tgindex
S

Students of the College of Social Sciences & Humanities, Dilla Univeristy

Статистика

This is the official telegram channel of the students of the College of Social Sciences & Humanities@ Dilla Univeristy

Последний пост
25 февр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
181
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,56%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
596
22 постов
Вовлечённость
329,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.facebook.com/share/17Cpy4WPQL/

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 окт. 2025 г.277из dprd9

    ማስታወቂያ ===**=== ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ ትምህርት በመደበኛ እና ቅዳሜና እሁድ ፕሮግራሞች ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም እና በማስተማር ሙያ (PGDT) በቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ የግል አመልካቾች በሙሉ ከስር የተገለፁ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች ከጥቅምት 5-20/2018 ባሉ ቀናቶች ላይ በአካል ቀርባችሁ አሊያም በዩኒቨርሲቲያችን ድህረ ገጽ http://portal.du.edu.et ላይ በመግባት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ለተጨማሪ ከስር የተያያዘውን ያንብቡ #የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ

  • ማስታወቂያ ===***=== ለድህረ ምረቃ ፕሮግራም ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ በመደበኛ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም በ2018 ዓ.ም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ አመልካቾች፣ በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን የNGAT መግቢያ ፈተና ማለፊያ ነጥብ ማምጣታችሁን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ስትይዙ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ላይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል። የምዝገባ ቀን ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል! እኛ ጋር ይማሩ፣ ህልምዎን ያሳኩ! ===###=== #የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ!

  • 13 июл. 2025 г.2881из dprd9

    የክረምት ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ! ==========************========== በዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 14 -15/2017ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ፣ በተባሉት ቀናት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን። #የአረንጓዴው_ምድር_ዩኒቨርሲቲ!

  • 1 июл. 2025 г.9885из wawnature

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 11 мар. 2025 г.438из tikvahethiopia

    የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ። የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል። ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ መጋቢት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል። በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። #MoE @tikvahethiopia

  • #ማስታወቂያ . የሶስተኛው ዙር (3rd Round) የ2017 ዓ.ም የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ . ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡ ከምዝገባው ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም በስልክ ቁጥር 0920157474 (Enatnesh Gebeyehu) እና 0911335683 (Fasil Tsegaye) ማብራሪያ መጠየቅ ይቻላል። . የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡ . ማሳሰቢያ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን User Name and Password፣ እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታዋቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል። የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር

  • 22 дек. 2024 г.386из wawnature_knowledge_share

    የመውጫ ፈተና ( Exit Exam) በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ  የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ( Exit Exam)ጊዜ በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር  አሳውቋል። በዚህ መሰረት በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት ላይ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ተብሏል። @wawnature_knowlede_share @wawnature_knowlede_share

  • Attention Dilla University Students! 🌟 Join us for the Digital Literacy Skills Orientation Session and enhance your essential digital skills for success! 📍 Location: Main Campus, March 8 Hall 📅 Date: Saturday, December 21 ⏰ Time: 8:00 Afternoon (local time) Don’t miss this opportunity—see you there! 👩‍💻👨‍💻

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Application call for new PG students, Dilla University

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Students of the College of Social Sciences & Humanities, Dilla Univeristy — tgindex