tgindex
SMART FRESHMAN

SMART FRESHMAN

Статистика
@smrt_rtанглийский

✅worksheet ✅short note ✅quiz

Последний пост
15:43
Последнее чтение
16:58
Постов за неделю
12
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 632
−8 за 2 дн.
Сутки
−5
−0,31%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
421
19 постов
Вовлечённость
25,8%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
301
1/48двое суток
344
1/72трое суток
372

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የRemedial ተማሪዎች ያቀረቡት ቅሬታ ነው ሼር አድርጉት 👍 🔥 Join us, friends: 🚀 Want to track your ad performance? Discover the tools to boost your campaign’s effectiveness today! 📊 | InsideAds Free Subscribers

  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ :- • የተማሪዎች የምልመላ እና የምዝገባ ሂደት • በዘርፉ የሚያስፈልገውን የሰው ሃይል ለማብቃት እያከናወነ ስላላቸው ስራዎች። • ዩኒቨርሲቲው እየሰጣቸው የሚገኙ ፕሮግራሞች አይነት • የአቪዬሽን ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከዩኒቨርሲቲው የሽያጭ እና የሽያጭ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ ካሳ ጋር ቆይታ አድርጓል። ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡ : https://youtu.be/yPI1frQwzt0?si=EXnMCuFi_ZvxA_ky

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.117удалён 08:50

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.123удалён 18:47

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.26удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.29удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • ◦♻️ሀረማያ ዩንቨርሲቲ በዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ተጻፈ። መገኛ፡ ሀረማያ :ከሀረር 17ኪ/ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ወይም ሀረር ከመግባታችን በፊት የ10ብር መንገድ ሲቀረን ያለች ከተማ ናት ሃረማያ ።🚍 ድሬም ቅርብ ናት የአየር ሁኔታ፡ ብርዳማ ነው በተለይ ምሽት ላይ በጣም ይበርዳል ።ሀረማያ ሀሩር ነው ምናምን የሚባለውን አትስሙ በርግጥ አንዳንድ የሙቀት ወራት አሉ ግን ብዙውን ጊዜ ቅዝቃዜው ያመዝናል ፤ ስለዚህ ወፍራም ልብስ መያዝ ይኖርባቹሃል ። ብርድ ልብስ ምናምን መሸከም ካልፈለጋቹህ ሀረማያ ልብስ እና አንዳንድ ሸቀጦች ርካሽ በመሆናቸው ግቢ ከገባቹህ በኋላ መሸመት ትችላላችሁ በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ አንድ ትልቅ ግቢ ሆኖ በውስጡ ግን ሶስት የተያያዙ subግብዎች አሉት በተጨማሪም ሀረር ከተማ ላይም ሌላ ግቢ አለው Subግቢዎች 1 Main campus 👉All social departments 👉Computer science 👉Business 👉Economics 👉Natural computational science 👉Law 👉Teaching and 👉Agriculture.... 2 Gandajay.........(Techno campus ) 👉Engineering above second year 👉Food science 3 Station 👉Fresh Engineering students and 👉Veterinary 4 Hareri 👉Medicine 👉Health 👉Pharmacy 📶ግቢው ውስጥ አሪፍ የሚባሉት agri,law and computer science ናቸው ። 🍞🍚🍣ምግብ ቤቶች🍝🍔🍣 ምግብ ኢትዮ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው ማለት ይቻላል። 5⃣በሳምንት አምስት ቀን Therefore አለ 1⃣ ቀን ፓስታ 1⃣ ቀን ደግሞ መኮረኒ      🔰ቁርስ 🍔ሳንድዊች 🍝አንድ ቀን ማርማራታ 🍣ሁለት ቀን ዳቦ በስጋ ፍርፍር 🍚አንድ ቀን በሩዝ 🍞አንድ ቀን አንድ 🍞 ዳቦ ♻️[ Water ] 🚰የውሃ ችግር የለብንም ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳ ካፌ አይጠፋም ስለዚህ ከካፌ መጠቀም ይቻላል ግን አይጠፋአለላቸው።ለሴቶች በየ ብሎካችው ውሃ አለላቸው።

  • 13 авг.139удалён 15 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!

  • 📭Freshman Geography Chapter 1 Full Note 📗ይህ ኮርስ ለመጀመሪያ አመት ለናቹራል እንዲሁም ሶሻል ተማሪዎች ይሰጣል ። 🎯ለምሳሌ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለናቹራል First semester ለሶሻል ደግሞ Second semester ላይ ይሄን Course ይሰጠዋል ። © Freshman Tricks

  • አረ Remedial results መቼ ነው የሚለቀቀው?😡

  • 🎓Software Engineering.⚙⚙️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።     📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔ 🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።     📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ ✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።     📚Some of main programming languages are                                  👩‍💻•  C++                             👩‍💻•  JAVA                             👩‍💻•  PYHTON                             👩‍💻•  C#                             👩‍💻•  HTML                             👩‍💻•  CSS                             👩‍💻•  JAVASCRPT                             👩‍💻.  PHP 💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 🔻1.  Applications Developer 🔻2.  Cyber Security Analyst 🔻3.  Game Developer 🔻4.  Information Systems Manager 🔻5.  IT Consultant 🔻6.  Multimedia Programmer 🔻7.  Web Developer 🔻8.  Web Designer 🔻9.  Software Engineer 💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔ 💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።      💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ይቀጥላል..... JOIN: @FreshmanS_tudent⭐️ @FreshmanS_tudent

  • видео или голосовое, без подписи

  • ▎🇪🇹🏛 ጅማ ዩኒቨርሲቲ - ▎🇪🇹🏛 JIMMA UNIVERSITY መገኛ፦ ኦሮሚያ ክልል➢ ጅማ ዞን ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችው ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ በኩል የምትገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነው። የአየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ ከአዳማ እና ከመሰል ሞቃት ሃገሮች ለሚመጡ ተማሪዎች ሙቀቱ ምንም ዓይነት ተጽእኖ የለውም እንዲያውም ሊበርዳቸው ይችላል። በግልባጩ ደግሞ ከብርዳማ አከባቢ ለሚመጡ ተማሪዎች የሙቀቱ መጠን ከፍ ያለ ይሆንባቸዋል ። ለማንኛውም ቀለል ያሉ ልብሶችን ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ባይ ነን። ስለ ዩኒቨርስቲው፦ ድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ (Magaala jaalalaa) ተብላ በምትጠራው በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛውም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነው ብለን የምናስበው ዩኒቨርሲቲ ነው። ጅማ ታሪካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታሪክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲው ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ውስጥ ነው ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል። ሌላው እና በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቦታ ቢኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነው። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነው። በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸው ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸው። ጅማ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ጅማ ከተማ በጣም በፍጥነት እያደጉ ይገኛሉ። በሁሉም ካምፓሶች የአንደኛ አመት ተማሪዎች ይመደባሉ ፤ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ብሎኮች በጣም የሚያማምሩ ናቸው ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ትምሮ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ትንሽ ከበድ ሊልባቹህ ስለሚችል በግቢው ምቾት እንዳትታለሉ ። የካንፓሶች ብዛት፦ ጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን በቅርብ ጊዜ አንድ አዲስ campus ( Agaro campus) ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል። የአራቱ campus ስሞች እንደሚከተለው ነው፦ ➊ ዋና ጊቢ ( Main campus) ➋ ቤኮ Campus ➌ Kito Furdissa (Techno) Campus ➍ Agri Campus ➊ በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች ፦ - ጤና እንስቲትዩት - ህግና አስተዳደር ኮሌጅ - የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ - ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና - ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸው። . ➋ ቤኮ (B.E.Co) (College of Business& Economics) ከዋናዉ ግቢ በቅርበት የሚገኝ ሆኖ በመካከላቸው ዋናውንና ቤኮ ግቢን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል። በዚህም የተነሳ የዋና ግቢ ተማሪዎችም ሆነ የቤኮ ግቢ ተማሪዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም ችግር መመላለስ ይችላሉ። ➌ ቴክኖ ግቢ (Kito furdissa campus) የእንጂነርግ እና የcomputer science ተማሪዎች ግቢ ነው ። ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ከመሆኑም ባሻገር ለመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎቹን አሰራር ያየ ሰዉ እውነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነው ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም። ከአራቱ ካምፓሶች  የቴክኖ ግቢ በንፅፅር ከዋናዉ ግቢ ርቆ የሚገኘው ግቢ ሲሆን መርካቶ (የጅማ ከተማ እምብርት) በሁለቱ ጊቢዎች መካከል ትገኛለች። ➍Agri Campus Agri Campus የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ተማሪዎች ግቢ ነው። የሚገኘውም ከቴክኖ ግቢ እና ከዋናው ግቢ መሃል (መርካቶ አካባቢ) ነው። ❺ Agaro Campus Computer Science, Accounting and Finance, and Management. የካፌ ምግብ፦ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የካፌ ምግብ በtransfer ከሌሎች ግቢዎች በሚመጡ ተማሪዎች ሁሉ የተመሰከረለት ነው። የግቢ ካፌ በጣም ተስማሚ ከመሆኑ የተነሳ የነን ካፌዎች ቁጥር እንዲያንስ ተጽእኖ ፈጥሮበታል ምግቡ Normal ነው አንዳንድ ምግቦች ሊደብሩ ይችላሉ በተለይ ለፍሬሽ ቢሆንም ግን ጨጓራ ምናምን አይነካም። ከካፌው በተጨማሪ ግቢ ውስጥ እና ከግቢ ውጭ ያሉ ብዙ አማራጮች አሉ። ከካፌ ውጪ ስላሉ ምግቦች፦ በአይነትም በጥራትም አሪፍ የሚባሉ ከግቢ ውጭ ብዙ ምግብ ቤቶች አሉ። በተጨማሪም ከግቢ ውጭ የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ማግኘት ይቻላል። ለምሳሌ ሙዝ ፣ ብርቱካን፣ አቩካዶ ...ወዘተ የመሳሰሉትን በቀላሉ ማግኛት ይቻላል። የተለያዩ ጁስ ቤቶችም እንዲሁ በብዛት ይገኛሉ ። ውሃ፣ መብራት እና WIFI 🚰 የብዙ ግቢዎች ችግር የሆነው የውሃ ጉዳይ ጅማ ውስጥ ለአንድ ቀን ጠፋ ማለት ኒው ዮርክ መብራት ጠፋ እንደማለት በሉት። የውሃ ችግር ጅማ ውስጥ የለም ማለት ይቻላል እንዳያሳስባቹህ ። ግን ሙሉ ለሙሉ አይጠፋም አይባልም በዛ ቢባል ለአንድ ቀን ነው ። መብራት ኖርማል ነው አንዳንዴ ብቻ ይጠፋል ፤ WIFI ለክፉ አይሰጥም አሁን ላይ በጣም መሻሻል እያሳየ ነው ። የሽንት ቤት ጉዳይ፦ በብዙ ግቢዎች እንደተለመደው ትንሽ የሚያስቸግር ነገር ቢኖረውም ከብዙ ካንፓሶች ግን የተሻለ ነው ። 💫 በተረፈ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን ቀዳሚ ከሚባሉት ዩንቨርሲቲዎች ግንባር ቀደም በመሆኑ ብዙ አስቸጋሪ ነገር አያጋጥማችሁም ። 👇👇

  • ድሬዳዋ  university 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ከግቢው ተማሪ መገኛ; Dire dawa city የአየር ሁኔታ; ሞቃታማ  አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች ወፍራም ብርድልብስ አያስፈልግም አንሶላ ና አልጋ ልብስ በቂ ነው፤ የመጀመሪያዎቹን አራት ወራት ትንሽ ሊበርድ ይችላል ፡ ግንቦት ላይ ምናምን ግን በጣም ሞቃት ነው። ድሬ አንድ ግቢ እና ሶስት መግቢያ መውጫ በር ያለው ሲሆን ሁሉም filed of study  እዛው ነው የሚሰጠው በተጨማሪም ሶስት ላይብራሪ ያለ ሲሆን እነሱም            🏩   Tecno                🏩     Main            🏩     Fb/keranyo And also have different departments and field study Health science 🌐IOT 🌐FBE 🌐other social science 🌐Computitional science 🌐Fashion design 🌐Architecture 🌐 Engineering 🗻Engineering fileds 1 mechanical 2 electrical 3 chemical 4 civil 5 textile 6 cotm 7 food 8 industrial 9 survey 👉Arc and Medicine መግባት ለምትፈልጉ መግቢያ ፈተናና የEntrance ውጤትም ይታያል። 👉FB ( faculty of business) total  social fileds House of medicine ale hulum health science ያጠቃልላሉ በተረፈ ስለ ግቢው የትምህርትና የአንዳንድ አስፈላጊ መረጃዎች ጥቆማ የያዘውን ፓምፕሌት ከታች ባለው ፎቶ ላይ መመልከት ይችላል። Architecture and Fashion design  መግባት የምትፈልጉ የመግቢያ ፈተና ስላለው እዛያሉ ሲኒየር ተማሪዎችን ስለፈተናው ኢንፎ ብትጠይቁ አሪፍ ነው የትምህርት አሰጣጡ ምናምን በጣም አሪፍ ነው፥ ላይፉም ሙድ አለው ብቻ እናንተ ኑ የድሬ ሰዎችም ሲበዛ  ፍቅር ናቸው ይህን ስትመጡ ትመሰክራላችሁ መስጂድ እና ቤተ-ክርስቲያንም በግቢው አቅራቢያ ስለሚገኝ ይበልጥ ትወዱታላ

  • ውጤት ቀጣይ ሳምንት የመለቀቅ እድሉ ከፍተኛ ነው!!

SMART FRESHMAN — tgindex