tgindex
Grade 12 short notes✍️

Grade 12 short notes✍️

Статистика

Our channel provide # short note # explanation videos # competition weekly # announcing

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 603
−3 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 756
20 постов
Вовлечённость
296,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
102
1/48двое суток
116
1/72трое суток
126

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✨ የደግነት አርአያ እንሁን! ✨ የቲሞችንና አቅመ ደካሞችን ለመደገፍ፣ ወጣቶችን በስልጠና ለማብቃትና ዘላቂ የወቅፍ ስራዎችን ለመስራት የተቋቋመውን የሀላል አርአያ ወጣቶች ማህበር ይደግፉ! የቻናላችን አባል በመሆን መልካም ስራዎችን አብረን እንስራ። 👇 ለሌሎች ሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ሼር በማድረግ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት!!! አላህ ለኸይር ስራ የወፈቀው ሰው በማናችን በኩል እንደ ሚመጣ አይታወቅም ሰበቡን እናድርስ!! እሄን ሊንክ በመጫን የዚህን ትልቅ አላማ አጋር ይሁኑ!👇👇👇 https://t.me/+V9IIT8DDP-9hY2U8 ሀላል አርአያ ወጣቶች የወቅፍና የበጎ አድራጎት ማህበር ለበለጠ መረጃ ፡ 0930491946 0987355881 የማህበሩ የሂሳብ ቁጥሮች የሂሳብ ባለቤት ስም (Account Name): Halal Araya wetatoch yeweqfna yebego adragot mahber የባንክ አካውንት ቁጥሮች (Bank Accounts): CBE: 1000722725224 Hijra bank: 1010934530001 Zemzem Bank: 0062455320101 Dashen Bank: 2969191318411 ለዳናችን እናኑር አሻራችን!!! Share share share

  • የምስራች 🎉🎉🎉 ማዕሀዱልበያን የቁርአን ማዕከል በበይነ መረብ (online) ትምህርት ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተ እየጠበቀ ይገኛል ውጭ ሀገር እና ሀገር ውስጥ በቀሩ ኡስታዞች የተዘጋጀ የተለያዩ የቁርአናዊ ትምህርቶችን ያዘለ ከጀማሪ  ቁርአንን  እስከ መሸምደድ ቃዒዳ  |  ነዘር  | ሒፍዝ በተለያዩ ቋንቋዎች የሚሰጥ اللغة العربية English ኣማርኛ ትግርኛ ለሴቶች በሴቶች እንዲሁም ለወንዶች በወንዶች የሚሰጥ በፈለጉት ሰአት ከፈለጉት ቦታ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ስለሆነ ፈጥኖ ይመዝገቡ !! ለመመዝገብ በ https://t.me/Al_Beyan_Quran_Center  ቴሌግራም አካውንት መመዝገብ ይችላሉ አልያም በ +251940143914 ወይም በ +251939246062 ደውሎ መመዝገብ ይችላሉ

  • 30 апр. 2025 г.2 4512из tamheer1

    هل تشعر أن فيك خيرًا…لكنك لا تعرف من أين تبدأ؟ ⁉️ هل تتنقل بين الدروس والدورات… دون وضوح أو هدف؟ ❌ هل تشعر أن ما تعرفه كثير… لكن لا تعرف كيف تفيد به غيرك؟ 🔇 توقف لحظة… وتأمل: ربما مشكلتك ليست في العلم❌ بل في المهارة. 🧠 في الترتيب. 🗯 في الأدوات. 📊 في البداية الصحيحة.🗝 ماهر | دبلومة التمهير الشرعي التأسيسية 💠 برنامج يؤسسك… 🗂 يعيد ترتيب أدواتك… 🔃 ويأخذ بيدك خطوة خطوة ⚙️نحو العطاء المنضبط المتوازن.✅ لا تحتاج شهادة شرعية ❌ ولا سنوات طويلة من التفرغ ❌ فقط نصف ساعة يوميًا ✅ ومنهجية صادقة ✅ ومجتمع علمي يعينك ✅ سجّل الآن، وابدأ أول خطوة بوعي🔽: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSftVtRwa7MwiDzzHPQb5XA8Lh15bhF14QLcYrEb9yqzDtQ5mw/viewform?usp=dialog 📲 قناة الدروس🔽: https://t.me/tamheer1 📣شارك المنشور مع من تتمنى أن ينهض بعلمه ، لعل الله يكتب لك أجره وأجر من نفع به إلى يوم الدين ❤️

  • ኢብኑ ከሲር ኦንላይን የቁርአን ማዕከል መርከዛችን ኢብኑ ከሲር በተለያየ ምክንያት ባካል ቁርአን መቅራት ላልቻሉ እቤታቸው ቁጭ ብለው እጃቸው ላይ ባለው ስልክ እንዲቀሩ አመቻችቶ እያስኬደ ይገኛል ስለዚህ በየትኛዉም ሀገር የምትገኙ እህት ወንድሞች የተከበረው የ አላህ ቃል ከ መቅራት ወደሁዋላ እንዳይሉ እንላለን የምሰጣቸው አግልግሎቶች 1. ቃኢዳ ለጀማሪዎች 2. ቁርአን ነዘር (እያዩ መቅራት ) 3. ሂፍዝ 4. አጫጭር ኪታቦች (ሙክተሰር ) ግሩፓችን ለመቀላቀል ኢብኑ ከሲር ኦንላይን የቁርዓን ማዕከል የሚድያ አማራጭ 1. ቴሌግራም 0969707057 2. ዋትሳፕ 0969707057 3. ኢሞ     0946280345

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Grade 12 short notes✍️ pinned «https://forms.gle/iy51BcAdvxYN9G7NA»

  • https://forms.gle/iy51BcAdvxYN9G7NA

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  • https://forms.gle/iy51BcAdvxYN9G7NA

  • 18 сент. 2024 г.6 435152из STEMwithMurad

    እስኪ ቶሎ በሉና አመልክቱ፤ 12ኛ ክፍል ከ500 በላይ ያመጣችሁ! እኛ በነፃ ተምረን ስናበቃ እንደዚህ ሰቃቅለውትና አከባብደውት አረፉ! ለማንኛውም ላልሰሙ ንገሯቸው። አስደሳች ዜና ለተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ *** አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል። || http://t.me/STEMwithMurad

  • Mashallah there is an update in our school in which above 70% were able to pass the national exam, that is twice of the last year. There is a progress ..........

  • 13 сент. 2024 г.5 52151из SEBAT_INSTITUTE

    በሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ፈተናዎች ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በየዓመቱ የሚከውነው ኢብኑ ኸልዱን ከዋክብት የሽልማት እና የእውቅና መድረክ ዘንድሮ ለ9ነኛ ግዜ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል መስከረም 19 2017 ዓል ይከናወናል:: በዚህ በርካታ የሀገራችን ዑለማኦች ዱዓቶች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በተገኙበት ለመሸለም https://t.me/iksa_registration_bot ይህንን ቦት ይጠቀሙ! ለበለጠ መረጃ 0973081726 አልያም 0961333331/32 ይደውሉ @ms_league

  • And I wish a wonderful test for all natural science students that they are going to take the Ethiopian national exam this week may Allah guide you to the correct answers Whish you all the best Short notes team

  • Sorry to be late welcome back all social students who have taken the national exam this week it went so fast isn't it

  • For all social students who are going to take the exam this week, I wish you all a wonderful test and May Allah guide you to the correct answers. DON'T FORGET YOUR PRAYERS WHILE YOU ARE IN THE CAMPUS Wish you all the best short notes team

  • видео или голосовое, без подписи

  • በህይወት ማስተረፍ ላይ የአጥንት ስብራት ጥገና ላይ የላቀ ስራ ስለሚሰሩ ምርጫችንን ስናስቀምጥ ህይወት እያተረፍን ጤናን እያስተካከልን መሆናችንን ትዝ እያለን እንምረጥ እባካችሁ " NG2 "ብላችሁ 800 ላይ ደጋግማችሁ ላኩ

  • 800 ላይ NG2 ሜሴጅ ልኮ  ድምፅ የመስጫ ግዜው እስከ ነገ ተራዘመ!!! ^^^^^^*^^^^** ሰላም የአጥንት ህክምና መሳሪያን በሀገር ውስጥ የማምረትና እንሰትን በፍጥነት አጥንትን የሚያድንበት ሳይንሳዊ ምርምር አድናቂዎች ! 800 ላይ NG2 ሜሴጅ ልኮ ፈጠራዎቹን የመምረጫ ግዜው እስከ ነገ ጠዋት 3 ሰዓት ስለተራዘመ በተለያዩ ምክንያቶች ያልመረጣችሁም ሆነ ደጋግማችሁ መምረጥ ለምትፈልጉ እድሉን ተጠቅማችሁ ህክምናን በሀገር ውስጥ ምርት የማጠናከር ሀላፊ ነትዎን ይወጡ!!! ከምስጋና ጋር ፣ዶር ዘይኑ ዙቤር።

Grade 12 short notes✍️ — tgindex