- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 7
- 1/48двое суток
- 8
- 1/72трое суток
- 8
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን -ሐፊዞሁ'ሏህ- — ርእስ፦ .....! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
ገባ ገባ ገባ በሉ
አዲስ ሙሃዶራ ርእስ:- በመውሊድ ቀን ከሚጠቀሱ ሺርክን ቢድዐህ!! 🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) 👉 ይደመጥ!! በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ነሓሴ 8/2018 ከጁምዐህ ሶላት በኋላ የተሰጠ ሙሃዶራ የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአልቾ ግሩፕ ላይ እጅግ አንገብጋቢ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 🪑የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን ፦ 🎙️ኡስታዝ (አቡ ሙዓዝ) ሀሰን ኢድሪስ ደሴ ሀፊዘሁሏህ ርዕስ ፦ በጌዜዉ ይጠቀሳል ኢንሻአላህ ⏰ የፊታችን እሮብ በኢትዮ ከምሽቱ 3:00 ሰዐት በሳኡዲ ከምሽቱ 9:00 ሰዐት ቦኃላ ይጀመራል ። 👌 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን 🕌 ፕሮግራሙ በአልቾ ውሪሮ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል ▫️ ሙሐዷራውን በቀጥታ ለመከታተል ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0
🔶#በእድር ያለውን ሸር፣ብልሽትና ቢድዐህ ከ30 በላይ በሆነ አቅጣጫ ግልፅ ማድረግና "ባህል ነው እንጂ ቢድዐህ አይደለም" ብሎ በሞገተ ሰው ላይም ምላሽ ተሰጥቷል 🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
видео или голосовое, без подписи
ዘመንን (ጊዜን) አትስደብ!! ——— ችግሩ የዘመኑ ሳይሆን፣ ችግሩ በዘመኑ ውስጥ ያለው ትውልድ ነው። ብዙ ሰዎች ጊዜን ሲሰድቡ ይስተዋላል፣ ዘመንን (ጊዜን) መሳደብ ሀራም ነው!!። የአላህ መልእክተኛ ﷺ አላህ እንዲህ ብሏል አሉ:- عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أن رسول الله - صلى الله عليه وسلم - قال: (قال الله - تعالى -: يُؤذيني ابن آدم؛ يسب الدهر، وأنا الدهر؛ بيدي الأمر، أقلب الليل والنهار) متفق عليه «የአደም ልጅ አዛ ያደርገኛል፣ እኔው ዘመኑ ሆኜ ሳለሁ ዘመንን (ጊዜን) ይሰድባል። ነገሩ ሁሉ በእጄ ነው፣ እኔ ሌሊትና ቀኑን እንደፈለኩ አገለባብጣዋለሁ።» ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። "እኔው ዘመኑ ሆኜ ሳለሁ" የሚለውን ቃሉን፣ ነገሩ ሁሉ በእጄ ነው፣ ሌሊቱና ቀኑንን እንደፈለኩ አገለባብጠዋለሁኝ በማለቱ ተርጉሞታል። እርሱ ነው ዘመኑን እና በዘመኑ ውስጥ ያለውን የፈጠረው። ሌሊቱንና ቀኑን እንደሚያገላብጠው ግልፅ አድርጓል፣ ዘመኑ ደግሞ ሌሊቱና ቀኑ ናቸው። ጊዜን መስደብ አላህን መስደብ ነው። የሀዲሱ ማብራሪያ ምንጭ:- [ከ ኢብኑ ዑሰይሚኑ አል-ቀዋዒዱ'ል ሙስላ የተወሰደ ነው] ✍🏻ኢብን ሽፋ #join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
видео или голосовое, без подписи
⛔️ ንቁ ተጠንቀቁ የማታውቁትን ሊንክ ተጭናችሁ አትግቡ። ለምሳሌ ይህ ምስሉ ላይ የምታዩት ሊንክ አንዴ ስትነኩ በተገኛችሁበት ቴሌግራም ግሩፕ ሁሉ በስማችሁ ይሰራጫል። ቀፋፊ ፎቶና ቪድዮዎችን እየጠለፉ ነው። ሊንክ እየላኩ እኛ ሳናውቅ ፤ በእኛ ስም ብዙ የብልግና ሚሴጆችን እኛ በተገኘንበት ግሩፕ ሁሉ እንዲሰራጭ ያደርጋሉ። ተጠንቀቁ ለማለት ነው። ማናችንም ጠቃሚ ሊንክ መሆኑን ከተረጋገጠ ብቻ ሊንኩን ተጭነን እንግባ። ሌችም ሊጠነቀቁ ዘንድ ሼር አድርጉት ባረከላሁፊኩም
видео или голосовое, без подписи
صورة من حسين عبد الله
🚫 ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ ● ክፍል (2) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ — የነብያት ወራሾች የሆኑትን ዑለማኦች ክብር መጠበቅ ግደታ ነው .! — ጃሂሉ አቡ ኒብራስ በሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ ላይ በተነገረው አለአግባብ ንግግር መልስ ተሰጥቷል .! — ስለ ዑዝር ቢል-ጀህል፣ ተክፊር አል-ሙጥለቅ፣ ተክፊር አል-ሙዐየን የሸይኹል-ኢስላምን ንግግር በማጣቀስ ተብራርቷል። 🎤 በደንብ ይደመጥ ክፍል (1) ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17993 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://www.facebook.com/share/v/1DsXLJ3K8H/
🔴 | ግጥም ተጀመረ ! ርእስ፦ ተውሒድህን ይዘህ ቀብርህን አስታውሰው 🎙— አቡ ሙቅቢል አል-ወለዊይ || የመገናኛው ግሩፕ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=e70cdc1f818c253add
በአለም ባንክ ዳረ ሱና መስጂድ እና መድረሳ በሸይኽ ሙሀመድ ኑር የተደረገ ገሳጭ(መካሪ)ኹጥባ https://t.me/slfy8
📖 ወሳኝ የኪታብ 𝐏𝐃𝐅! 📜 الحقِّ الأوكد عَلى جَميعِ العباد.pdf 📝 تأليف "العلامة الشيخ عبد الحميد بن ياسن اللتمي حفظه الله" 📜 "አል-ሐቁል አውከድ ዐላ ጀሚዒል ዒባድ" pdf 📝 አዘጋጅ "አል-ዐ'ላመህ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አለተሚይ - حفظه الله -" t.me/abdulham/2809 t.me/abdulham/2809
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🌐 ይህ ደርስበአላህ ፈቃድበአካል መከታተል ለማይችሉ በሻኪር ቢን ሱልጣን ቴሌግራም ቻናል Online በቀጥታ ይተላለፋል የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ 🌐 https://t.me/shakirsultan 🌐 https://t.me/shakirsultan
የመሚለቀቀዉን ቅራት ተከታተሉበት