tgindex
Tech Talk With Sam

Tech Talk With Sam

Статистика

እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ Offical የtelgram ቻናሌ ነው በዚህ channel የተለያዩ 👉የtech መረጃዎች 👉የፈጠራ ስራዎቼ 👉የArduino tutorial, Web development እና ልሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን የማጋራበት ነው 👉እንዲሁም የtech ጥያቄ ካላቹ በዚ ማንሳት ትችላላችሁ

Последний пост
17 мар.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
159
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
163
21 постов
Вовлечённость
102,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ⚠️ WARNING TO ALL MEMBERS ⚠️ A phishing / malicious link is currently spreading rapidly on Telegram pretending to offer Telegram Premium giveaways. Do NOT click these links. Example of the scam message: Prеmium t'g givеаway. Lіміtеd quаntіty! 5/10 ѕеаtѕ https://cutt.ly/xtUtkbtb These links are fake and may steal your account or personal data. 🚫 Do not click suspicious links 🚫 Do not enter your Telegram login anywhere 🔒 Stay safe and be careful. 🔗Join us:       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 26 февр.1582из Ahamenes101

    🚀 Meet the Team Behind Yesterday’s Progress Yesterday’s successful rocket launch was made possible by the dedication, teamwork, and pa. ssion of an incredible group of students who turned ideas into reality. From design and 3D printing to testing and launch execution, every member played a vital role. As Ahamenes Space Science and Technology Club, we truly grateful for the commitment and hard work of this team. Your curiosity, resilience, and willingness to learn are what drive our progress forward. Thank you to everyone who contributed this milestone belongs to you. 🚀🌌 #Ahamenes #HammerspaceCraft

  • #Interesting💡 Y'all ever wondered how does a 75GB file become 20GB when zipped ? And then magically turn back to 75GB again ? Here's how the illusion works - Zip files don’t delete data - They remove repetition Example If a file has: AAAAAAABBBBBBBCCCCCCC Zip stores it as: A x7, B x7, C x7 Less space. Same info. Most large files have patterns - Repeated text - Similar pixels - Duplicate metadata -Redundant code blocks Compression algorithms: - Find repetition - Store it once - Add a map to rebuild it later That map is why the file can become FULL SIZE again. Nothing is created. Nothing is lost. Just reconstructed. Why some files barely shrink ? - Videos (already compressed) - Images like JPG/PNG - Encrypted files They have less repetition that leads to less compression. Zip isn’t Magic. It's actually smart math + patterns Data wasn’t reduced. It was packed efficiently 🔗Join us:       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir

  • Online GPA Calculator https://gpa-calculator2026.vercel.app 🔗Join us:       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir       👉 https://t.me/tech_semir

  • ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

  • ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አምጥተው ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች በደረጃ፦ - አዳሪ ትምህርት ቤቶች 87.1% - ዓለም አቀፍ ኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች 86.6% - የግል ትምህርት ቤቶች 51.6% - የመንግሥት መደበኛ ትምህርት ቤቶች  5.6% በሌላ በኩል 1,249 ትምህርት ቤቶች ዘንድሮ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል። ይህም ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል። መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው። ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️https://t.me/tech_semir ⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

  • ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፦ 👉🏽 አጠቃላይ- 2384 👉🏽 በተፈጥሮ ሳይንስ፦  2215 👉🏽 በማኅበራዊ ሳይንስ፦ 169 በክልል ደረጃ ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፦ 👉🏽 አዲስ አበባ- 888 👉🏽 ኦሮሚያ- 794 👉🏽 አማራ- 385 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️https://t.me/tech_semir ⚗️⚗️

  • ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ? በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል። " ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት። ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል። " ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል። ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል። ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️https://t.me/tech_semir ⚗️⚗️

  • 👉🏽 በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል። 👉🏽 አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።

  • በጾታ ስብጥር ፦ 30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

  • አምና የነበረው እና ያለፈው 5.4% ነበረ ሲሆን ያለፈው 36409 ተማሪ ነበረ፤ አሁን 8.4% 48929 ተማሪ ነው ያለፈው 12520 ተማሪ ብልጫ አለው ማለትም ያለው ተማሪ በ25.5% ጭማሪ አሳይቷል። ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️https://t.me/tech_semir⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📚  https://t.me/tech_semir   📊📊    📊📚  https://t.me/tech_semir   📊📊    📊📚  https://t.me/tech_semir  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊

  • ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦ - አዲስ አበባ፣ - ሐረሪ - አማራ ክልል ናቸው።

  • 👉🏽 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል።  ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል። 👉🏽 መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።

  • ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ? በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600  👉🏽 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት 👉🏽 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት በማህበራዊ ሳይንስ 👉🏽 በወንድ 562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት 👉🏽 ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

  • ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች 48,929 ተማሪዎች አልፈዋል።

  • በሀገር ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፏል። ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ  🏃‍♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️https://t.me/tech_semir⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️    📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤    📊📊📚  https://t.me/tech_semir   📊📊    📊📊📚  https://t.me/tech_semir   📊📊    📊📊📚  https://t.me/tech_semir  📊📊    📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊