tgindex
ልሳነ-አማራ

ልሳነ-አማራ

Статистика

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ

Последний пост
16 нояб. 2024 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
142
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
260
18 постов
Вовлечённость
183,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በየከተማው ያለ ወጣት ከቻለ ፋኖን ይቃላቀል ካልቻለ እራሱን ከብልፅግና አፈሳ ይከላከል።         በ ያሬድ አላዩ ትላንት በደብረብረሃን ከተማ በትምህርት ቤት መሽጎ የሚገኘው የአብይ ሰራዊት እርስ በእርሱ ተኩስ ገጥሞ አርፍዷል።ምክንያቱ ደግሞ የአማራ ህዝብን አንጨፈጭፍም በማለት ከእዛቸው ከድተው ሲያመልጡ ለመያዝ እና ለማምለጥ የተደረገ የትኩስ ልውውጥ ነው።በልውውጡ የሞቱ ሲኖሩ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ  አምልጠው ጠፍተዋል ተብሏል። በተኩስ ልውውጡ ወቅት ከነበሩበት ትምህርት ቤት ምሽግ ውስጥ አፈግፍጎ ደብረብረሃን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣አቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤት እና ብራና ዩዝ ትምህርት ቤት አጥር ዘሎ በመግባት ተማሪዎች  በትምህርት ቤት ውስጥ በመማር ላይ እንዳሉ ተኩስ ከፍቶ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በትነዋል።ወላጆችም እየተራወጡ ልጆቻቸውን ከትምህርት ቤት ወስደዋል ተብሏል። ሌላው ክልሉ የመከላከያ ምልመላ ፕሮግራም አውጥቶ ለቀናይት ከላይ ታች ሲል ቢቆይም አንድም ወጣት ባለመመዝገቡ ብልፅግና በድንጋጤ የሚያደርገው ጠፍቶታል።እንደ መፍተሔ ብሎ ያስቀመጠው አቅጣጫ እንደ ኦሮሚያ ክልል በአፈሳ ወደ መከላከያ ካንፕ መውሰድ የሚል ውሳኔ እንደተወሰነ ተሰምቷል።በየከተማው ያለ ወጣት ከቻለ ፋኖን ይቃላቀል።ካልቻለ እራሱን ከብልፅግና አፈሳ ይከላከል። ድል ለሰፊዉ የአማራ ሕዝብ!

  • የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ጠንካራ ጽናት እና ብርታት ህዝብ ቢሆንም ጠንካራ ብሔርተኛ ባለመሆኑ የቅርብ ወራጁ እየበዛ መጥቷል። ለእንደዚህ አይነት ብሔርተኛ የሚያስፈልገው ኃይል እና ኃይል ነው ክንድህን አይቶ ይጠጋሃል ክንድህን አይቶ ይሸሽሃል። ምን እናድርግ፦ 👉መንገድን ጥርቅም አርገህ ዝጋ ብአዴንም ይደንግጥ፤ የውጭ ሚዲያዎች ይዘግቡት ችግሩን ይወቁት። 👉ደፈጣ በሁሉም ቦታ ይጣል 👉ጠንካራ ደህንነት በየከተሞች ይግባ ይያዝ 👉አመራር ግድያ ላይ ይተኮር አመራር ቤቱ ማደር የለበትም 👉ባህርዳር ላይ  የፈንጂ የቦንብ እና ሌሎች ጥቃቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ ❗️ 👉መስዋዕትነት ይከፈል❗️

  • የጀነራሎቹ የዕርስ በዕርስ ተኩስ በወልድያ ! የአብይ የግል ጀነራሎች የግል ተኩስ ከፍተዋል። ትላንትና ቃሊም ላይ በተደረገ ውጊያ በርካታ ሰራዊቱ ሙትና ምርኮኛ የሆነበት የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጀነራሎች እርስ በእርስ እንደገጠሙ የአይን እማኞች ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልፀዋል። ወልድያ እንጨት ተራ አርሶ አደር ህንፃ ሆቴል በብስጭት ሲጠጡ ያደሩት ጀነራሎቹ ትናንት በደረሰባቸው ከፍተኛ ምርኮና የግንባር ሽንፈት ሲጨቃጨቁ ካደሩፐ በኋላ ጠዋት ሁለት ሰዓት ገደማ "ሀይል ጨምርልኝ ስልህ አልጨመርክልኝም" "ብጨምርልህም አስማርከህ ነው የምትመጣው፤ መድፍ ሳስተኩስልህ አልነበር ወይ" በሚል እርስ በእርስ ከቃል ወደ መሳርያ ተሸጋግረው እንደገጠሙ ምንጮች ለኢትዮ 251 ሚዲያ አረጋግጠዋል። የጀነራሎቹ ግብግብ ወደ አጃቢዎቻቸውም ወርዶ እስካሁን አምስት አጃቢዎቻቸውን እርስ በእርስ አስተኳኩሰው እንዳገዳደሉ የአይን እማኞቹ ገልፀዋል። የዓይን እማኞች የነበረውን ሒደት ሲገልፁም ግማሾቹ እዚያው ያደሩ ሲሆን የተወሰኑት ጄነራሎች ደግሞ ንጋት አካባቢ ወደ ሆቴሉ እንደመጡና ሆቴል ላይ ከሴት ጋር ሲያገኟቸው " እናንተ ሴት ጭን ስር ሆናችሁ ሰራዊቱ ያልቃል" በሚል ነው ጭቅጭቁ የተነሳውና ወደ መገዳደል ያመራው ሲሉ በቦታው ላይ የነበሩ የዓይን እማኞች ለ251 ገልፀዋል። እርስ በእርስ መገዳደሉና የቡድን ተኩሱ ለፍተኛ ውጥረቱ ወደታችኛው ሰራዊት እየወረደ በመምጣቱ ሀራ የሚኘው የሰሜን ምስራቅ እዝ አዛዥ ጀነራል አሰፋ ቸኮል ነገሩን ለማርገብ እየከነፈ ወደ ወልድያ እያቀና እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነጻነት አንደበት! https://t.me/ethio251media

  • ሰበር ዜና ወልድያ ! ወልድያ ላይ ሰርጂካል ኦፕሬሽን እየተፈፀመ ነው! የአማራ ፋኖ በወሎ ክፍለጦሮች ማምሻቸውን ወልደያ ከተማ ዘልቀው በመግባት በተመረጡ ቦታዎች ልዩ ሰርጂካል ኦፕሬሽን እየሰሩ መሆናቸውን የአማራ ፋኖ በወሎ አሳምነው ክፍለጦር ሕ/ግ ኃላፊ ፋኖ ንጉሥ አበራ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል። በቃሊም ግንባር አስደናቂ ጀብዱ ሲከውን የዋለው የአማራ ፋኖ በወሎ ማምሻውን ወልድያ ከተማ ላይ አስገራሚ ጀብዱ እየፈፀመ እንደሚገኝ ፋኖ ንጉሥ አበራ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጿል። የአማራ ፋኖ በወሎ በጥቅምት ወር ብቻ ሶስት ጊዜ የሰሜን ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ወልድያ በመግባት ልዩ ኦፕሬሽን መፈፀሙ የሚታወስ ነው፡፡ ©ኢትዮ 251 ሚድያ

  • #ሻለቃ_አዘዡ_ተሸኝቷል💪 የ27ተኛ ሻለቃ  አዛዥ #ሻለቃ_ታጠቅ_ወልደማርያም ከ250 በላይ ጦሩ ጋር ጅጋ #ተደምስሷል💪 28/2/17 ዓ.ም @sebastopolmedia

  • 🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️     ዛሬ ጥቅምት 28/2/2017ዓም የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር መትዮቹ ገረመው ወዳወክ  ብርጌድ (ቋሪት)እና አረዛው ዳሞት  ብርጌድ ከጠላት ጋር ሲፋለሙ  ጅጋ ከተማ  ልዩስሙ #ቁልቢጥ እና ጅጋ መዘጋጃ የጠላትን ሀይል እደቅጠል አርግፈውታል።የ27ተኛ ሻለቃ  አዛዥ #ሻለቃ_ታጠቅ_ወልደማርያም ከ250 በላይ ጦሩ ጋር #ተደምስሷል💪 25 የሚበልጥ ምርኮኛ ፣ቁጥሩ የማይታወቅ ክላሽ ፣ የዲሽቃ ተቀያሪ አፈሙዝ እንዲሁም በርካታ የክላሽና የዲሽቃ ተተኳሽ ተማርኳል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ፍኖተ ሰላም ዙሪያ #ገወቻ በርካታ ጠላት ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።                 ክፋት ለማንም           በጎነት ለሁሉም!! አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ©የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር የሚዲያ ባለሙያ ፋኖ ዮሴፍ ሀረገወይን

  • без подписи

  • #Amhara 🌟 ፋኖ ይታገሱ አረጋው ከምስራቅ አምሃራ ፋኖ እስከ አማራ ሳይንት 🌟 በጀግንነት ባህሉ የሚታወቀው አማራ ሳይንት በዚህ የዐማራው የዘር ማጥፋት ፈታኝ ወቅት እንደገና ብዙ ሻምፒዮኖችን ወልዷል። አማራ ሳይንት የየትኛውንም ጠላት እምብርት ለይቶ በድፍረት በሚመታ በጀግኖች ልጆቹ የሚታወቅ የአምሃራውያን ማዕከለ ምድር ነው። በዚህ የታሪክ አጋጣሚ ትግል መሪውን ይወልዳል እንዲሉ ትህትና በተሞላ ልብ እና ወደር የለሽ ድፍረት ና ጀንነት ፋኖ ይታገሱ አራጋው ከ ምሀል አማራ ሳይንት የተስፋ ብርሃን ሆኖ ብቅ ብሏል። አሁን በቤተ አምሃራ ምዕራብ ወሎ ቀጠና ‘’የአማራ ሳይንት_መቅደላ ክፍለ ጦር’’ ዋና አዛዥ ሆኖ የተሾመው ፋኖ ይታገሱ አረጋው የአባቶቹን የትግል መንፈስ ይዟል። የፋኖ ይታገሱ ጉዞ በሙያው የተዋጣለት NGO ይሰራ የነበርና የተመቻቸ ኑሮውን ከNGO ጋር በማዞር ፈንታ የጫካውን ችግር ተቀብሎ ከህዝቡ ጎን መቆምን የመርጠ መሪ ኮከብ ፣ ወጀብ የማያሸብረው፣ ቁርጠኝነቱም የማይናወጥ ሆኖ ተገኝቷል። በባለፉት የትግል ወራት ከየትኛም ወገን እገዛ ሳይደረግለትና ያለምንም ድጋፍ ሳያገኝ ነገር ግን ድጋፍ አልተደረገልኝም ስለዚህ አልታገልም ሳይል ለህዝቡ ነፃነት ሲል በእንፎርቲ መሳሪያ የሰራው ጅብድ ታሪክ በወርቃማ ቀለሙ የሚጸፈው ይሆናል። ፋኖ ይታገሱ በረሃብ ወይም በገንዘብ ማባበያ የሚወዛወዝ ሰው ሳይሆን የአማራን ክብርና ነፃነት ከምንም በላይ የሚያስቀድም የአምሃራ ሳይንቶች አብራክ ነው። ከ2013 ጀምሮ ፋኖ ይታገሱ አረጋው በምስራቅ አማራ ፋኖ ሃይል ተቀዳሚ ሆኖ ሲታገል ቆይቷል። በ 2015 ወደ ትውልድ ቦታው መሃል ሳይንት እምብርት በመመለስ ወጣቶችን አደራጅቶ አሰልጥኖ አስደናቂውን የአትሮንስ ብርጌድ አቋቁሟል። የአትሮንስ ብርጌድ በአስቸጋሪ ክረምት ወቅት ከባድ ውጊያዎችን በማድረግ ባንዳ ሚሊሻዎችን ሰባብሮ በመምታት የወራሪውን አራዊት ሃይሎችን በማፅዳት በተለይም በመጥቅ አፋፍ ላይ፣ ድንቻ ፣ቆትት ፣ወዠድ እና ባቸታ ባሉ አካባቢዎች ያደረጋቸው ተጋድሎዎች እጅጉን ከባድ ነበሩ። በአሁኑ ወቅት ፋኖ ይታገሱ አረጋው ለአማራ የነጻነት እልህ አስጨራሽ ትግል ምልክት የሆነውን አዲስ የተቋቋመ ክፍለ ጦር ‘’አምሃራ ሳይንት_መቅደላ ክፈለ ጦር’’ እንዲመራ ከጓዶቹ አደራ ተቀብሏል። ቀጠናው እጅጉን ስትራቴጅክ እና ማእከል እንደመሆኑ መጠን የምዕራብ ወሎ ቤተ አምሃራን የትግል መዋቅር በቅርብ አቅጣጫ እንደሚያሲዘው ሙሉ እምነታችን ነው።✊ ስለ መከታ ጓዶቹ የቦረና ፍርጦች የአንበሳ ግስላዎቺ ሳይንቴዎች በሰፊው እንመለስበታለን። አርበኛ አብነው ታደሰ ከቦረና ሳይንት፣ ፋኖ ደሳለው ስጦት አምሃራ ሳይንት, ፋኖ ሙሀመድ አሊ (ጭንቅየለሽ), የመቅደላዎቹ ነብሮች, የተንታ አጅባሮቹ አብሪ ኮኮቦች እንድሁም መላው የትግሉ አብሪ ኮኮብ የሆኑ መላው የሰራዊት አባላቸው እና አይነኬው የቦረና ሳይንት መቅደላ ህዝብ በስፋት እናስተዋውቃችኋለን። #አምሃራሳይንት_መቅደላ ክፍለ ጦር

  • Channel name was changed to «ልሳነ-አማራ»

  • የክልል የፀጥታ ሀይሎችን የጦርነት ተሳትፎ አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ የተሰጠ መግለጫ አማራ በ21ኛ ክፍለ ዘመን በአለም ላይ የጠፉ መከራዎች እየተፈራረቀበት የሚገኝ እና ላለመጥፋት ተጋድሎ እያደረገ ያለ ህዝብ እንደሆነ ለማንም ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሰው የተደበቀ አይደለም። ይህ ስርዓት የአማራን ህዝብ ለመጨረሻ ጊዜ ለመስበር እና ለማጥፋት የሚንቀሳቀስ መሆኑ ለማንም የሚታይና የሚዳሰስ ሐቅ ነው። ይህን የምንለው ያለምክንያት አይደለም። ቀደም ባሉት ጊዚያት የማሸነፍ ስነልቦና ላይ የነበረው  የብልፅግና ሐይልም ሆነ እሱን የወለደው ስርዓት ለአማራው ምንም አይነት ርህራሔ እንደሌለው እና አማራ ተሸንፎ ሊኖር እንደማይችል በተግባር አሳይቶን እንጅ። በመሆኑም  የአማራ ህዝብ ህልውናውን ለማረጋገጥ ካባከናቸው ዕንቁ እድሎች ውስጥ ይህ የመጨረሻው እድል ነው ብሎ በማመን ይህን ስርዓት እና ስርዓቱ የወለዳቸውን ችግሮች ነቅሎ ለመጣል ውድ ህይወቱን መገበር ከጀመረ አንድ አመት አስቆጥሯል። በዚህ የአማራ ህዝብ  እያደረገ ባለው ህዝባዊ ተጋድሎ የመከላከያ ሀይሉ ሙት እና ቁስለኛ የሆነበትና የተረፈው ተማርኮ እና ከድቶ ያለቀበት የብልፅግና መንግስት የሌሎች ክልል ታጣቂዎችን ለውጊያ ማሰለፍ መጀመሩን ለመረዳት ችለናል::  ይህም የብልፅግና መንግስት ሊደብቅ እየሞከረ ያለውን ሀቅ በገሀድ ያሳየና የብልፅግና ጦር እውነትም ግብዓተ መሬቱ መቃረቡን ያረጋገጠ ክስተት ነው:: የብልፅግና መንግስት እንኳን የክልል የፀጥታ ሀይሎች፤ ቅጥር ነብሰ ገዳይ የሚያዋጋበት የሞራል ዝቅጠት ላይ በመሆኑ   ህዝብን ከህዝብ ለማጋጨት እና መደበቂያ ለመፈለግ ያደረገው ድርጊት ብዙም  ባያስገርመንም በዚህ ዘመናዊ የሸፍጥ ፖለቲካ የሰዎችን ግብረገብነት ቦታ ባሳጣበት ወቅት፤ ቡድኖችንና ግለሰቦች  ሸንግለውና አታለው እራስን ለመጥቀም በመፈለግ የኦሮሞ ህዝብ የዚህ ታሪካዊ ጠባሳ አጋር ለማድረግ የተሔደበት እርቀት እጅግ በጣም አሳዝኖናል። በመሆኑም የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ለሚከተሉት አካላት መልዕክት እና ማሳሰቢያ መስጠት ይፈልጋል፦ 1. ለኦሮሚያ እና ለሌሎች የክልል ፀጥታ ሐይሎች፦ ይህ  ስርዓት ስልጣኑ የተደላደለለት ሲመስለው ማንንም ለማጥቃት የማይራራ መሆኑን ከአማራ ክልል ልዩ ሐይል እና ከለውጥ አመራሮች በላይ አስተማሪ የለም።  ክፉ እና ተንኮለኛ ፍላጎቱ ድል አስኪደረግ ድረስ እንጅ የእናንተም እጣ ፋንታ ከእነሱ የተለየ እንደማይሆን ውስጣችሁ ያውቀዋል። በመሆኑም በጥቅም ፍርፋሪ ተገዝተው በሚያዙዋችሁ አለቆቻችሁ ተመርታችሁ የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ከሚደረግ ዘመቻ እንድትታቀቡ ጥሪያችን እናስተላልፋለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ በፈቃዳችሁ  የብልፅግና መንግስትን ጭፍጨፋ ለመደገፍ እስከመጣችሁ ደረስ ግን ለሚደርስባችሁ ነገር በሙሉ ሀላፊነቱ የእናንተ እና የላካችሁ አካል መሆኑን እናሳውቃለን:: ፋኖ የአማራ ህዝብን ህልውና ለማስከበርና ሀገራችንን ከዚህ አሳፋሪ ስርዓት ለማላቀቅ በሚያደርገው ትግል የሚወስድባችሁ እርምጃም በጦርነት ህግ ሁሉ የተፈቀደ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። 2. ለኦሮሞ ህዝብ፦ የብልፅግና አመራሮች እና አፈ-ቀላጤዎች የኦሮሞ ህዝብ በአማራ ህዝብ ላይ እንዲዘምት ቅስቀሳ ማድረግ ከጀመሩ ሰነባብተዋል። እነዚህ የብልፅግና ካድሬዎች በአማራ እና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ለማስታወስ የሚዘገንን በደልና ስቃይ ሲፈፅሙ የነበሩ ሌቦችና ጨካኞች እንደሆኑ ይታወቃል። ባለፉት 27 አመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የተፈፀመውን ቅጥ-ያጣ ዘረፋና ጭካኔ የሞላው ተግባር በብዙ እጥፍ አሳድገው በመፈፀማቸው ለውርደትና ውድቀት የተዳረጉ፤ ከህግና የህሊና ፍርድ ለማምለጥ  የኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅ ጥረት እያደረጉ ያሉ አካሎች ናቸው። በመሆኑም በብዙ መከራ እንግልት ውስጥ አልፋችሁ ያሳደጋችኋቸው ልጆች የውሻ ሞት እንዲሞቱ እየተጠሩ እና እየሞቱ ስላለ ያልገቡት እንዳይገቡ የገቡትም ወደቤታቸው እንዲመለሱ ጥሪ እንድታደርጉ  በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ጥሪያችንን እናስተላልፋለ። በዚህ የሕልውና ትግል የአማራ ህዝብ በጠላትነት የፈረጅነው ሕዝብ የለም፡፡ ነገር ግን በየትኛውም ሁኔታ የአማራን ሕዝብ ሕልውናን የማይቀበሉ፣ ሰብአዊ ክብራችን ተገፎና ተዋርደን እንድንኖር አበክረው የሚሠሩ የትኞቹንም ኃይሎች ያለምህረት እንታገላለን። በዚህ ሒደት ለሚደርሰው ማንኛውም ኪሳራ የአማራ ህዝብ ተጠያቂ እንደማይሆን እናሳውቃለን። 3.  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፦ ፋኖ ይህ ድርጊት የሰላማዊው የኢትዮጲያ ህዝብ ፍላጎት ይገልፃል ብሎ አያምንም:: የነበረውን ሰላማዊ የህዝብ- ለህዝብ ግንኙነት ማስቀጠል ለሁሉም የሚያዋጣ  እና የሀገራችንን ቀጣይነት የሚያረጋግጥ መሆኑንም ያምናል:: ድርጊቱ ብልፅግና ጦርነቱን ከእሱ በማዞርና የብሄር ግጭት በማድረግ ስልጣኑን ለማራዘም የቆፈረው ጉድጓድ በመሆኑ ከአማራ ህዝብ ጋር ያላችሁን መልካም ግንኙነት እንድታስቀጥሉ እንዲሁም  ይሄንን ድርጊት ለጋራ ጥቅም ስትሉ እንድታወግዙ፣ ተሳታፊም እንዳትሆኑ እንጠይቃለን:: የክልሎች በጦርነቱ መሳተፍ ግጭቱ ከአማራ ክልል ተሻግሮ ወደ አጎራባች ክልሎች እንዲስፋፋ የማድረግ እድሉ ከፍተኛ ነው :: ፋኖም የታጣቂዎችን መነሻ ከምንጩ ለማድረቅ በክልሎቹ ውስጥ ተልዕኮ እንዲሰራ ሊያስገድደው እንደሚችል እናሳውቃለን:: በመሆኑም የትኛውም የፋኖ እንቅስቃሴ ወንጀለኞችን ለመያዝ እና ጨፍጫፊውን ሀይል ለመምታት ብቻ ያለመ መሆኑን ለማሳወቅ እንፈልጋለን:: 4. ለአማራ ህዝበ፦ ዛሬ ላይ ለሌላው ሰው ህይወት እራሳቸውን አሳልፈው የሚሰጡ  ከፍተኛ የሰውነት ባህሪ ያላቸው ልጆችን አምጠህ ወልደሐል። ይሁን እንጅ ይህ የታሪክ እጥፋት ለ60  በላይ አመታት የፖለቲካ ስብራት በኋላ የተገኘ እድል ነው። ጎሽ እንደሰው ማሰብ ማንሰላሰል የሚያስችል አዕምሮ ሳይኖራት በደመነብሳዊ እሳቤ ለልጇ ስትል ከማትመጣጠነው ትልቅ አውሬ ጋር የምትጋፈጠው ዝርያዋን ለማስቀጠል ነው። ስለዚህ እያደረግነው ያለው ትግል እንስሳት እንኳን የሚያደርጉትን ዘርን የማስቀጠል ትግል ነው። ለዚህ ደግሞ መማር ወይም አለመማር አይጠይቅም፤ አይከለክልም። በመሆኑም እየተሞከሩ ያሉ አዝማሚያወች በዚሁ የሚቀጥሉ ከሆነ እንደ ህዝብ እራሳችን ለመከላከል ስለምንገደ ከእሰካሁኑ የተለየ የትግል ስልት እንከተላለን። ለዚህም  መላው የአማራ ህዝብ እራሱን ለሁሉ ነገር ዝግጁ እንዲያደርግ ከወዲሁ እንጠይቃለን። ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ጎንደር-አማራ-ኢትዮጵያ ግንቦት  23/2016 ዓ.ም

  • "አማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው" የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማንዶ ይሄን የምትሰሙትን ንግግር የተናገሩት ከሰሞኑ በአሮሞ ብልጽግና ስብሰባ ላይ "የሰበርነው ነፍጠኛ ማለቴ አማራ እንደ አዲስ ተነስቷል፤ ስለሆነም በጊዜ ልንደመስሰው ይገባል።" በሚል ንግግር ያደረገው የሽመልስ አብዴሳ የኦሮሞ ክልል ልዪ ኃይል ኮማንዶ "አማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው።" እያለ ይደመጣል። ይሰማል⁉️ የአማራ ድምጽ

  • መረጃ የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ከደጎማ እስከ ሚካኤል ደብር ሐይለኛ ውጊያያ እየተደረገ ነው። የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ መብቁ እና ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር ከአፄዎቹ ክፍለጦር ጋር በመሆን ሐይለኛ ውጊያ እያደረገ ነው ሲል የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ቃል አቀባይ ኮማንዶ ያለው አዱኛ ተናገረ። ውጊያው ዛሬ ጦት የጀመረ ሲሆን ብዙ ምሽጎች ከመደርመሳቸው በተጨማሪ በጠላት ጦር ላይ የአካል የህወት እና የንብረት ኪሳራ ደርሷል፤እየደረሰ ነው ብሏል። በአሁኑ ሰዓት በሶስት ግንባር ውጊያ እየተካሔደ ነው ያለው ቃል አቀባዩ የደረሰ የጠላት ኪሳራ ዝርዝር መረጃ ወደ በኋላ አደርሳለሁ ሲል ለሚዲያችን ተናግሯል። ድል ለአማራ ፋኖ! ግንቦት 19/2026 ዓ/ም። መረጃው ተደራሽ እንዲሆን ከታች ያለውን link ያጋሩ፤ትግሉን ይገዙ!! Telegram:https://t.me/Negede_Amhara1

  • የአማራ ፋኖ በጎጃም..‼️ ሞጣ! ከሞጣ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኝዋ በተደጋጋሚ ውጊያ የተደረገባት እስትራቴጂካዊ ቦታ አራጢ ላይ በዛሬው ዕለት 15/8/16 ዓ ም የሞጣ መብረቁ ብርጌድ ከፍተኛ ውጊያ እያካሄደ ነው ። #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 @Negede_Amhara1

  • без подписи

  • የአማራ ትግል ከህዝብ ህልውና ይልቅ የግለሰቦች ማንገሻ መወደሻ መሆን የለበትም። ማንም ከአማራ ህዝብ በታች እንጂ በላይ አይደለም ! የአማራ ህዝብ ስትታሰር አብሮህ ታስሯል በስቃይህ ተሰቃይቷል ስትወጣም አጨብጭቦ ተቀብሎሃል። ትናንት በረሃ ስትወርድ አበጀህ ጀግናው ብለን አጨብጭበንልሃል አሁን ግን ህዝብ መናቅ ይሁን ግትርነት ባናውቅም የችግር መፍቻ ሳይሄን የችግር ምንጭ እንደሆንህ በዱር በገደል የሚሳደዱ ወንድሞቻችን በተደጋጋሚ ገልፀዋል ። ግትርነት ለማንም አልጠቀመ አንተ እንደታላቅነትህ መሐል ሆነህ አስታራቂ መሆን ስትችክ አልሆንክም መፍተሔ መፈለግ እና የመፍተሔ አካል መሆን ስትችል መሆን አልቻልክም እንዲያው ችግሩ እንዲብስ እየሆንክ እንደሆነ ከወንድሞቻችን አይተናል ሰምተናል ሸዋም ላይ በየ ቀኑ እርስ በእርስ ወንድም ወንድሙ ላይ ቃታ እንዲሳሳቡ ሆነ ካንድም ሁለት ሶስት ጊዜ አልፈናል ትግስትም ልክ አለው ከዛሬ ነገ የውስጥ ችግራችን መፍተሔ ያገኛል ስንል እየባሰ መጥቷል። ለአብነት ከ 3 ቀን በፊት 4 ጀግና ፋኖዎችን በመንዝ ቀያ ወረዳ ክምርድንጋይ በዚህ የእርስ በእርስ ፍትጊያ አጥተናል ለአብነት ከ 3 ቀን በፊት ያለውን ጠቀስኩ እንጂ እልፍ መከራዎች ሸዋ ላይ እየተከናወነ ነው ። ቆይ የወጣችሁት ህዝብ ነፃ ልታወጡ ወይስ ለህዝብ መከራ ልትሆኑ?? በየትኛው ወገን ያሉ ወንድሞቻችን ደም በከንቱ ሲፈስ ቆመን አናይም እንጂህ ሰብስብልን ወንድሞቻችንን እንፈልጋቸዋለን እኛ የነፃነት ታጋይ ነህ ስንል ሆነህ አልተገኘህም ያከበረህን ህዝብ አንገት እያስደፋኸው ነው። አሁንም ብትዘገይም አልረፈደም የመፍተሔው አካል መሆን ትችእንበልህ ህዝብ እንዳልሆነ እንደተወደድክ ኑር ሰይፍህ ወደ ጠላት ይሁን ብዕሩ የተባ ታላቁ እስክንድር እንደተባለልህ ዛሬም ስለአንድነት ስለአማራ ህዝብ ዋጋ የከፈለው ታላቁ እንበልህ ከጠላት የሚወረወርብን ጦር እናሸንፍ እና የእርስ በእርስ ኢጎ እና የስልጣን ሽሚያው ስናሸንፍ ትደርሱበታላችሁ። እናውቃለን ዘመኑን ሙሉ ሲንከባለል የኖረ ፌክ ኢትዮጰያኒስት በፋኖ ክንድ ተንተርሶ 4 ኪሎ መግባት እንደሚፈልግ ይሁን ግድ የለም ብቻ እስከምናሸንፍ አድቡ ያስቡ እና ጥሪ ጠላትን ከመታን በኋላ ለእርስ በእር ሽኩቻው እንደርስበታለን ። ግለሰብ አምላኪዎች አስተያየት ከመስጠት ተቆጠቡ ! Betelehem Asrat Woldeyes

  • Channel name was changed to «ቤተ አማራ»

  • የግንቦት ልደታ በአምሐራ ሳይንት ወረዳ ውስጥ በምትገኘው በጥንታዊቷ ተድባበ ማርያም ለማክበር ባንታደልም የንግሥ በዓል የሚከበርበትን ዕለት አስበን እንውላለን። ''ተንበርክኬ ልውጣ የራሆን አቀበት ተድባበ ማርያምን ትንግርቷን ለማየት'' ቤቴን እሰራለሁ አምባ ማርያም ላይ፣ አምሐራ ሳይንትን ተድባበን እንዳይ። ሲባልም እንሰማ ነበር። ለእናቴ ልንገራት ማጥንቷም ይሽተተኝ፣ ከደጇ ብርቅ ነው ችግር የፈተነኝ። እያልኩ ሁሌም የማስታውሳት ተድባብዬን የንግሥ በአል ማክበር ብችል ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር። https://t.me/dhds12

  • #ሰበር የአማራ ፋኖ በወሎ አመራሮቹን ይፋ አደረገ ..‼️‼️ በተላንትናው ዕለት የአማራ ፋኖ ወሎ እዝ እና የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ የምስራች ውህደት አብስረውን ነበር !! ሚያዝያ 20/08/ 2016 ዓ.ም አንድነቱን ያበሰረው የአማራ ፋኖ በወሎ ዕዝእና የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝ አመራሮቹን ይፋ አደረጉ! በዛሬው ዕለት ሚያዝያ 22, 2016 ዓ.ም. አማራ ፋኖ በወሎ ዕዝ የሰየማቸው ዋና አመራሮች እና ስልጣን ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል 1. ዋርካው ምሬ ወዳጆ (ዋና አዛዥ) 2. ኮነሬል ፈንታው ሙሀባ (ምክትል አዛዥ) 3. ፋኖ ጌትዬ (ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ) 4.ፋኖ አለምነህ (አስተዳደር ሀላፊ) 5. ፋኖ ድርሳን (ዘመቻ መምርያ ሀላፊ) 6. ፋኖ ደምስ (መረጃ እና ደህንነት ሀላፊ) 7. ፋኖ ኑረዲን (ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ)

  • без подписи

  • በዲጋሜ የቀረበ የዲጋፍ ጥሪ:- እንደሚታወቀው በወሎ ዕዝ በእስክንድር ክፍለ ጦር ስር የሚገኘው የአትሮንስ ብርጌድ ከዚህ በፊት በከሀዲው ሰለሞን አሊ 3 እስናይፐር 1 ብሬንና ከሰማኒያ በላይ ክላሽ ኮብና የቃታ መሳሪያ እንድሁም አምስት ሚሊየን የሚደርስ ጥሬ ገንዘብ ተዘርፎ ተወስዶበታል። በጉዳዩ ላይም ክትትል ስናደርግ ቆይተን አሁን ላይ ለዕዙ አሳልፈን ሰጥተናል። ነገር ግን ዘረፋ የተፈፀመበትን የአትሮንስ ብርጌድ ለመቋቋም የቡኩላችንን ጥረት ብናደርግም በቂ ስላልሆነና ምንም አይነት የቡድን መሳሪያ በእጃቸው ላይ ስለሌለ ጠላት ተከታታይ የሆነ የማጥቃት ዘመቻ እያደረገባቸው ይገኛል። ቢሆንም ነበልባሎች የአትሮንስ ብርጌድ አባላት ብሬንና እስናይፐር ታጥቆ የመጣውን አረመኔ ወራሪ በያዙት ዲሞፍተርና በልጅግ ከፓትሮል ላይ አራግፈውታል። አሁንም ባይሳካላቸውም የማጥቃት ዘመቻው የቀጠለ ሲሆን ብርጌዱም ተተኳሽና የቡድን መሳሪያ እጥረት እያጋጠመው ስለሆነ ይመለከተናል የምትሉ አካላት ከዛሬ ቀን ማለትም 20/08/2016 ጀምሮ የቡድን መሳሪያ መግዣ የሚሆን የአቅማችሁን ዲጋፍ እንድታበረክቱና ወንድሞቻችንን እንድንታደግ ጥሪየን አቀርባለሁ። ዲጋፉ በማን በኩል መሰብሰብ እንዳለበት ከብርጌዱ አዛዥ ፋኖ ይታገሱ ጋር በመነጋገር የምናሳውቅ ሲሆን እክከዛ ግን ፈቃደኝነታችሁን በውስጥ እንድታሳውቁኝ አሁንም በድጋሜ እጠይቃለሁ።