tgindex
Special Needs Crew

Special Needs Crew

Статистика
@specialneedcrewанглийский

We can build inclusive environment and community.

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
150
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
131
23 постов
Вовлечённость
87,3%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
78
1/48двое суток
89
1/72трое суток
96

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • Home therapy 3 days per week Location Cambridge Experienced with home therapy Qualifications psychology Psychatry special need basic ABA training is mandatory @Brightsideedu

  • የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide) የሥራ ቦታ፦ ሣር ቤት - ካርል አደባባይ በሶነንላንድ ኢንተርናሽናል ስኩል ብዛት፦ 1 ፆታ፦ አይለይም የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር የልምድ ደረጃ፦ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ደሞዝ/ክፍያ፦ ማራኪ (በስምምነት) ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 17/11/2018 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 5 ቀናት። ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! የሥራውን ዝርዝር ለማግኘት እና ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment                       በስልክ፦ 🤳 0707573253 በሌሎች ማስታወቂያዎች ቀድሞ የሥራ ዕድል ለማግኘት፦ https://forms.gle/LT6dTAcdGy8RGgfb6

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ነገ መጀመር የምትችል የልዩ-ፍላጎት መምህርት ፆታ፡ ሴት ብዛት:- 1 የሥራ ቦታ: ካስሜዳ የስራ ልምድ:- 2 ዓመት ከዛበላይ                     የስራው አይነት:- ቤት ለቤት የስራ ሳዓት:- ለ 1ሳዓት ቴራፒ በሳምንት ለ3ቀን የትምህርት ዘርፍ:- ልዩ-ፍላጎት ሳይኮሎጂና ተዛማጅ እንዲሁም በቴራፒ ልምድ ያላት ደሞዝ:- በስምምነት 👉 #ከልጆች ጋር በመስራትልምድ ያለው ለቦታው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል  👉 #ኣንድ አመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስልጠና ለወሰዱ ቅድሚያ እንሰጣለን!! ነገ ስራ መጀመር የምትችል ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ  በ@Sity49CV and certification ላኩልን +251913484999 ይደዉል። ገጹ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ያጋሩት https://t.me/+

  • የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የሥራ ቦታ:- ቱሊ ዲምቱ ደሞዝ:- 14,000 ጾታ:- አይለይም ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ የሰራ ቢያንስ የአንድ ዓመት ልምድ ያለው ፍላጎት ያለው ስልክ ቁጥሩን በ @belay25 ይላክ

  • የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide) የሥራ ቦታ፦ ኮተቤ ኪዳነምህረት አካባቢ ብዛት፦ 1 ፆታ፦ ሴት የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር (ቤት ላይ ጀምሮ ከመስከረም በኃላ በት/ቤት የሚቀጥል) የልምድ ደረጃ፦ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ደሞዝ/ክፍያ፦ 8,000 - 9,000 ብር (ቲቶሪያል ክፍያ ያለው) ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 05/12/2018 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 5 ቀናት። ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! የሥራውን ዝርዝር ለማግኘት እና ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment                         በስልክ፦ 🤳 0707573253 በሌሎች ማስታወቂያዎች ቀድሞ የሥራ ዕድል ለማግኘት፦ https://forms.gle/LT6dTAcdGy8RGgfb6

  • የትርፍ ሰዓት ሥራ በጣም አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ ቦታ:- ቦሌ ቡልቡላ የልዩ-ፍላጎት ባለሙያ ደሞዝ:- በስምምነት ጾታ:- ሴት ፍላጎት ያለው CV በ @belay25 ማስገባት ይችላል የ oline ስልጠናችንን ዛሬ ይመዝገቡ 0941537799 0955353208 0929324064 https://t.me/autismfact

  • Home therapy 2 days per week Location kolefae Experienced with home therapy Qualifications psychology Psychatry special need basic ABA training is mandatory @Brightsideedu

  • የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር ረዳት መምህር / ቴራፒስት (4 ቦታዎች) የስራ መደብ፦ ረዳት መምህር / ቴራፒስት (Assistance) የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት (Full-Time) ደመወዝ፦ በስምምነት የትምህርት ደረጃ፦ 10/12 ክፍል  ወይም በተዛማጅ መስክ የተሰጠ የምስክር ወረቀት (Certification) ያለው/ላት። የስራ ልምድ፦ ከተለያዩ ህጻናት ጋር አብሮ በመስራት፣ በመንከባከብ ወይም በማገዝ ዙሪያ የስራ ልምድ ያለው/ላት። በቴሌግራም ለማመልከት: @Tizaabebe በአካል መጥቶ ለማስገባት፦ ጦር-ሃይሎች ከሙሉ ወንጌል ቸርች ጀርባ https://t.me/gohcenters

  • JOB VACANCY: ONE-TO-ONE STUDENT SUPPORT ASSISTANT Location/Setting: Flidoro, Ethio-Nur School Position Type: Full-Time (Monday – Friday, 2:00 AM – 10:00 PM Local Time) Salary: Negotiable Key Responsibilities Plan Execution: Implement Individualized Education Program (IEP) goals and Behavior Intervention Plans (BIPs). Instructional Adaptation: Modify classroom materials, visual schedules, and daily routines to align with the student's unique neurodivergent learning style. Social Facilitation: Guide and coach the student through peer interaction and social problem-solving during unstructured activities and group settings. Behavior Management: Utilize positive reinforcement strategies to regulate behavior and foster an inclusive classroom environment. Qualifications & Requirements Experience: Minimum of 1 year of hands-on experience working with Neuro divergent populations (e.g., ASD, ADHD, speech/language delays). Competencies: Strong understanding of pediatric development, communication, and behavioral adaptation techniques. How to Apply Qualified candidates are invited to submit their CV via Telegram or contact us directly at: 📱 Telegram / Phone: +251 91 189 4804 | +251 91 170 5979

  • አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ የስራ ቦታ:- ቦሌ አካባቢ ወሎ ሰፈር ተፈላጊ ችሎታ:-ሳይኮሎጂስት ወይም በልዩ ፍላጎት ምሩቅ ደሞዝ:-10000-12000 ፍላጎት ያለው ከስር በተለጠፈው ቁጥር ደውሎ የስራ ባለቤት መሆን ይችላሉ ደውለው ስልጠናችንን ይካፈሉ 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የሙሉ ቀን ሥራ የሥራ ቦታ:- ቱሊዲምቱ አካባቢ የትምህርት ዝግጅት:- ልዩ-ፍላጎት ወይም ሳይኮሎጂስት ጾታ:- ሴት ደሞዝ:- 13,000-15,000 መካከል ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ ልምድ ያላት ፍላጎት ያለው ይደውልልን የሥራ ባለቤት ይሆናሉ። 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት አስተባባሪ  (Special Needs and inclusive education program coordinator) የሥራ ቦታ፦ አዳማ - በአቡነ ጎርጎሪዮስ ት/ቤት ብዛት፦ 1 ፆታ፦ አይለይም የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች የትምህርት ደረጃ፦ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የቅጥር ሁኔታ፦ ቋሚ ቅጥር የልምድ ደረጃ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ደሞዝ/ክፍያ፦ 25,000 - 35,000 (በስምምነት) ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 21/11/2018 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 5 ቀናት። ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ፣ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! የሥራውን ዝርዝር ለማግኘት እና ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment                         በስልክ፦ 🤳 0707573253 በሌሎች ማስታወቂያዎች ቀድሞ የሥራ ዕድል ለማግኘት፦ https://forms.gle/WaLELxopNV4mnQHT8

  • Home therapy 5 days per week Location Bole bulbula Experienced with home therapy Qualifications psychology Psychatry special need basic ABA training is mandatory @Brightsideedu

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ ነገ መጀመር የምትችል የልዩ-ፍላጎት መምህርት ፆታ፡ ሴት ብዛት:- 1 የሥራ ቦታ: ገርጂ የስራ ልምድ:- 1 ዓመት ከዛበላይ                     የስራው አይነት:- ቤት ውስጥ የስራ ሳዓት:- 3:00 - 9:00 የትምህርት ዘርፍ:- ልዩ-ፍላጎት ሳይኮሎጂና ተዛማጅ እንዲሁም በቴራፒ ልምድ ያላት ደሞዝ:- በስምምነት 👉 #ከልጆች ጋር በመስራትልምድ ያለው ለቦታው ቅርብ ቢሆን ይመረጣል  👉 #ኣንድ አመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ስልጠና ለወሰዱ ቅድሚያ እንሰጣለን!! ነገ ስራ መጀመር የምትችል ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ ብቻ  በ@Sity49CV and certification ላኩልን +251913484999 ይደዉል። ገጹ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ለወዳጅ ያጋሩት https://t.me/+

  • አስቸኳይ የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide) የሥራ ቦታ፦ አያት አካባቢ - ኦዞን ት/ቤት ብዛት፦ 1 ፆታ፦ ሴት የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር የልምድ ደረጃ፦ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ደሞዝ/ክፍያ፦ 12000 - 15000 ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 18/11/2018 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 2 ቀናት። ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! የሥራውን ዝርዝር ለማግኘት እና ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment                         በስልክ፦ 🤳 0707573253 በሌሎች ማስታወቂያዎች ቀድሞ የሥራ ዕድል ለማግኘት፦ https://forms.gle/LT6dTAcdGy8RGgfb6

  • በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ መስፈርቱን ለምታሟሉ ብቻ በልዩ-ፍላጎት የስራ ልምድ ያላት ጾታ:- ሴት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ሰርታ የምታውቅ ደሞዝ:- በስምምነት ክረምት ጀምራ ለበጋው የምትቀጥል የሥራ ቦታ:- አያት አካባቢ 0941537799 0929324064 0955353208 https://t.me/autismfact

  • የሥራ ማስታወቂያ የሥራ መደቡ መጠሪያ፦ የልዩ-ፍላጎት ረዳት መምህር (Special Needs Assistant Teacher / One On One Aide) የሥራ ቦታ፦ ሣር ቤት - ካርል አደባባይ በሶነንላንድ ኢንተርናሽናል ስኩል ብዛት፦ 1 ፆታ፦ አይለይም የሥራ መስክ/ዘርፍ፦ ልዩ-ፍላጎትና አካቶ ትምህርት ፣ የሥነ-ልቦና ዘርፎች፣ የህፃናት ዕድገት፣ ትምህርት እና እንክብካቤ እና ተያያዥ መስኮች የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የቅጥር ሁኔታ፦ የወላጅ ቅጥር የልምድ ደረጃ፦ 3 ዓመትና ከዚያ በላይ ደሞዝ/ክፍያ፦ ማራኪ (በስምምነት) ማስታወቂያ የወጣበት ቀን፦ 17/11/2018 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ተከታታይ 5 ቀናት። ልዩ-ፍላጎት ያላቸው ልጆችን ለማገዝ እና ለውጥ ለማምጣት ታታሪ የሆኑ ሥራውን ለማግኘት የላቀ አስተዋፅዖ አለው። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! የሥራውን ዝርዝር ለማግኘት እና ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ @Mela_Recruitment                       በስልክ፦ 🤳 0707573253 በሌሎች ማስታወቂያዎች ቀድሞ የሥራ ዕድል ለማግኘት፦ https://forms.gle/LT6dTAcdGy8RGgfb6

  • የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የሥራ ቦታ:- አያት ጸበልአካባቢ የሥራ ሁኔታ:- ቤት ውስጥ የሚሰራ ተፈላጊ ችሎታ:- ልዩ-ፍላጎት ላይ የሰራ ፍላጎት ያለው ዛሬ ቀን ከ10:00-12:00 በመደወል የሥራ ባለቤት መሆን ይቻላል። ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ በ @belay25 መረጃችሁን መላክ ይችላሉ 👉 0941537799 👉0955353208 👉0929324064 https://t.me/autismfact

  • 🎴British International School🎴 ▪️Job Position 1: Ethiopian National Curriculum English Teacher (G1–G5) ▪️Job Position 2: Ethiopian National Curriculum English Teacher (G1–G5 and above) ▪️Job Position 3: International Curriculum English Teacher (KS3, IGCSE, A’ Level) ▪️Job Position 4: International Curriculum Math, Chemistry & Geography Teacher (KS3, IGCSE, A’ Level) ▪️Job Position 5: International Curriculum IT Teacher (KS3, IGCSE, A’ Level) ▪️Job Position 6: Ethiopian National Curriculum Civics Teacher (G6 and above) ▪️Job Position 7: Ethiopian National Curriculum Maths Teacher (G6 and above) ▪️Job Position 8: Ethiopian National Curriculum Social Studies Teacher (G6 and above) eacher (G6 and above) ▪️Job Position 9: Ethiopian National Curriculum History Teacher (G9 and above) ▪️Job Position 10: Ethiopian National Curriculum Geography Teacher (G9 and above) ▪️Job Position 11: Ethiopian National Curriculum Science Teacher (Chemistry, Biology, Physics – G6 and above) ▪️Job Position 12: French Teacher ▪️Job Position 13: Afan Oromo Teacher ▪️Job Position 14: Special Education Needs (SEN) Teacher ▪️Job Position 15: KS1 (KG) Coordinator ▪️Job Position 16: Business & Economics Teacher ▪️Job Position 17: Health & Physical Education Teacher ▪️Job Position 18: Amharic Teacher ▪️Job Position 19: Main (Self‑Contained) Teacher ▪️Job Position 20: Assistant Teacher ▪️Job Position 21: Lab Technician ▪️Job Position 22: Music & Art Teachers ▪️Job Position 23: PE Teacher ▪️Job Position 24: ICT Teacher ▪️Job Position 25: Cover Teacher ▪️Job Position 26: School Nurse ▪️Find More Details here           💧💧💧💧💧 https://elelanajobs.com/job/british-international-school/?utm_source=telegram&utm_medium=mobile_app ▪️Deadline : July 29, 2026

Special Needs Crew — tgindex