tgindex
Senior circle : Class of 2018

Senior circle : Class of 2018

Статистика
@senior_circleанглийский

The biggest advantage of Senior Circle is its perfect balance between study and extracurriculars! ⚖️📚 With free notes, past papers - you stay ahead academically, while internships, content creation, and challenges help you grow beyond academics!

Последний пост
10:42
Последнее чтение
16:17
Постов за неделю
1
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
727
−4 за 1 дн.
Сутки
−4
−0,55%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
500
26 постов
Вовлечённость
68,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
260
1/48двое суток
297
1/72трое суток
321

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10:4216013

    https://ethioexam.et/register?ref=39420002 Enter this referral code: 39420002

  • 6 авг.2947из Elu2911

    $: ነፃ information ይፈልጋሉ 🎉 ​🎓 በውጭ ሀገር ነፃ የትምህርት እድል (Scholarship) ማግኘት ይፈልጋሉ? ✈️🌍 ​ከሀገር ወጥተዉ መማር እየፈለጉ፣ እዉቀቱና አቅሙ እያላችሁ ነገር ግን የት እንደምትጀምሩ ግራ ገብቷችኋል? አልያም Apply ሊያደርጉ ሲሉ Information እያጠራችሁ ተቸግረዋል? ​እንግዲያዉስ Full Information የሚያገኙበት Channel ልጠቁማችሁ! 🔥 ​🎯 ከ Scholarship Step-by-Step details ገብቶ እያንዳንዷን ነገር ያስረዳቹሀል ​📚 ሙሉ ዝርዝር እና መመሪያዎችን ያካተተ Course ​📖 ለዝግጅትዎ የሚረዱና መንገድ የሚያሳዩ Book (መጻሕፍት) ​💡 የትግበራ (Application) ሂደቶችን በቀላሉ የሚያስረዱ ጠቃሚ ምክሮች ​🔔 አዳዲስ የወጡ  (Scholarship link ኦች ) ​✨ ህልምዎን ወደ እውነታ ለመቀየር የመጀመሪያውን እርምጃ ዛሬውኑ ይውሰዱ! ​👉 ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ https://t.me/Delys2911

  • 6 авг.2302из Elu2911

    https://t.me/Delys2911

  • 🎉 🎉ሙሉ በሙሉ ነፃ የ 3 ወር scholarship ስልጠና ከ (POAF) ​Pioneers of Africa's Future (POAF) is proud to introduce the Scholarship & Student Abroad Awareness Department, dedicated to empowering the next generation of African leaders. ​We are thrilled to announce our exclusive 3-Month FREE Summer Program, designed specifically for high-achieving students like you who dream of studying abroad. ​Don't miss this life-changing opportunity to gain expert guidance , Over the next three months, we will cover everything you need to succeed,​including ​🎯 Mastering Scholarship Requirements 📋 Building the Perfect College List ✍️ Common App Filling 💡 Crafting Powerful Essays ✉️ Securing Strong Recommendation Letters 🌟 Activities and Honors 📚 Standardized Tests & English Proficiency 💰 Understanding Financial Aid & Funding 🚀 much more! ​Your journey to a top Join our community of future leaders and turn your dreams into reality. ​👇 Join our Official Telegram Channel to access the program! ​https://t.me/POAF2

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✅የትምህርት እድል ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች @senior_circle

  • በኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ስኮላርሺፕ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ እና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ወስደው ውጤታማ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ በ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመቀበል ምዝገባ መጀመሩን ያሳውቃል። መስፈርቶች ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡ የትምህርት ውጤት፡ በ2018 የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ (Average) ውጤት 80% እና በላይ። በ8ኛ ክፍል ፈተና፦ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ እና በአጠቃላይ ሳይንስ እያንዳንዳቸው 80% እና በላይ። በ7ኛ ክፍል፦ በሂሳብ፣ በእንግሊዘኛ እና በአጠቃላይ ሳይንስ እያንዳንዳቸው 80% እና በላይ። ሌሎች መስፈርቶች፡ በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ዘርፍ የተማሩ። የትምህርት ቤታቸውን የስነ-ምግባር ንጹህነት የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ። በትምህርት ቤት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ውስጥ መሳተፋቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ። በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ለመቀጠል ፍላጎት ያላቸው። አስፈላጊ ቀናትና አሰራር የምዝገባ ቀን፡ ከሐምሌ 13 እስከ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. የመግቢያ ፈተና ቀን፡ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. (የፈተና ቦታና ሰዓት በኋላ ይገለጻል)። ምዝገባ፡ በኦንላይን በኩል https://s.ministry.et በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ። @senior_circle

  • 🎓 2026 Admissions: Shaggar Institute of Technology (SIT) The Shaggar Institute of Technology is now accepting applications for the 2026 intake. Join a community dedicated to excellence in science, research, and technological innovation. 📅 Important Timeline Applications Open: June 25, 2026 Application Deadline: August 1, 2026 Entrance Exam & Interviews: Dates to be announced. 📋 Admission Prerequisites Academic Performance: Minimum 90% secondary school average and 95th percentile on the EHEEE. Entrance Assessment: Minimum qualifying score on the SIT entrance exam (if applicable). Required Documentation: A 500–750 word personal statement regarding your commitment to science, technology, and community impact. Support: One letter of recommendation from a teacher or mentor. Portfolio (Optional): Highly encouraged for applicants with prior research or project experience. 📝 Apply now https://sitedu.info/admission/application/register Stay informed: Join @senior_circle

  • Important Notice: University Entrance Assessments Students interested in applying to Addis Ababa University (AU), Adama Science and Technology University (ASTU), or Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) should take note of the following entrance examination requirements: Addis Ababa University (AU): Applicants are required to take the SAT (Mathematics and English). This exam is conducted online. While the test is manageable with proper preparation, we encourage students to review SAT-specific materials to ensure a competitive score. Please note that an application fee is required for AU. ASTU & AASTU: Applicants must complete an online entrance examination covering Mathematics, Physics, Chemistry, Biology, and English. The exam is designed to test fundamental high school knowledge; students with a solid grasp of core concepts should find the material standard and approachable. There is no application fee for these institutions. @senior_circle

  • 9 июл.51416из AddisEntranceHub

    SIT- Shaggar institute of technology መግባት ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል ተመዝገቡ😊 📚 100% Scholarship, Dormitory , Food, Medical Insurance, Campus Facilities. Application WEBSITE : sitwebsite.vercel.app ✅Special admission track available for exceptionally gifted students👇 https://sitedu.info/admission/application/register

  • 9 июл.3979из ExamUAT

    📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሞዴል ፈተና ምዝገባ ቅጽ - የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ (Natural Science Stream) ይህ ፈተና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ከመውሰዳችሁ በፊት፣ ራሳችሁን እንድትፈትሹበት እና ዝግጁነታችሁን እንድትገመግሙበት የተዘጋጀ የሞዴል (Model) ፈተና ነው። ቅጹን ከመሙላታችሁ በፊት እባካችሁ የሚከተሉትን መመሪያዎች በጥንቃቄ አንብቡ፦ 📋 የምዝገባ ቅድመ-ሁኔታዎች ትክክለኛ የኢሜይል አድራሻ (Validated Email)፦ ቅጹን ለመሙላት የግድ በትክክል የሚሰራ የጂሜይል (ለምሳሌ፦ sth@gmail.com) አድራሻ ሊኖራችሁ ይገባል። መረጃዎችን በጥንቃቄ መሙላት፦ በቅጹ ላይ ያሉትን ማናቸውንም መረጃዎች ስትሞሉ ምንም አይነት ስህተት እንዳይኖር በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሁን። የአንድ ጊዜ ዕድል (Single Submission)፦ ይህንን ቅጽ መሙላት እና መላክ (Submit ማድረግ) የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው። መረጃዎቻችሁን ከላካችሁ በኋላ በድጋሚ መሙላት ስለማይቻል ሳትቸኩሉ አረጋግጣችሁ ላኩ። 🕒 የፈተና ፈረቃ (Shift) ምርጫ ለእናንተ ይበልጥ አመቺ የሆነውን እና መፈተን የምትፈልጉበትን የሰዓት ፈረቃ እንድትመርጡ፦ የጠዋት ፈረቃ፦ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ፈረቃ፦ ከቀኑ 9:00 ሰዓት 👉 ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ፦ 🔗 https://forms.gle/W1R44fXqQio7p9iC6 ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ፈተና የሞዴል (Model) ፈተና ብቻ ነው። ዋናው ዓላማው እናንተ ራሳችሁን እንድትመዝኑበት እና ብቃታችሁን እንድታዩበት ብቻ ስለሆነ፣ በፍጹም ሳትጨነቁ አቅማችሁን እንድታዩበት እንመክራለን።

  • #Update በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 22-24/2018 ዓ/ም ይሰጣል ! በወረቀት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በትግራይ ክልል፣ ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም በመቐለ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። አገልግሎቱ፣ ስለዘንድሮው የ2018 ሀገር አቀፍ ፈተና አጭር ማብራሪያ ሰጥቷል። " የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአብዛኛው በስድስት ዙሮች በበይነ መረብ በተሳካ ሁኔታ በሰላም እየተሰጠ ይገኛል " ያለ ሲሆን  " የተወሰኑ የመሠረተ ልማት ተደራሽነትና የኮምፕዩተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በአራት ዙሮች በወረቀት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል። በትግራይ ብሔራዊ ክልል በበይነ መረብ ለመፈተን ለተመዘገቡ 14,755 ተፈታኞች በስድስቱ ዙር ከሰኔ 23 2018 ዓ/ም ጀምሮ እየተሰጠ መሆኑን አመልክቷል። " በክልሉ በወረቀት ለመፈተን ለተመዘገቡ 15,325 ተፈታኞች ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም በመቐለ በአክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በወረቀት እንዲፈተኑ ዝግጅት ተደርጓል " ሲል ገልጿል። ተፈታኞች ወደ መቐለ እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ሐምሌ 20/2018 ላይ በመግባት ፤ ሐምሌ 21/2018 ዓ/ም ላይ ኦሬንቴሽን ወስደው መፈተን የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ  አሳውቋል። @senior_circle

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✔️የ2019 የትምህርት ካላንደር ⬇️⬇️⬇️⬇️ @senior_circle

  • English R-1 @extreme_book_pdf (1).pdf

Senior circle : Class of 2018 — tgindex