Star Exams
Статистика- Последний пост
- 1 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 602
- 1/48двое суток
- 689
- 1/72трое суток
- 744
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚀 Star Exams ትልቅ ነገር ይዞ እየመጣ ነው! አዎ — ሁሉም ነገር 100% ነጻ ሆኖ ይቀጥላል። 🔓 ለእናንተ እያዘጋጀን ያለነው 👇 📚 የማህበራዊ ሳይንስ ፈተናዎች — የበርካታ ዓመታት ያለፉ ፈተናዎችን የሚይዝ 🆕 እንዲሁም የ2018 ፈተናዎች — ለተፈጥሮ እና ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 📝 ለእያንዳንዱ ምዕራፍ አጠር ያሉ ማስታወሻዎች 📖 የአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መጻሕፍት — ለተማሪዎችም ለመምህራንም …እና ሌሎችም። እነዚህ በቀጣዮቹ ወራት ይለቀቃሉ ። ተከታተሉን። 🔔 💬 Star Exams ቀጥሎ ምን እንዲጨምር ትፈልጋላችሁ? ሃሳባችሁን በኮሜንት ጻፉልን, ጥናታችሁን ቀጥሉ። ከጎናችሁ ነን!! 💪
Biology is also uploaded 🔥
We have also included SAT 2018 Round One with answer and explanation 🤗
To get physics 2018 exam you need to go to the setting page and then press on the UPDATE EXAM DATA button.
Dear Star Exams Users, we have included 2018 first round Physics exam with both explanation and answer🥳. We will add SAT 2018 tonight 😊
ለመላው የ ኢንትራንስ የመጀመሪያ ዙር የ natural science ተፈታኞች በሙሉ 👩💻እስካሁን ያነበባቹትን ፣ ፈተናዎችን Practice ያደረጋችሁትን ፣ ነገ እና ከነገ በኃላ የለፋቹበትን የምታሳዩበት ጊዜ ነው ፡፡ 👉ኢንትራንስ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለውም!!! 🫂 ራሳችሁን አረጋጉ 😴 በቂ አንቅልፍ ተኙ 📚የምትችሉትን ሞክሩ ለሁላችሁም መልካም ፈተናን ተመኘን 🙏
⭐️ Please support our app! If our app has helped you, kindly rate us on Google Play. Your rating helps us grow and improve. Thank you for your support🤗
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.easycodesolution.starexams
🎉 ተመለሰ! Gemini AI Chat እንደገና ሥራ ጀምሯል! ለአንድ ሳምንት ያህል የነበረው የ Gemini chat ችግር አሁን ሙሉ በሙሉ ተስተካክሏል ✅ 🤖 አሁን በ app ውስጥ እንደገና ከ Gemini AI ጋር መወያየት ትችላላችሁ — ጥያቄ ጠይቁ፣ ማብራሪያ ጠይቁ፣ እና ለፈተና ተዘጋጁ!
Important notice for Star Exams Windows users If the app closes by itself after clicking Download, please install Microsoft Visual C++ Redistributable 2015–2022 first. ✅ Install the x64 version ✅ Restart your computer ✅ Open Star Exams again If the problem continues, also install the x86 version. Still facing the issue? Contact us: @Star_Exams_Helper
Dear Social students we are sorry not to have social exams😭, we promise to include social questions next year 🫡
ውድ የ Star Exams ተጠቃሚዎች ፓሥዎርድ ጠፍቶባችሁ እንዲሁም አፑን PC ላይ ስትጠቀሙ ሚያስቸግራችሁ ከሆነ ወይም እንደ አዲስ መተግበሪያውን በአዲስ ስልክ ለመክፈት እየተቸገራችሁ ከሆነ ከስር ባለው account ልታናግሩን ትችላላችሁ:: @Star_Exams_Helper መልካም የፈተና ዝግጅት ይሁንላችሁ!!!
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ! የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23/2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ መደረጉ ይታወሳል። ተፈታኞች በተደለደላችሁበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት፤ በኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም መለማመመድ ትችላላችሁ ተብሏል። 💻 exam1.ethernet.edu.et 💻 exam2.ethernet.edu.et 💻 exam3.ethernet.edu.et 💻 exam4.ethernet.edu.et ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በ667 የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡ - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን በ97 ዩኒቨርሲቲዎች እና በ570 የክልል ማዕከላት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ በተፈጥሮ ሳይንስ 306,964 እንዲሁም በማኅበራዊ ሳይንስ 257,255 በድምሩ 564,219 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ገልፀዋል፡፡ ፈተናውን በሙሉ አቅም በበይነ መረብ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ ተማሪዎች በወረቀት የሚፈተኑ እንደሚኖሩም ጠቁመዋል። ፈተናው በስድስት ዙር (ማኅበራዊ ሳይንስ በሦስት ዙር እና ተፈጥሮ ሳይንስ በሦስት ዙር) ሚሰጥ መሆኑ ገልፀዋል፡፡ #FBC ምንጭ : ትምህርት ሚንስቴር
видео или голосовое, без подписи
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ምንጭ : ትምህርት ሚኒስቴር 💠 🔴
በክልሎች የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ለመስጠት የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት እንቅፋት መሆኑ ተገለፀ 👉 የትምህርት ሚንስቴር በበኩሉ 122ሺህ ኮምፒውተሮች ተሰራጭተዋል ብሏል የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ሙሉ በሙሉ በበይነ-መረብ (ኦንላይን) ለመስጠት የታቀደ ቢሆንም፣ የመሠረተ ልማትና የበጀት እጥረት ከፍተኛ እንቅፋት እንደሆነባቸው አሐዱ ያነጋገራቸው የቤኒሻንጉል ጉምዝ እና የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮዎች ተናግረዋል፡፡ የክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች ተወካዮች ለአሐዱ ሬድዮ እንደተናገሩት፤የኃይል፣ የኔትወርክ እና የኮምፒውተር እጥረት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በዲጂታል ብቻ ለመስጠት የተያዘውን እቅድ እንዳያሳኩ እንቅፋት ሆነውባቸዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በበኩላቸው፣ ፈተናውን በዲጂታል ለመስጠት የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁንና 122 ሺህ ኮምፒውተሮች በተለያዩ ማዕከላት መዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 7 ሺህ 202 ተማሪዎች ለፈተና እንደተመዘገቡ ከእነዚህም መካል 52 ትምህርት ቤቶች በኦንላይን፣ ቀሪዎቹ 30 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በወረቀት እንደሚፈተኑ የቢሮው የፈተናና ምዘና አስተባባሪ አቶ ደጉ ቢሆነኝ ገልጸዋል። በክልሉ 16 የመፈተኛ ማዕከላት ቢዘጋጁም፣ አሁንም 645 ተጨማሪ ኮምፒውተሮች ያስፈልጋሉ ተብሏል። በትግራይ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ 90 በመቶ ቢጠናቀቅም፣ ከጥቅምት ወር ጀምሮ በጀት በመቋረጡ ትምህርት ቤቶች የመዘጋት ስጋት ላይ እንደሆኑ ለአሐዱ ራድዮ የተናገሩት ደግሞ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ኪሮስ ጉዕሽ ናቸው። አሁን ባለበት ሁኔታ የፈተናውን አሰጣጥ እርግጠኛ ሆኖ መናገር እንደማይቻል የገለጹት ሚኒስትሩ ‹‹ተማሪዎች ከዋናው ፈተና በፊት ለሁለት ወራት የሙከራ ፈተና በመውሰድ ከኮምፒውተር ጋር እንዲላመዱ እንደሚደረግ ቢገልጽም፣ በክልሉ ያለው ተጨባጭ ሁኔታ ከእቅዱ ጋር የሚጣረስ ነው›› ብለዋል፡፡ ክልሎቹ በቴክኖሎጂ የታገዘ የፈተና ሥርዓት ለመዘርጋት የታለመው ዕቅድ፤ በክልሎች ደረጃ ካለው የመሠረተ ልማትና የፋይናንስ አቅም አኳያ ያለመሳካት እድሉን ቢገለልጹም ትምህርት ሚንስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሌሎች አማራጮች ሊሰጥ እንደሚችል ያስቀመጠው አማራጭ የለም፡፡ ምንጭ : ትምህርት ሚኒስትር
🎉 TOP 3 WINNERS ANNOUNCED 🎉 Dear students, Thank you all for participating in our 30 Geography Model Questions Quiz 📚 We are happy to announce that the Top 3 scorers have been selected! 🎯 🏆 Winners (partial emails): izu***@gmail.com - 30 getabalew***@gmail.com - 30 isays***@gmail.com - 30 📧 If you see your email above, please check your inbox (and spam/junk folder) and reply with your phone number to receive your 100 birr reward. ⏳ Please respond as soon as possible so we can send your prize
I just finished listening to Professor Berhanu Nega’s interview with ወቸው GOOD Podcast—it was a really good interview. If you have time, I recommend listening to the whole podcast; you’ll learn a lot. But if you don’t have time (it’s almost 6 hours long 😅), you can start from the part where they discuss the new educational curriculum being implemented since he became the Minister of Education. It starts at 3:38:00. Enjoy 🤗 https://youtu.be/VZki27ut9kU?t=13083
📢 New for Social Students! As we promised, we’ve prepared Geography model exam (30 questions). 🎯 Test your knowledge and get instant explanations after finishing! 🏆 Top 3 scorers will win a 100 birr prize! Enjoy & good luck! 💪 https://forms.gle/QSHx4pf5uEA4ycq1A