tgindex
እንደ እግዚአብሔር ልጆች✝️😊

እንደ እግዚአብሔር ልጆች✝️😊

Статистика

እንደ እግዚአብሔር ልጆች በመኖር ውስጥ እንመላለስ🙏🙂 ይህ ቻናል የ እግዚአብሔር ልጆች መንፈሳዊ እድገት ላይ በጋራ የሚሰራበት አንዲሁም መንፈሳዊ የተለያየዩ challenges የሚካሄድበት ቻናል ነው join በሉ 🙂 #share #join

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
486
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
184
22 постов
Вовлечённость
37,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
37
1/48двое суток
42
1/72трое суток
45

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 3⃣0⃣days hardest challenge. 1. አንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ ማንበብ 2. ፀሎት (ጠዋት. ቀን. ማታ) 3.በእለት የታቀደውን TO-DO LIST ሳይጠናቀቅ አለመተኛት። 4. በወር ውስጥ 1-2 መፅሐፍ መጨረስ 5.በቀን ለ 30 ደቂቃ ወክ ማድረግ ወይም ቀለል ያሉ exercise መስራት(Gym 3/4 days per week) 6,social media መቀነስ ከራስ ጋር ጊዜ ማሳለፍ(30-45ደቂቃ >) 7.በየቀኑ አንድ መንፈሳዊ ትምህርት/አስተማሪ podcast (ከ YouTube..📱. Others )መማር 8. 2<3ሊትር ውሃ በቀን(hydrate time) 9.ራሳችንን አንድ አዲስ ነገር/skil ማስተማር (new language, new software skills or others.... 10.ለአላማችን በየቀኑ ታታሪ መሆን/journal መፀሐፍ (be attention, focused, discipline worker ) 📌 ምትፈልጉት መፅሀፍም ካለ comment ላይ ፃፉልን :: 📌እንዲጨመር የምትፈልጉት challenge ካለcommont ላይ ፃፉልን ✍አንዲሁም ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት ካለ commont ላይ Dm ብላችሁ ፃፉልን inbox እንመልሳለን 🙏 Fam እግዚአብሔር ይረዳናል🙏 እንወዳቹአለን ❤️ተባረኩልን fam🥰 🙏 @Startup_journey19 @Startup_journey19

  • ከረከሱት መሻላችን ሳይሆን ከተገባን መጉደላችን ነው ሀጢያቱ።

  • አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ። — መዝሙረ ዳዊት 143:1-2 Amharic Bible Bot

  • 4:52 ምድር ስትጨነቅ ዘመኑ ሲከፋ እኔ አንተን ይዣለሁ የዘለዓለም ተስፋ በቤትህ አለሁኝ እስካሁን ተጉዤ እየዘማመርኩኝ በገናዬን ይዤ ምን እሆናለሁ ጌታ ምን እሆናለሁ ምን እሆናለሁ አንተን አግኝቻለሁ ምን እሆናለሁ በቃ ምን እሆናለሁ ምን እሆናለሁ ተደግፌሃለሁ ተደግፌሃለሁ (4x) ስለዚህ አመልክሃለሁ (2x) በቤትህ ምን አጥቻለሁ ገና እኖራለሁ ማረፊያ አንተ ነህ (3x) ተጠለልኩ በጥላህ ማረፊያ አንተ ነህ (3x) ተመካሁ በሥምህ

  • “የምንጸልየው የእግዚአብሔርን ፍቃድ ለማስቀየር ሳይሆን፤ የኛን ፍቃድ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር ለማስማማትና ፍቃድህ ይሁን ለማለት ነው።”

  • ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም። ¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። መልካም ቀን 🙏

  • መዝሙር 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ተቀብለኸኛልና፥ ጠላቶቼንም ደስ አላሰኘህብኝምና ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ። ² አቤቱ አምላኬ፥ ወደ አንተ ጮኽሁ ምሕረትም አደረግህልኝ። ³ አቤቱ፥ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት፥ ወደ ጕድጓድም እንዳልወርድ አዳንኸኝ። ⁴ ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ። ⁵ ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል። ⁶ እኔም በደስታዬ፦ ለዘላለም አልታወክም አልሁ። ⁷ አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኃይልን ሰጠሃት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። ⁸ አቤቱ፥ ወደ አንተ ጠራሁ፥ ወደ አምላኬም ለመንሁ። ⁹ ወደ ጥፋት ብወርድ በደሜ ምን ጥቅም አለ? አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን? ¹⁰ እግዚአብሔር ሰማ ማረኝም፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ሆነኝ። ¹¹ ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ልቅሶዬን ለደስታ ለወጥህልኝ፥ ማቄን ቀድደህ ደስታንም አስታጠቅኸኝ። ¹² አቤቱ አምላኬ፥ ለዘላለም አመሰግንሃለሁ። መልካም ቀን

  • በጣም አስደንጋጭ መዝሙር our beloved singer Aster said:- አንተን ማጣት ነው ብቸኝነት መፀለይ ማቆም ነው ድርቀት መንፈስህን መተው ነው ክስረት ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት ቃልህን መርሳት ነው ጎዶሎነት ሳይሰሙህ መውጣት ነው ዙረት ያለድምፅህ ማውራት ነው ቅዠት ውሎ ማደር አንተ በሌለህበት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • ወደ.......  መቅረብ 👉ወደ እግዚአብሔር በመቅረባችን ብቻ ብዙ የምንርቃቸው መልካም ያልሆኑ ሰፈሮች እና ልምምዶች አሉ። 🎯ወደእግዚአብሔር መቅረብ ለዬትኛውም ነገር መተው ለምንፈልገውነገር፣ እግዚአብሔርን ከማያከብር፣ እኛ ሳንፈልገው እኛ ላይ ከተጣበቀብን የኛ ካልሆነ ነገር መላቀቂያ መንገድ ነው። 🌟አንድ አከባቢ ለመሄድ ያለንበትን አከባቢ ለቀን ርቀን እንደምንሄደው......  አለምንና የሷ የሆኑትን ነገሮች ለመራቅ የሚሻለው ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው። “ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤....”   — መዝሙር 73፥28

  • Day 20 ተመስገን 🤍 እግዚአብሔር ያዘጋጃል 🙏

  • Day 19 “እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።” — 1ኛ ጴጥሮስ 5፥7 መልካም አዳር ❤️ @slewengel0123

  • ✨✨✨ Day 18✨✨ መዝሙር 19 ¹ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል። ² ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች። ³ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም። ⁴ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ። ⁵ በእነርሱም ውስጥ የፀሐይን ድንኳን አደረገ፥ እርሱም እንደ ሙሽራ ከእልፍኙ ይወጣል፤ እንደ አርበኛ በመንገዱ ለመሮጥ ደስ ይለዋል። ⁶ አወጣጡ ከሰማያት ዳርቻ ነው፥ ዙረቱም እስከ ዳርቻቸው ነው፤ ከትኩሳቱም የሚሰወር የለም። ⁷ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል። ⁸ የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል። ⁹ የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው። ¹⁰ ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ ይወደዳል፤ ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል። ¹¹ ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል። ¹² ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። ¹³ የድፍረት ኃጢአት እንዳይገዛኝ ባሪያህን ጠብቅ፤ የዚያን ጊዜ ፍጹም እሆናለሁ፥ ከታላቁም ኃጢአት እነጻለሁ። ¹⁴ አቤቱ፥ ረድኤቴ መድኃኒቴም፥ የአፌ ቃልና የልቤ አሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን። @slewengel0123

  • Day 17✨✨ 🛐ፀሎትን ናመፅሐፍ ቅዱስ ማንበብን ችላ ማለት መንፈሳዊ ኩራት ነው እሺ ውዶቼ እግዚአብሔር ላይ አይኮራበትም 🥺::

  • Day 16 እየሞከርን ነው እግዚአብሔር ያያል እሺ 😇….በርቱልኝ🤍

  • Day 15 እግዚአብሔር ያውቃል......... ነገራችሁን ሁሉ ለ እግዚአብሔር ተውለት Because he cares about you more than you!!! Join 👉@slewengel0123 ደና አደሩ fam ✨🫶

  • Day 14 “በእግዚአብሔር የምታምኑ ሁላችሁ፥ በርቱ ልባችሁም ይጥና።”❤️ — መዝሙር 31፥24

  • Day 13

  • Day 12 Temesgen

  • Day 10 ተመስገን 🤍 “በእግዚአብሔር የምታምኑ ሁላችሁ፥ በርቱ ልባችሁም ይጥና።”❤️ — መዝሙር 31፥24

  • Day 9 ተመስገን 🙏