ቆሮ 2፥11 በመሆኑም ዘማዊው ሰው መጀመሪያ ከማኅበረ ምዕመናን ርቆ እንደ-ነበረ ፣ጥቂት ቆይቶ ግን ራሱን በንስሓ ወደ መንጋው እንደ መለሰ ካሳየ በኋላ ዲያብሎስ የዚህን ዘማዊ ሰው ንስሓ መግባት ተመልክቶ ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ ተስፋ ሊያስቆርጠው ስለሚችል ፣ያሳያትን ጥቂቷን ጸጸት አጥፍቶ ከመንጋው መንጭቆ ሊወስደው ስለሚችል ተወዳጅ ጳውሎስ በሰይጣን እንዳንታለል አለ። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን የሚለው ይቀጥላል ................ ....ንስሓና ምጽዋት ቅዱስ ዮሐንስ እንዳስተማረው ገብረ እግዚአብሔር ኪደ እንደተረጎመው ገጽ19

  • የእግዚአብሔር የምህረት ሥርዓት ከኅሊናት የሚርቅ ነው እሱ ለእኛ የሚያደርገው ብቻም አይደለም እኛ እኛን ለሚመስሉ አግብርተ እግዚአብሔር የሚደረገው ምሕረትም ዕፁብ ድንቅ ነው ። ይህን በተመለከተ እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳንና በሐዲስ ኪዳን ስፍር ቁጥር የሌላቸው ሕጎችን አኑሯል ዘወትር በኹሉም እረገድ በቃልም ፣በገንዘብም ፣በሥራም ቸሮች እንድንሆን አዝዞናል ።ንዑድ ክቡር የሚሆን ሙሴን በሰጣቸው ሕግጋት ኹሉ እዚህም እዚያም ይህን ነገር በተመለከተ ብዙ ኃይላተ ቃላትን አስፍሯል ነቢያትም በእግዚአብሔር ተገብተው አሰምተው ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወድዳለሁ ብለዋል ሆሴ 6÷6 ሐዋርያትም ኹሉ ከእነዚህ የነቢያት ቃላት ጋር እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መካሪ ኾነው አድርገዋል ተናግረዋልም ስለዚህ እኛም ይህን ነገር ችላ የምንለው ልንሆን አይገባንም ድሆች እኛ በምንሰጣቸው ጥቂት ነገር ከሚጠቀሙት በላይ የብዙ ብዙ የምንጠቀመው እኛ ራሳችን ነንና እንጠቀምበት ንስሓና ምጽዋት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው ገብረ እግዚአብሔር ኪደ እንደተረጎመው ገጽ194÷ቁጥር 22

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • መዝሙር 65+11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። ¹² የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማቴዎስ ወደዘመነ ቅዱስ ማርቆስ በሰላም አሸጋግረን አሸጋገራችሁ ። እግዚአብሔር ዘመኑን የምህረት ዘመን ያድርግልን ። መልካም አዲስ ዓመት ይሁን

  • ስንፍና በስንፍናና በዝለት የተያዘ ሰው ረጅም የንስሓ ዕድሜ ዘመን ቢሰጠውም እንኳን ለነፍሱ ታላቅ ነገር እንደማያደርግና በስንፍናው ምክኒያት ከእግዚአብሔር ጋር እንደማይታረቅ ኹሉ ብርቱና ጎበዝ ትጉህ ሆኖ የተዘጋጀ ሰውም ለብዙ ዘመናት ከእርሱ ጋር የነበሩትን መተላለፎች በማራቅ በሚያስደንቅ መልኩና በአጭር ጊዜ ውሰጥ ንስሓውን ያሳያል ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታችን ክርስቶስን ሦስት ጊዜ አልካደውምን? ለሦስተኛ ጊዜ ጸያፍ ቃልን አልተናገረውንምን ? እዚህ ግባ በማትባል አንዲት ገረድ ቃላት አልተብረከረከንምን? ከዚያስ በኋላስ? ለመመለስ ብዙ ዘመናት አስፈለጉትን? በፍጹም የተመለሰው በዚያች በካደባት ሌሊት ነው ።በዚያች ሌሊት ቆሰለ በዚያች ሌሊት መድኃኒት ወሰደ በዚያች ሌሊት ታመመ በዚያች ሌሊት ታከመ ወደ ጤናው ተመለሰ የተመለሰውስ እንዴትና በምን መንገድ ነው ? አምርሮ በማልቀስና በማዘን ነው ። እንዲያውም በብዙ ትጋትና በብዙ መቃተት ነው ። እንዲሁ በማልቀስ አይደለም ።ወንጌላዊው እንዲሁ አለቀሰ ሳይሆን መራራ ልቅሶ አለቀሰ የሚለን ለዚህ ነው ማቴ 26÷75 “እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም ማናቸውን ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት።” — 1ኛ ቆሮ 10፥31 እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ። እንቁጣጣሽ ☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • видео или голосовое, без подписи

Selihome(ሰሊሆም) — tgindex