tgindex
Ethio students motivation

Ethio students motivation

Статистика

motivation for students

Последний пост
23 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
382
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
110
21 постов
Вовлечённость
28,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
23
1/48двое суток
26
1/72трое суток
28

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • Gys arf app amtichelachewalew endayameltachu le aserasu video ketach alelachu letamagninet bene yihunbachu👍👍wotrachu siru.taterfubetalachu🙏

  • በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ተሰምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል (https://uni.mirchaye.nebe.org.et) አዘጋጅቷል፡፡ ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል? ➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣ ➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡

  • #RemedialExam በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ከግንቦት ወር አጋማሽ ጀምሮ እንደሚሆን ይጠበቃል። ሚኒስቴሩ እስካሁን የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በይፋ ያወጣው መረጃ ባይኖርም፤ ከዩኒቨርሲቲዎች የተገኙ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፈተናው ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሆን ይጠበቃል። የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ከህዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ በትምህርት ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። ⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial https://t.me/Ethio_Education_24

  • 10 апр.85из salalenews

    #እንኳን ለጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል አደረሰን!

  • 📢 Addicted students ❗️ ትኩረት ሊሰጥበት የሚገባ ነገር ነው ቤተሰቦች! የግቢ ተማሪዎችና የሱሳምነት ፈተና ማንኛውም ተማሪ ቢሆን ግቢ ወይም ዩንቨርሲቲ ሲገባ የመጀመሪያ   ትኩረቱ ትምህርትና ትምህርት ብቻ በመሆኑ ምንም አይነት እንቅፋት ቢያጋጥመው ከአላማው እንደማያሰናክለው እርግጠኛ በመሆን ወደ ዩንቨርሲቲ ይቀላቀላል ።  ይህን እንጂ ብዙውን ተጨባጭ በምናይበት ጊዜ ነገሩ እንዲህ ቀለል የሚል አይመስልም ፥ ምክንያቱ ደግሞ ባላሰብነው መንገድ እንቅፋቶች ስለሚያሰናክሉን ነው። ከትምህርት ገበታችን የሚያሰናክሉን ብዙ ነገሮች ቢኖሩም እኔ ግን ለዛሬ ስለ ሱስ ለመፃፍ ከጀልኩ ። ካልተሳሳትኩ 99%u ተማሪ ወንድም ይሁን ሴት ከቤተሰቡ አደራ ተቀብሎ ብሎም ተመርቆ ወደ ዩንቨርሲቲ ሲላክ ከማንኛውም ዓይነት ሱስ ነፃ እንደሆነ አስባለሁ፤ ስለ ቀሪዋ1%ት  ምንም ማለት አልፈልግም ምክንያቴ ደግሞ ከቤተሰባቸው በላይ ልመክራቸው ስለማልችል ነው እናም እነዚህ ብዙሃኑ ተማሪዎች ግቢ ሲገቡ ከሚሸነፉባቸው ነገሮች ውስጥ በሱስ መጠመድ ግንባር ቀደሙ ነው ማለት እችላለሁ። ስለ ሱሱ ሳይሆን ማውራት የምፈልገው ስለ መንስኤው ነው ለሱሳምነት አሳልፈው ከሚሰጡን ምክንያቶች መካከል ትልቁና ዋናው እኔም ሁሌ የምላቹህ አስተሳሰባችን ነው ፤ የእውነት ዩንቨርሲቲ  መግባት ማንነታችንን ሊገዛን አይገባም የብዙ ፍሬሾች ችግር ግቢ ሲገቡ የዘመኑን እርድና መምረጣቸው ነው ፤ ስለ ዘመኑ አራዳነት ባለፈው ጽሁፌ ነግሬያቹህ ነበር ካልረሳችሁት አራዳ ነኝ ብለህ ወይም ብለሽ ባላሰብከው መንገድ እንዳትሰናከል ፡ እንዳትሰናከዪ.. እናም እስከቻላችሁት ድረስ የዘንድሮ አዲስ ገቢ ተማሪዎች (ፍሬሾች) ክፉ ደጉን እስከምትለዩ ድረስ ብትረጋጉና ሙሉ ለሙሉ ትምህርታቹህ ላይ ብቻ ብታተኩሩ ከሱስ አደጋ ለመዳን ሰበብ ሊሆናቹህ ይችላል ባይ ነኝ። ሌላው መንስኤ ደግሞ 👇👇 ጓደኛ ነው ለግቢ ቆይታችን እጅግ በጣም ወሳኙ ነገር ጓደኛ ነው የሀገሬ ሰው እንዲህ ይላል " ጓደኛህን ንገረኝና ማንነትህን እነግርሃለሁ " (አቦ ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው ) ማንኛውም ሰው ወደደም ጠላ በጓደኛው ተፅእኖ ስር ይወድቃል እናም ግቢ ስትገቡ አደራችሁን ከኢቦላ በላይ የምትቀርቡት ጓደኛ ያስፈራቹህ ሰዎች ስንባል social animaሎች በመሆናችን በየትኛውም የህይወታችን ክፍል ውስጥ ተገንጥለን መኖር አንችልም ፤  ግቢ ደግሞ ካለ ጓደኛ በጣም ከባድ ነው ፡ ለምን መሰላቹልህ ከቤተሰብ በመራቃቹህ ብዙ ክፍተት ሊፈጠርባቹህ ይችላል በተለይ ሴቶች  ስለዚህ ስለ ምትጎዳኙት ተማሪ ጠንቅቃቹህ ማወቅ አለባቹህ ። ሌላው ደግሞ ከግቢ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን  ከመጎብኘት መጠንቀቅ ያስፈልጋል በተለይ አንዳንድ ግቢዎች አከባቢ ያሉ መጠጥ ቤቶችና ጫት ማላመጫዎች ብሎም ምናምን ማጨሻ ቤቶች ሆን ተብለው ተማሪውን ከትምህርት ገበታው ለማሰናከል የተዘጋጁ ይመስላሉ ። እንደው አደራ ብዬ የምላቹህ እንደዚህ አይነት ቦታዎች ላይ ድርሽ እንዳትል ፥ ብዙ ወንድም እህቶች የሚሸወዱት እንደቀልድ በመልከስከስ ነው። በቃ የጓደኛዬን ሙድ አላበላሽም ምናምን ብለው በርጫ ቤት ይከሰታሉ ፡ ለተወሰኑ ቀናት አይቅሙም ፣ አያጨሱም ምናምን ፤ ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ግን ከነባሮቹ በርጮሎጂስቶች ብሰው ቁጭ ይላሉ። ( በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ) ሌላ ሳልነግራቹህ የማላልፈው ኦቨር የሚሏትን ጨብሲ ነው ብዙ ሳላወራ በጥቂቱ ኦቨር ማለት ወደ ከተማ ወጣ ብሎ መጠጥ ቤት ሂዶ  መስከር ማለት ፤ ጣጣው በስካር ብቻ ቢያቆም ትንሽ ይሻል ነበር ችግሩ ግን ብዙ ነው በትንሹ እንኳ የlocal( የከተማው ጎረምሶች) ጡንቻ መመዘኛ ይሆናሉ፣ ስልክ ይነጠቃሉ ፣ ግቢ ይበጠብጣሉ ፣ ዶርም ይበጠብጣሉ ( ሻታ ይበረግዳሉ)...... አያልቅም እባካቹህ የቤተሰቦቻችሁን አደራ አትብሉ ፥ እድሜያችሁንም በከንቱ ሱስ አትግደሉ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች @remed2017ec @students12motivation

  • без подписи

  • без подписи

  • Beeksisa Waamicha Galmee Barattoota Remediyaalii የሬሜዲያል ተማሪዎች  የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

  • 22 окт.161из TikvahUniversity

    የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ9-12ኛ ክፍል ይሸፍናል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በተመለከት ለሁሉም ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች እንዲሁም ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ትናንት ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ደብዳቤ ልኳል፡፡ ቲክቫህ የደብዳቤውን ትክክለኛነት አረጋግጧል። በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ መሪ ሥራ አስፈጻማ ቴዎድሮስ ሽዋርገጥ (ዶ/ር) የተፈረመው ደብዳቤው፤ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ9-12ኛ ክፍል እንደሚሸፍንና ተማሪዎች የተማሩትን ይዘቶች የሚፈተኑ መሆኑን ይገልጻል፡፡ ብሔራዊ ፈተናው ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍሎች የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ይዘቶችን መሠረት ያደረገ እንደሚሆን ተጠቁሟል፡፡ በ2015 ዓ.ም የሙከራ ትምህርት ቤቶች 9ኛ ክፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት፤ ሌሎቹ ደግሞ በቀድሞው ስርዓተ ትምህርት የተማሩ በመሆኑ ፈተናው ከሁለቱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ የሆኑ ይዘቶች ተጣጥሞ የሚወጣ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በአጠቃላይ ትምህርት ስርዓተ ትምህርት ሪፎርም መሠረት የሁለተኛ ደረጃ አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በ2015 ዓ.ም የሙከራ ትግበራ በማካሔድ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሙሉ ትግበራ መገባቱ ይታወቃል፡፡ @tikvahuniversity

  • #Updated እስካሁን ለ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ✅1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7 ✅2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18 ✅5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 17 እና 18 ✅6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12 ✅7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅8. ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 13እና 14 ✅9. ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 11 እና 12/2018 ዓ.ም ✅10. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ✅11.ወሎ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ ሚድ ካሪየር ተማሪዎች ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም ✅12.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ✅13. መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅14. ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ✅15. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅16 #ጅማ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም ✅17 #ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅18 #ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም ✅19 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅20 #DebreTaborUniversity ጥቅምት 20 እና 21/2018 ዓ.ም ✅21 #InjibaraUniversity ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም ✅22 ArbaMinch University ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም ✅23 #DebreBerhanUniversity ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅24 #MizanTepiUniversity ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅25 #BahirdarUniversity ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅26 #AksumUniversity ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅27 #DireDawa University ጥቅምት 15 እና 16/2018 ዓ.ም ✅For more information👇👇 ‎   ✉️ መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 @students12motivation @remed2017ec

  • 17 окт. 2025 г.1031из Remedial_Hub

    📣Remedial #placement እንድታሰካክሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቁአል ሬሚዲያል የማይቀበሉ ዩኒቨርስቲ 1. Addis Ababa university 2. ASTU 3. jimma university 4. hawassa university 5. kotebe university 6. civil service university 7. AASTU @Remedial_Hub ✔️

  • #Woldia University በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አድስ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲያችን በመደበኛ መርሀ ግብር የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎችና በ 2017 ዓ.ም 1ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር በተለያዩ ምክንያቶች መልሶቅበላ/Withdrawal በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 17--18/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ እያሳወቅን በምዝገባ ወቅት፡   የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ኦርጅናልና ኮፒ፣ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪቢት ኦርጅናልና ኮፒ፣ አራት 3X4 የሆኑ ጉርድ ፎቶ ግራፎች የሌሊት አልባሳት እና የስፓርት ትጥቅ አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ አናስተናግድም፡፡ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መማር ማስተማር ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች @remed2017 @students12motivation

  • #DillaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ፍሬሽማን ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ - የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ - ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ - የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ - ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ - ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች @remed2017 @students12motivation

  • 16 окт. 2025 г.69из remed2017ec

    #BongaUniversity በ2018 ዓ.ም ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም  መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ውጤት ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ስድስት 3X4 የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች @remed2017ec @students12motivation

  • እስካሁን ለ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ✅1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7 ✅2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18 ✅5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 17 እና 18 ✅6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12 ✅7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18 ✅8. ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 13እና 14 ✅9. ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 11 እና 12/2018 ዓ.ም ✅10. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ✅11.ወሎ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 13 እና 14/2018 ዓ.ም ✅12.ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 14 እና 15/2018 ዓ.ም ✅13. መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም ✅For more information👇👇 ‎   ✉️ መልካም የፍሬሽማን ጉዞ ይሁንላችሁ🥰 @students12motivation

  • 13 окт. 2025 г.102из Ethiopian_Minister_Of_Education

    #HawassaUniversity ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 17 እና 18/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች፦ በዋናው ግቢ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች፦ በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣ ➫ የስፖርት ትጥቅ። ለፍሬሽ ተማሪዎች የተከፈተ ! 👇 The Campus Life👇 https://t.me/+RQiHtN9ob6tiNTlk https://t.me/+RQiHtN9ob6tiNTlk

  • Barattoota freshman beektan hundaaf share gochuun akka irraa fayyadaman Taasisaa ❤️ @students12motivation

  • 10 окт. 2025 г.127из atc_news

    #MoE ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸው ትክክለኛ መረጃ ካላቀረቡ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ ሀላፊዎቻቸው ከስራ ይባረራሉ ተባለ። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በቀጣይ 6 ወራት ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸውና ሌሎችም ጉዳዮች መረጃ በትክክል ለትምህርት ሚኒስቴር ማቅረብ አለባቸው ብለዋል። ይህንን ያላደረገ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በስራው አይቀጥልም ሲሉ አስጠንቅቀዋል። " ይህንን ስራ እኔ በቀጥታ እከታተለዋለሁ " ማለታቸውን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል። ከወራት በፊት ሚኒስትሩ " ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ከነፎቶ እንዲሁም ስለሚሠሩት ሥራ ትክክለኛ መረጃ ስጡን ብለን ከጠየቅን ሦስት ዓመት አልፎናል፡፡ ሆኖም እስካሁን የተሟላ መረጃ ለማግኘት ችግር ሆኖብናል፡፡ በዩኒቨርሲቲዎች ዘንድ እውነተኛ መረጃ መስጠት አልተለመደም " ማለታቸው ይታወሳል። ዩኒቨርስቲዎች ከተማሪዎች ምገባ ጋር ተያይዞ የውሸት ሪፖርት ያቀርቡ እንደነበር ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቁጥር በውሸት በመጨመር በጀት እንዲጨመርላቸው ያደርጉም እንደበር ተናግረው ነበር። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • без подписи