tgindex
ትኩረት ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹

ትኩረት ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇪🇹

Статистика

ይህ ቻናል ኢትዮጵያዊነትን የሚያለመልም እና ስለኢትዮጵያ አንድነት የሚተረክበት ነዉ:: @tebibussolomon ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር የነበራት፣ ሁሉ ነገር ያላት፣ ሁሉ ነገር የሚኖራት ሀገር ናትና ሁላችንም በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ታሪካዊ ሥራ እየሰራን ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ እድገት እንምራት፡፡

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
12 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
63
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
163
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
11
40 постов
Вовлечённость
6,7%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 63
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
5
1/48двое суток
5
1/72трое суток
6

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 авг.7из degusamraw

    #ከሌሎች_ይልቅ_ብዙ_የሚደክመው_ያ_ሰው ሰባኪው በአንድ ቤተ-ክርስቲያን እየተገኘ ዘወትር ያስተምራል። በየእለቱ በርካታ ምእመናን በቦታው እየተገኙ ይሰበካሉ (ይማራሉ)። ከእነዚህ በርካታ ምእመናን ውስጥ አንደኛው ራቅ ካለ ቦታ ነው ሚመጣው። ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጣም ሆነ ሲመለስ መሻገሪያ ድልድይ የሌለውን ወንዝ እየዞረ ስለሆነ ከሌሎች ይልቅ ብዙ የሚደክመው እሱ ነው። #አንድ_ቀን_ግን_እንዲህ_ሆነ፦ ሰባኪው የሚያስተምረው ስለ ጽኑ እምነት ነበር። " የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ፦ ከዚህ ወደዚያ እለፍ ብትሉት ያልፋል፤ የሚሳናችሁም ነገር የለም።” የሚለውን ማቴ. 17፥20 ያለውን የመጽሃፍ ቅዱስ ኃይለ ቃል ጠቅሶ ሰው በእምነቱ ጽኑ ሲሆን የሚሳነው ነገር እንደሌለ ለምእመኑ አስረዳና የዕለቱን ስብከት አጠናቀቀ። መሻገሪያ በሌለው ትልቅ ወንዝ ምክንያት ከሌሎቹ ምእመን ይልቅ ብዙ የሚደክመው ያ ሰው ከቤተክርስቲያኑ ቅጥር ወጥቶ ወደ ቤቱ ሲያቀና እንደተለመደው እዛ ድልድይ አልባ ወንዝ ላይ ደረሰ። ወንዙን ሲያየው ሰባኪው ያስተማረው የእምነት ትምህርት ድቅን አለበት። ወዲያውኑ "እኔ እኮ በእግዚአብሔር አምናለሁ እግዚአብሔርም ይህን ለእኔ ማድረግ አይሳነውም" በማለት በፍጹም እምነት ወደ ጥልቁ ወንዝ በመሄድ ረገጠው እንዳለውም ተሳካለት መራመድም ቻለ። ያን ዙሪያ ጥምጥም የሆነ የቤቱን ጎዳና በጣም አጭር በሆነ ደቂቃ አጠናቆ ቤቱ ግባ። ሚስቱም በመደንገጥ "ቤተ-ክርስቲያን አልሄድክም እንዴ? ምነው በጊዜ መጣህ?" ብላ ብትጠይቀው የሆነውን ሁሉ ነገራት። እሷም በጣም ተደንቃ "ባለቤቴ ይህ ተዐምር ከተደረገለት መምህሩማ ምን ያህል ኣምላክ የመረጠው ቅዱስ ነው" ብላ "በል ነገ ይዘኸው ና! ቤታችንን በበረከት ይጎብኝልን።" በማለት ባለቤቷን ተማጸነች። በማግስቱ የዋሁ ባል ያለምንም ፍርሃት እና ጥርጣሬ በወንዙ ላይ ተረማምዶ ከተሻገረ በኋላ ትምህርቱን ተከታትሎ ጉባኤው ሲፈጸም ሰባኪውን ሄዶ፥ "ባለቤቴ እቤት እየጠበቀችን ነው እባክህን አብረን እንሂድ አለው።" ሰባኪውም ግብዣውን ተቀብሎ ጉዞ ጀመሩ። ሁለቱም እዚያ ወንዝ አጠገብ ሲደርሱ የዋሁ ሰውዬ እንደለመደው በውሃው ላይ እየተራመደ ጥቂት ከተጓዘ በኋላ ዞር ብሎ ሰባኪውን ሲመለከት ከወንዙ ዳር እንደቆመ ነው። በሰባኪው መቆም ተገርሞ "ና እንጂ መምህር ምን ሆነሃል?" ሲል ጠየቀው። ሰባኪውም "ፈራሁ" ሲል ይመልስለታል። ውሃውን እየረገጠ ወደኋላ ተመልሶ "ምነው መምህር? እኔን ለዚህ አብቅተህ እንዴት ትፈራለህ? ና ተሻገር እባክህን" ሲል ጠየቀው በሰውዬው ንግግር ጭንቅላቱ የተነካው መምህርም፡ "ወዳጄ እኛ #እናሻግራለን እንጂ #አንሻገርም!" ሲል መለሰለት። እኛስ የምንናገረውንና የምናዳምጠውን፣ የምናስተምረውንና የምንማረውን፣ የምንሰብከውንና የምንሰበከውን እየኖርን ነውን? የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንንቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ:👇🏽 ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv

  • без подписи

  • 9 авг.10из tikvahethiopia

    #Senegal🇸🇳 ሴኔጋል ከወራት በፊት በግብረሰዶማዊነት ላይ ያወጣችውን ጥብቅ ሕግ በማስፈጸም 71 ወንዶችን " ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ድርጊት " በሚል እንዲታሰሩ አድርጋ ወደ ፍርድ ቤት አቅርባለች። በቅርብ ወራት ብቻ ከ100 በላይ ሰዎች በተመሳሳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ተጠርጥረው መያዛቸው ተገልጿል። ከነዚህም ውስጥ የሀገሪቱ ታዋቂ ሰዎች አሉበት ተብሏል። በሴኔጋል ባለፈው መጋቢት ወር የተሻሻለው ጥብቅ ሕግ ግብረሰዶማዊ ግንኙነት እስከ 10 ዓመት ዘብጥያ ያስወረውራል። ከእስር በተጨማሪ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት አለው። ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስተዋውቁ ወይም የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉ ግለሰቦች ከ3 እስከ 7 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ሕጉ ይፈቅዳል። አፀያፊ የተባለውን ይህን ድርጊት የሚያበረታታ ማንኛውም ድርጊት እንደ ወንጀል እንዲታይ ተደርጓል። ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia @thiqaheth

  • 9 авг.9из AbiyAhmedAliofficial

    Turtii Oromiyaa Biroodkaastingi Neetwoork (OBN) waliin taasifame - Kutaa 2ffaa. ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) ጋር የተደረገ ቆይታ - ክፍል 2

  • 9 авг.10из degusamraw

    #ወደ_እኔ_ና_ሳበኝም በህይወታችን አንዳንድ ጊዜ አለ አይደል? ሁሉ ነገር የሚደራረብባችሁ ዙሪያው ጨላማ የሚሆንባችሁ መከራው ሁሉ የሚከብዳችሁ ሸክም ሁሉ የሚጸናባችሁ ጊዜ አለ አይደል? ልክ እሱ ጊዜ ላይ ሆኜ በጣም ስጨነቅ ለአንድ ወዳጄን አማከርኩት እርሱም ይህን ጥቅስ ጠቅሶ ሊያጽናናኝ ሞከረ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ማቴ 11፥28 ውስጤ በጥያቄ ተወጠረ ደካማ መሆኔን ተርድቶ ሸክሜ መክበዱን አውቆ ሳለ እንዴት ወደእኔ አይመጣም? እንዴት ወደ እኔ ና ይለኛል? በእኔ ደካማነት ያውም ሸክሜ ከብዶ  እንዴት እርሱ ድረስ ችዬ እሄዳለሁ? የሚል ጥያቄ ውስጤን ይንጠው ጀመረ።         ጌታዬ ሆይ አንተ ወደ እኔ ና አቅሜን ታውቀው አይደል፤ አንተ ጋር እንዴት እደርሳለሁ? ሸክሜንስ ታውቀው አይደል እንዴት እችለዋለሁ? እኔ ግን እንደ ጴጥሮስ በማዕበል ውስጥ ሆኜ "ጌታ ሆይ አድነኝ" ስል እጣራለሁ። ጴጥሮስን እጁን ስበህ የማዕበሉን ሸክም አቅልለህ እንዳወጣኸው እኔንም ሸክሜን አቅልለህ ወደ አንተ ሳበኝ። ጌታዬ ሆይ ሳበኝ ሸክሜንም አራግፍልኝ ያኔ ሸክሜ ቀሏልና ከአንተ ኋላ እሮጣለሁ። ስምህ እንደሚፈስ ሽቱ ነውና ስምህን በላዬ ላይ አፍስልኝ ደናግል በወደዱህ መውደድም ልውደድህ። ጌታዬ ሆይ ሰሎሞን በመኃልየ መኃልዩ "ስምህ እንደሚፈስ ሽቱ ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ።" እንዳለ እንደደናግሉ ያለ ፍቅር በእኔ ልብ የለም። የተገዛውላቸውና  የማደርጋቸው ሥጋዊ ምኞቶቼ ሸክም ሆነው ከብደውኝ ወደ አንተ መድረስ አልቻልኩምና ሸክሜን አራግፈህ ሳበኝ በእራሴ ወደአንተ መምጣት አይቻለኝምና።      ጌታዬና መድኃኒቴ ሆይ ማቴዎስን ከቀራጭነቱ ሸክም አላቀህ ተከተለኝ እንዳልከው እኔንም ሸክሜ አላቀህ ተከተለኝ በለኝ። ወደቤቴ ግባና እንደዘኪዮስ ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኗል የሚል ቃልን አሰማኝ። ይህን ለማድረግ ዛፍ ላይ መውጣት ካለብኝም እንደ ዘኪዮስ ምድራዊ በሆነ በሾላ ዛፍ ላይ ያይደለ ሥሮቿ በምድር ቅርንጯፋ በሰማይ የሆነችውን ዛፍ/ሀረግ/ እናትህን እርሷን ተጠግቼ በእርሷ አማላጅነትም ተንጠላጥዬ አንተን ለማየት ተስፋ አደርጋለሁና ጌታዬ ሆይ ወደ እኔ ና ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልም በለኝ።          ይህን እያሰብኩ ወደተነሳሁበት ጥቅስ ኀሊናዬ መለሰኝ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ማለቱ ለካ የሚያሳየው ቅርብ መሆኑን ነው። ኑ ማለቱም እንዳግዛችሁ ፍቀዱልኝ ሲል ነው ለካ! ጌታዬ ሆይ አንተ በሁሉ የሞላህ አይደለህ የትም ብሔድ አንተ ከእኔ ጋር ነህ ስለዚህ ጌታ ሆይ አድነኝ ሳበኝም ሸክሜንም አራግፈህ አሳርፈኝ። ይኸው ፍቃዴን ሰጥቼሀለሁ ጌታዬ ሆይ አሳርፈኝ። የደጉ ሳምራዊ መልካምነት ቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ! ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ: 👇👇👇 ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv

  • 8 авг.11из tikvahethiopia

    #ማስጠንቀቂያ ፦ ይህ ቪዲዮ አስደንጋጭ እና ለአንዳንድ ተመልካቾች ሊረብሽ የሚችል ምስል ይዟል። ከመመልከትዎ በፊት ጥንቃቄ ያድርጉ። በታይላንድ ደቡባዊ ክፍል በሚገኝ ግዛት እየተካሄደ በነበረ የእግር ኳስ ውድድር ላይ አንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመብረቅ ተመትቶ ህይወቱን አጥቷል። ጨዋታው በከባድ ዝናብ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው መብረቅ በሜዳው ላይ በመውረድ ተጫዋቹን የመታው። ከአደጋው በኋላ ተመልካቾች እንዲሁም የድንገተኛ አደጋ ሰራተኞች እርዳታ ቢያደርጉም፣ ወደ ሆስፒታል ቢወስዱም ህይወቱን ማትረፍ አልተቻለም። ባለሥልጣናት በአደጋው ተጨማሪ 12 ሰዎች በቃጠሎ መቁሰላቸውን ገልጸዋል። ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 8 авг.16из degusamraw

    እመቤታችንን ንጽሕት፣ ጽንዕት፣ ክብርት፣ ልዩ ትባላለች። ይህም፡- "#ንጽሕት" ስንል፡- ሌሎች ሰዎች (ቅዱሳን) ቢነጹ ከገቢር፣ ከነቢብ ኃጢአት ነው እንጂ ከኃልዮ ኃጢአት አይደለም፡፡ እርሷ ግን ከነቢብ፣ ከገቢር፣ ከኃልዮ ንጽሕት ናት፡፡ "ለመኑ ተውኅቦ ተደንግሎ ኅሊና ለመላእክትሂ ኢተክህሎሙ" ኃጢአትን ከማሰብ መጠበቅ ከሰው ልጆች ለማን ተሰጠው ይህስ ለመላእክትም አልተቻላቸውም" እንዲል፡፡ (ተአምረ ማርያም) "#ጽንዕት" ስንል:- ሴቶች ቢጸኑ ለጊዜው ነው እንጂ በኋላ በጊዜው ተፈትሆ አለባቸው:: እመቤታችን ግን ቅድመ ጸኒስ ጊዜ ጸኒስ ድኅረ ጸኒስ ቅድመ ወሊድ ጊዜ ወሊድ ድኅረ ወሊድ ድንግል ናትና:: "ጽንዕት በድንግልና አልባቲ ሙስና" እንዳላት ቅዱስ ያሬድ "ወትረ ድንግል ማርያም" ማርያም ዘለዓለማዊት ድንግል ናት" እንዳለ፡፡ (መጽሐፈ ቅዳሴ) "#ክብርት" ስንል፡- ሌሎች ሴቶች ቢከብሩ ጻድቃን ሰማዕታትን ነቢያት ሐዋርያትን ወልደው ነው እመቤታችንን ግን የምናከብራት "የአምላክ እናቱ" ብለን ነውና፡፡ "#ልዩ" ስንል፡- ከእርሷ በቀር እናት ሆና ድንግል እመቤት ሆና አገልጋይ የሆነች በድንግልና ወልዳ ወተትን (ሐሊበ ድንግልናዌን) ያስገኘች ሌላ ሴት የለችምና፡፡ በዚህም እመቤታችንን ንጽሕት፣ ጽንዕት፣ ክብርት፣ ልዩ እንላታለን፡፡ ☞ https://t.me/+S3QVyScP7Saom-Lv

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи