Sucess Tube
Статистика✨Welcome To Sucess Tube Tech ✨ 👉 Crypto News 👉 Tech Newz 👉 Online money
- Последний пост
- 30 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 2
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 10 000
- 1/48двое суток
- 11 459
- 1/72трое суток
- 12 360
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫️አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል። ⚫️የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል። ⚫️የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል። ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው። ⚫️Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል። ⚫️ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው። 🚀 ዋና ዋና specificationና Performance ⚫️Processor: በቅርቡ የወጣው Snapdragon 8 Elite Gen 5 ቺፕሴት ተገጥሞለታል። ⚫️RAM & Storage: እስከ 16GB RAM እና 1TB Storage ⚫️Battery: 4,800mAh ⚫️Brightness: የሁለቱም ስክሪኖች Peak Brightness እስከ 3,000 nits ይደርሳል። ⚫️Durability: IP48 Dust & Water resistance Gorilla Glass Victus 2 እና 3 ተጠቅሟል። ደካማ ጎኖች (Cons): ስልኩ በጣም ውድ የሚባል ሲሆን ዋጋውም ከ1,900 ዶላር ጀምሮ ይሸጣል ተብሏል። ሌላው Dedicated Zoomና Telephoto Camera የለውም። 50MP Main + 50MP Ultra-wide ብቻ ነው ያለው። እንደ MagSafe ያሉ Magnetic accessories ለመጠቀም ተጨማሪ Case ያስፈልገዋል። @sucess_tube_30
Samsung ስልካችሁን እንደ Compass፣ ማስመሪያ(ruler) እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ tools መትጠቀም እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ይህን ለማድረግ Settings ውስጥ ትገባላችሁ። ከዛ Display > Edge panels > Panels በዚህ መሰረት ከመረጣችሁ በኋላ calibrate አድርጋችሁ ከside panel ላይ ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ማንኛውንም ዶክመንት scan አድርጎ ለመጠቀም ምንም አይነት ተጨማሪ software መጫን አይጠበቅባችሁም። ቀጥታ በካሜራ ፎቶ በማንሳት automatically scan ያደርግላችኋል። (ይህ ለጊዜው ሁሉም ስልክ ላይ አይሰራም።) @sucess_tube_30