ተማሪው Student طلب סטוּדֶנט φοιτητής...
Статистикаመረጃ እና ማስረጃ ላይ ተንተርሶ አነጻጽሮ አመክኖያዊ እምነት መሻት ፤ ጨለምተኛ እና ጭፍን ከመሆን መራቅ ፤ ወደ ሀቅ ጎዳና ይመራል ! ።
- Последний пост
- 25 февр.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የሚባርኩህን እባርካለሁ በሶስቱ አብርሐማዊ ሐይማኖት ማለትም አይሁድ፤ ክርስትና እንዲሁም ኢስላም አብርሐም ታላቅ ከሆኑ ነቢያት መሆኑ የታወቀ ነው አላህ በርሱም በዘሩም ላይ ሰላሙን በረከቱን ያስፍን አሚን ! ታድያ ለአብርሐም ቃል ኪዳን ተገብቶለታል ይህ ቃልኪዳን እርሱን የሚባርኩ ህዝቦች እንዳሉ ተነግሯል ግና ማናቸው ... አይሁድ ክርስትና ወይስ ኢስላም ... በኢስላም በትንሹ አንድ ሙስሊም በአብርሐም እና በዝሪያው በቀን 10 ጊዜ በላይ በእያንዳንዱ ስግደት ሰላምና እና እዚነት እና በረከት በአብርሐምም እና በቤተሰቦቹ በዝሪያውም ላይ ይሁን ብሎ ይለምናል ይህም ሰላቱል ኢብራሒሚያ በመባል ይታወቃል ! اللَّهُمَّ صَلَّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ * كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ “አላህ ሆይ በሙሀመድ ላይና በሙሀመድ በቤተሰቦች ላይ እዝነትህን አስፍን። ልክ በኢብራሂም እና በቤተሰቦቹ ላይ እንዳሰፈንከው ሁሉ። በረከትህንም በሙሀመድና በቤተሰቦቻቸው ላይ አስፍን። ልክበኢብራሂምና በቤተሰቦቹ ላይ በረከትህን እንዳሰፈንከው ሁሉ። አንተ ምስጉንና የላቅክ ነህና። ” ዘፍጥረት 12:1-3 [1] እግዚአብሔር (ያህዌ) አብራምን እንዲህ አለው፤ “አገርህን፣ ወገንህንና የአባትህን ቤት ትተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ። [2] “ታላቅ ሕዝብ አደርግሃለሁ፤ ደግሞም እባርክሃለሁ፤ ስምህን ገናና አደርገዋለሁ፤ pለሌሎች በረከት ትሆናለህ። [3] የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግሙህን እረግማለሁ፤ በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” ✍️ Student
رمضان مبارك 🌙 أسأل الله أن يتقبل منا ومنكم الصيام والقيام. وإن كان بدر مني تقصير أو خطأ، فإني أستغفر الله وأطلب منكم العفو والسماح.
በወንድም አሊ ለ እኔ student ስጦታ ደርሶኛል አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው ዱዐ አድርጉለት አደራ !
ኢንሻአላህ !
▮◆ትምህርት◆▮ ✔ቢብሊካል ክሪቲሲዝም? ✔ስለ ባይብል ይህን ያውቁ ኖሮል? ◍ ኡስታዝ ቃል. አሚን ◍ ወንድም ኢብራሂም ◍ ከወገኖች ጋር እንድደርስ ሸር አድርጉ
ለሰዎች ያጋሩ
በፍጥነት እያደገ ያለው ሐይማኖት ኢስላም ነው ብዙ አመርቂ የሚባል የደዐዋ ስራዎች የኢስላም እውነት በሰፊው መስተማሩ አንዱ ሆነ ሳለ በተቃርኖ ያልተዋጠላቸው "ብዙ ስለሚወለዱ ነው?" እናስ ¡ እኛ አትውለዱ ብለናል እንዴ እውነት በመውለድ ከሆነ ፈልፍሉ ቀልዱ ቀልድ ነው PEW RESEARCH ባወጣው ጥናት በአለም ላይ ባለው ቁጥር ልክ በከፍተኛ ደረጃ አማኝ የሚመናመንበት ሐይማኖት ክርስትና ነው ይህ የሆነው እኛ ስለምንወልድ እናተ ደሞ ስለምትሞቱ ሳይሆን ሐይማኖታቸውን ለማዋቅ ለማጥናት ለመርመር የሚጥሩ እየቀየሩ በመሆኑ ነው !
ጳውሎስ ግን .... “ሕጉ ምንም ፍጹም አላደረገምና፥ ስለዚህም የምትደክም የማትጠቅምም ስለሆነች የቀደመች ትእዛዝ ተሽራለች፥ ወደ እግዚአብሔርም የምንቀርብበት የሚሻል ተስፋ ገብቶአል።” — ዕብራውያን 7፥18-19
ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ህግጋት መተግበር ከባድ ነው ኢየሱስ በኛ ቦታ ተገበረልን የሚል ስብከት እንሰማለን እውን ግን ከባድ ነበረ ... “እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም።” — ዘዳግም 30፥11
ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ህግጋት መተግበር ከባድ ነው ኢየሱስ በኛ ቦታ ተገበረልን የሚል ስብከት እንሰማለን እውን ግን ከባድ ነበረ ... “እኔ ዛሬ የማዝዝህ ይህች ትእዛዝ ከባድ አይደለችም፥ ከአንተም የራቀች አይደለችም።” — ዘዳግም 30፥11
ይህቺ የዲያቆን 'ዘማርያም ዘለቀ' ቪዲዮ እዚሁ ትቀመጥ፣ ታስፈልጋለች መሰል። ☑️Sαlαh Responds😘
ጋብቻ በገነት 🤝 👆
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከነበብኩት ነገር ከጠቀማቹ
ተጠርተናል ተመርጠናል .. "ሙስሊም የምትሆነው ሰው በመሆንህ ብቻ ነው ተመርጠህ ሌላ የሆንክ ከመሰለህ መራጩ ሰይጣን እንጂ አላህ ፍጥረቱን አያበላልጥም" وَقَالَ الشَّيْطَانُ لَمَّا قُضِيَ الْأَمْرُ إِنَّ اللَّهَ وَعَدَكُمْ وَعْدَ الْحَقِّ وَوَعَدتُّكُمْ فَأَخْلَفْتُكُمْ ۖ وَمَا كَانَ لِيَ عَلَيْكُم مِّن سُلْطَانٍ إِلَّا أَن دَعَوْتُكُمْ فَاسْتَجَبْتُمْ لِي ۖ فَلَا تَلُومُونِي وَلُومُوا أَنفُسَكُم ۖ مَّا أَنَا بِمُصْرِخِكُمْ وَمَا أَنتُم بِمُصْرِخِيَّ ۖ إِنِّي كَفَرْتُ بِمَا أَشْرَكْتُمُونِ مِن قَبْلُ ۗ إِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ ነገሩም በተፈጸመ ጊዜ ሰይጣን ይላቸዋል «አላህ እውነተኛውን ቃል ኪዳን ገባላችሁ፡፡ ቃል ኪዳንም ገባሁላችሁ፤ አፈረስኩባችሁም፡፡ ለእኔም በእናንተ ላይ ምንም ስልጣን አልበረኝም፡፡ ግን ጠራኋችሁ፡፡ ለእኔም ታዘዛችሁ፡፡ ስለዚህ አትውቀሱኝ፤ ነፍሶቻችሁንም ውቀሱ፡፡ እኔ የምረዳችሁ አይደለሁም፡፡ እናንተም የምትረዱኝ አይደላችሁም፡፡ እኔ ከአሁን በፊት ለአላህ ተጋሪ በአደረጋችሁት ነገር ካድኩ፡፡ በዳዮቹ ለእነርሱ በእርግጥ አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡» ✍️ student
አንድ አካል (ኢየሱስ) አምላክ ለመሆን የግድ አምላክ ነኝ ማለት አለበት እንዴ .... አዎ እራሱ ለራሱ self awareness ከሌለው በንቃተ ህሊናው ያልተቀበለውን አንተ ነህ ስላልከው ይሆናልን? አንዱ ምን አለኝ አንተ አላሙዲ (ሐብታም) and i said BIG NO AM NOT “ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።” — ማርቆስ 10፥18
"ሥላሴ ትትረመም.. "አንድስ እንኳን የተረዳት የለም" ይሉህና ሐዲስ ላይ ሙሐዲስ ነን ሸርህ ከትበናል ብለው ሲመጡ ግርምት ሳይሆን ትንግርት ነው " 𝑺𝒕𝒖𝒅𝒆𝒏𝒕 🇵🇸
ኢየሱስ አምላክ ላለመሆኑ ግልጽ ምላሽ ምን አለህ مَّا الْمَسِيحُ ابْنُ مَرْيَمَ إِلَّا رَسُولٌ قَدْ خَلَتْ مِن قَبْلِهِ الرُّسُلُ وَأُمُّهُ صِدِّيقَةٌ ۖ كَانَا يَأْكُلَانِ الطَّعَامَ ۗ انظُرْ كَيْفَ نُبَيِّنُ لَهُمُ الْآيَاتِ ثُمَّ انظُرْ أَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡ (ሁለቱም) ምግብን የሚበሉ ነበሩ፤ አንቀጾችን ለነርሱ (ለከሓዲዎች) እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም (ከእውነት) እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት፡፡ ቁርዐን 5:75 ጥራት ልቅና ይገባው አንዱ ሀያሉ ፈጣሪ አላሁ ሱብሀነህ ቁርዐን ዝም ብለህ የምታነበው መጽሐፍ ሳይሆን ማስተንተን ጽሞናን ይሻል... ድንቅ ነው أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ أَمْ عَلَىٰ قُلُوبٍ أَقْفَالُهَا ቁርኣንንም አያስተነትኑምን? በእውነቱ በልቦቻቸው ላይ ቁልፎቿ አልሉባትን? ቁርዐን 47:24 ጁምዐ 🌸
ውይይት "እኔና አብ አንድ ነን" ወንድም student ከ ክርስትያን ወገኖች ... ከደበረቹ ከ ደቂቃ 28 ጀምሩ 🔥 እንዳይደክማቹ 1 ሰዐት ነው