tgindex
Reality🫥
@techreality1английский

Whenever you wana know any new released phone📱and the price💵 ,here is the place. 👇 👇 👇 #techreality_channel For any idea contact us 🫵 @Kill_boy1234

Последний пост
12 апр.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
193
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
234
21 постов
Вовлечённость
121,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🥚መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላቹ ። እንኳን አደረሳችሁ። እየበዛን ነው ገና እንበዛለን። ላልሰሙ አሰሙ

  • Samsung's Internet browser አሁን ለPc ተጠቃሚዎች መጥቷል። ይሄ beta version ሲሆን Korea እና USA ላይ የተለቀቀ ነዉ እኔም መሞከር ስለፈለኩ እየተጠቀምኩት ነዉ። በተለይ Samsung ስልክ ተጠቃሚ እንደመሆኔ ስራ የሚያቀሉ ነገሮች ይኖሩታል ብዬ አስባለሁ እና እናንተም መሞከር ከፈለጋቹ ከዚህ ላይ በቀላሉ Download ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 Download

  • https://t.me/+QV9KIfHlLbQyZjY0

  • 🌻እንኳን ለ2018 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት ደስተኛ ፣ ጤናማ ፣ ስኬታማ የምትሆኑበት ዓመት ይሁንላችሁ ! መልካም አዲስ ዓመት ❤️ @techreality1

  • ከተከፈተ የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ እና እኛ ላይ እምነት ኖሯችሁ መሸጥ ምትፈልጉ (@kill_boy123) ወይም 0922533348 ላይ አናግሩን ከፍታችሁ የተደለተባችሁ ካላችሁ ማግኘት ሚቻልበትን መንገድ የምናሳያቹ ይሆናል.. 2023 የተከፈተ 2022 የተከፈተ 2021 የተከፈተ 2020 የተከፈተ 2024የተከፈተ January and February እየገዛን እንገኛለን።

  • ሾልኮ በወጣ መረጃ መሰረት በቀጣይ የሚወጣው Samsung A17 ይህን ይመስላል⬆️ እነዚህን  specification ይዛ እንደሚመጣም ይጠበቃል። ⬇️ Display ✔️6.7-inch Super AMOLED with FHD+ resolution and a 90Hz refresh rate. ✔️Gorilla Glass Victus protection. ✔️Exynos 1330 chipset. ✔️50MP main cam optical image stabilization. ✔️13MP selfie Camera. ✔️5,000 mAh Battery Size. ✔️IP54 protection. ይሄም ስልክ 6 አመት የ Software Update እንደሚያገኝ የሚጠበቅ ሲሆን 128/4 የሆነው ዋጋው 230$ እንደሚሆን ይገመታል። @techreality1

  • без подписи

  • Samsung Galaxy S26 Ultra designs leak

  • 🔵OLD GROUP🔵 🔵Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ( ለAssignment,class .. የተከፈተ)እንገዛለን:: 🔵ማሳሰቢያ‼️ 1,old group ሲያመጡ history clear እንዳያረጉ❕በፍፁም 2. members ችግር የለውም ዋናው groupፑ text ይኑረው 3. Hi አትበሉ በቀጥታ ወደ ጉዳዩ ይግቡ 🔵በሀቀኝነት!! 🔵በእውነት!! እንሰራለን 🔵full proof አለን በታማኝነት እንገዛለን በዚህም መሠረት ✅2016-2022  ✅2023 ✅2024 በውስጥ አውሩኝ @Kill_boy1234 Payment method              🔴 Bank     🔴TELEBIR 🔴 እንዲሁም በ አካል መገበያየት ይቻላል   💯 trusted Contact us we are trusted 1.@Kill_boy1234

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • መልሱ Energizer Hard Case P28K ነው ይሄም ስልክ አሁን ላይ ካሉ ሞባይል ስልኮች  28,000 mAh የባትሪ አቅም በመያዝ ቀዳሚ ደረጃ ላይ ይገኛል። ስልኩም:- 8 Gb Ram 256Gb Storage Mediatek Helio G99 Chipset Triple Camera        64MP Main Camera        20 MP        2MP Selfi camera 16MP ያለዉ ሲሆን ዋጋውም በኛ ሀገር ወደ 40,000 ብር አካባቢ ይሆናል። @techreality1

  • ሠላም ዉድ የአርባሞንጭ 👑#የ(sport_family)💪 🌟የተለያዩ #supplement           🤜 በተመጣጣኘ                     👇            ❕📌ዋጋ💵 ‼️             🎁እናቀርባለን @protein_powder 📍 Professional mass 📍Platinum mass 📍Creatine 📍Creatine monohydrate 📍hyper rush 🛒መግዛት ምትፈልጉ ወይም❓መረጃ ለማግኘት. በዚ(account)ማግኘት ይችላሉ    👇👇👇👇👇👇👇👇         @Ssnutrittion      📞ወይም በስልክ ቁጥር              ☎️+251922533348                        or             ☎️+251707605222 @techreality1

  • ይሄን👉 #group <📌join> በማድረግ ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን ልታደርሱን ትችላላችሁhttps://t.me/+Us3s8WFIk25mOWI0

  • ማታ ተኝታችሁ ወይም ስራ እየሰራችሁ የተሳሳተ ቁጥር ተደዉሎ ተረብሻቹ ታዉቃላቹ? ለዚህ የሚሆን መፍትሔ ከፈለጋችሁ ይሄንን "DBMB" የተሰኘ Application ስልካችሁ ላይ ከጫናቹ በዋላ በሚያስፈልጋቹ ሰአት ገብታቹ On ታደርጉታላቹ። ለምሳሌ ማታ ስትተኙ ከዛም ስልካቹ ላይ አዲስ ቁጥር ሲደወል Automatically Silent 🔕ያደርገዋል። ስልካቹ ላይ ደሞ Save ያደረጋችሁት የቤተሰብ, የጓደኛ, የስራ ቁጥሮች ሲደወሉ ይጠራል ማለት ነዉ። @techreality1

  • https://t.me/tgoldgrp

  • ያለ ምንም Internet እና ስልክ ቁጥር መልዕክት መላላክ የሚያስችል Application የቀድሞ የTwitter መስራች Jack Dorsey "Bitchat" የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም Application Offline ሆነን Mobile Data, WiFi ,ሰልክ ቁጥር ሳያስፈልግ Bluetooth በመጠቀም ብቻ Message መላላክ ያስችለናል ተብሏል። አሁን ላይ እስከ 30ሜትር ድረስ ባለው እርቀት እንደሚሰራ የተነገረ ሲሆን በPlan ደረጃ WiFi Direct አማራጭ   በቀጣይ Update እንደሚጨምር እና ፍጥነቱና የሚሰራበትን እርቀት (Range) እንደሚጨምር በዚህም እስከ 300 ሜትር ድረስ ባለው እርቀት እንደሚሰራ ተነግሯል። በጣም ደህንነቱ የተጠበቀም እንደሆነ ተነግሮለታል ለምሳሌ አንድ ሰዉ ለእናንተ መልዕክት ቢልክላቹ እና እናንተ Offline ብትሆኑ ያMessage ቅርብ ያለ ሌላ Device ላይ encrypte ሆኖ ይቀመጥና እናንተ Online ስትሆኑ ወደናንተ Device ይልከዋል  ይሄም Processes "mesh networking" ይባላል። ለጊዜው IPhone ስልኮች ላይ በሙከራ ደረጃ እየሰራ ይገኛል በቀጣይም ለAndroid ተጠቃሚዎች እንደሚለቀቅ ተነግሯል። @techreality1

  • без подписи

  • без подписи