SO Digital - ሶ
СтатистикаSO Digital - ሶ በዲጂታሉ ዓለም ስኬታማ እንዲሆኑ እናግዝዎታለን! 🔹 የቴክኖሎጂ መረጃዎች: የዕለት ተዕለት ኑሮን የሚያቀልሉ የቴክኖሎጂ ጥቆማዎች። 🔹 የሥራ እና ትምህርት ዕድሎች: በሀገር ውስጥና በውጭ የሚወጡ አዳዲስ የሥራ ማስታወቂያዎች። 🔹 ትምህርታዊ ይዘቶች: ለህይወት ስኬት የሚረዱ ክህሎቶችና ትምህርቶች። Contact: @sodigitall / @sodigitalbot
- Последний пост
- 6 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 8
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
# ለማዘዝ 👉 @Wubetepalacebot
https://youtu.be/ez2ThhrGGI0
Website👉 https://asu.co1.qualtrics.com/jfe/form/SV_26x2jSBOAofgLyK
https://youtu.be/ez2ThhrGGI0
SO Digital - ሶ pinned Deleted message
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔 ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔 ለረጅም አመታት በፊልሙ አለም እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች በሀገራችን ዝናን ያተረፈው ነፃነት ወርቅነህ በዛሬው እለት ባደረበት ህመም ከዚህ አለም ተለይቷል So Digital ለቤተሰቦቹና ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን አንመኛለን @Sodigitall
የሚሸጥ ቲክቶክ አካውንት ያላቹ መስፈርት ✅ ከ 40k - 50k Follow ያለው ✅ Viral የሆነ አካውንት ✅ ከሀይማኖት እና ፖለቲካ የፀዳ ኮንተንት ይህንን የሚያሟላ ቻናል ብቻ በዚህ ሊንክ የቻናላቹን ፊት ገፅ Screenshot እና ሊንክ ብቻ ላኩልን... ከተባሉት ውጪ ምትልኩ መልስ ላይኖር ይችላል ፡፡ 👉 @Sodigitalbot
ሰላም ቤተሰቦች! 👋 አስደሳች ዜና! የ "SO Digital" የዩቲዩብ ቻናላችን ስራ ጀምሯል። በበፊቱ ቻናሌ ስለገጠመኝ ችግር አስባቹ እና ተጨንቃቹች በውስጥ መስመር ላናገራቹኝ እንዲሁም ላበረታታቹኝ ከልብ አመሰግናለው ... ከዚህ በኋላ በበለጠ ጥራት እና ዝግጅት ምርጥ ቪዲዮዎችን የምናደርሳችሁ በአዲሱ ቻናላችን ይሆናል። ሁላችሁም አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ከጎናችን እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። 🔗 የቻናላችን ሊንክ፦ https://www.youtube.com/@sodigitall 🔗 እኔን ለማግኘትና እና ለማናገር ፦ https://t.me/Sodigitalbot ድጋፋችሁ ለኛ ብርታት ነው! ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) ተባበሩን። SO Digital - የወደፊት እይታ! 💻✨