ቴዲ አፍሮ teddy afro fans😘😘😘
Статистика->የቴዲ አድናቂዋች መናሀሪያ -> እዚህ ከኛጋ ለመሆን የሚያስ ፈልጋው መስፈርት ቴዲዬን መውዳድ ብቻ ->Hey everyone this channel gets the fans of tediy afro(king of 🎶🎶 )together one love
- Последний пост
- 15 мая 2025 г.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#በምግባር_የምናድግበትን_ቤት_ጨርሱልን🙏 ✨ የአብነት ትምህርት ማለት የአርአያነት የምሳሌነት ትምህርት ማለት ነው። “ከእኔ ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤” ማቴ 11፥29 ❇️ #የአብነት_ትምህርት_ቤቱ_አመሰራረት፡ በካራሎ ደ/ታቦር ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክያን ዓምደ ሥላሴ ሰ/ት/ቤት የካቲት 4/2006 ዓ/ም 12 ተማሪዎችን ይዞ ተጀምሯል። ✝ #አብነት_ትምህርት_አሰጣጡ፡ ማታ ከ11:00_1:00 ሠዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ፤ ትምህርቱ ባልተመቻቸ ሁኔታ እየተሰጠ አስራ አንድ ዓመት ያህል አስቆጥሯል፤ መምህራችን የኔታ ዘካርያስም ንፋስ፣ አቧራ፣ ክረምት ከሆነ፤ ዝናብ ሳይገድባቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እያስተማሩን እዚህ ደርሰናል። #የአብነቱ_ፍሬዎች፡ ከ61 በላይ ዲያቆናት ከ250 በላይ ሕጻናት ከ20 በላይ ዳዊት የሚደግሙ ዕኅቶች ከ100 በላይ በልዩ ልዩ አገልግሎት በቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ወንድሞች፦ #አገልግሎት ✨ቅዳሴ በመቀደስ፤ ✨ማኅሌት በመቆም፤ ✨ሰዓታት በመቆም፤ ✨ወንጌል በመስበክ፤ ✨በሕማማት ስግደቱን በመምራት፤ ✨ግዕዝ ቋንቋ በማስተማር፤ ✨ወረብ ዝማሜ የመሳሰሉትን በማስጠናት፤ ✨ቅኔ መቀኘት እጣነ ሞገር መምራት፤ ✨በሃዘን ጊዜ ዳዊት መድገም ጸሎት ማድረስ፤ ✨ሕጻናትን ማስተማር የተማሩትን ማስቀጸል፤ ✨የተቸገሩ ወገኖቻችንን ለበዓል በመርዳት፤ ✨ለታመሙ ዳዊት ውዳሴ ማርያም መድገም፤ ✨ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ለምዕመናን አንድነትን ፍቅርን እንዲሰጥ በጉባኤው ጸሎት ማድረግ። 🌟 እርሶም ለሃገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ልጆች (ትውልድ) የሚፈሩበትን አብነት ት/ቤት በመስራት አሻራዎትን ያኑሩ፡ #በእንተ_ስማ_ለማርያም #ለማገዝ፡ አሐዱ ባንክ፡ 0022610510101 ቡሩክ በቀለ እና ሚካኤል አበበ
ደጃዝማች ኩኩ ሰብስቤ ከ ቴዲ አፍሮ ጋ @tediafrofans @tediafrofans
በመጨረሻም ተለቀቀ🎉🎉🎉 Dr. Tedi afro fit with kuku ኩኩ ሰብስቤ ከንጉሱጋ ደጃዝማች ብለው መተዋል @tediafrofans @tediafrofans
Hewzo event organization ሄውዞ ልዩ ልዩ መርሀ ግብር(ኤቨንት) አዘጋጅ የደጋሾች ፍቱን መላ ! ስለ ድግሰዎ ተጨንቀዋል? እንግዲያውስ ... ወደ ሄውዞ ጎራ ይበሉ ሄውዞ መላ አለው። - ድንኳን እናከራያለን - ማንኛውንም አይነት ኢቨንት እናዘጋጃለን - ለለቅሶ ፣ ለሠርግ ፣ ለክርስትና ፣ ለሽምግልና ... ወዘተ ሙሉ የድግስ ፓኬጅ አለን - የድግስ እቃዎችንም እኛ ጋር ያገኛሉ... ይጎብኙን +251946732421 +251941377308 +251930005434 #ሄውዞ #ሄውዞ_መላ_አለው
https://t.me/+MaiRv4d0LAE0MWFk በጣም አሪፍ ደጋሻች ናቸው የሚሰሩትን እዩና ታምኑኛላችሁ
ለመስማት የጓጓ እስኪ ኮመንት ላይ ገባ ገባ👇👇👇
The King👑 is back Dr. Tedi afro fit with kuku✨🎉 We will post the full music coming soon 😍😍 ንጉሱ ተመልሷል ቴዲያችን ከ ኩኩ ጋር ሙሉውን በቅርብ ቀን ሹም አዛዥ ነህ ዘዋሪ የፍቅር ፊት አውራሪ ሹም አዛዥ ጤና አዳዬ ግባ በል እንግዳዬ @tediafrofans @tediafrofans
ስለአብነት ትምህርት ቤቱ የበለጠ ማወቅ የምትፈልጉ @Wiz_senay ላይ ማውራት ትችላላችሁ
#በምግባር_የምናድግበትን_ቤት_ጨርሱልን🙏 ✨ የአብነት ትምህርት ማለት የአርአያነት የምሳሌነት ትምህርት ማለት ነው። “ከእኔ ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤” ማቴ 11፥29 ❇️ #የአብነት_ትምህርት_ቤቱ_አመሰራረት፡ በካራሎ ደ/ታቦር ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክያን ዓምደ ሥላሴ ሰ/ት/ቤት የካቲት 4/2006 ዓ/ም 12 ተማሪዎችን ይዞ ተጀምሯል። ✝ #አብነት_ትምህርት_አሰጣጡ፡ ማታ ከ11:00_1:00 ሠዓት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ፤ ትምህርቱ ባልተመቻቸ ሁኔታ እየተሰጠ አስራ አንድ ዓመት ያህል አስቆጥሯል፤ መምህራችን የኔታ ዘካርያስም ንፋስ፣ አቧራ፣ ክረምት ከሆነ፤ ዝናብ ሳይገድባቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እያስተማሩን እዚህ ደርሰናል። #የአብነቱ_ፍሬዎች፡ ከ61 በላይ ዲያቆናት ከ250 በላይ ሕጻናት ከ20 በላይ ዳዊት የሚደግሙ ዕኅቶች ከ100 በላይ በልዩ ልዩ አገልግሎት በቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ወንድሞች፦ #አገልግሎት ✨ቅዳሴ በመቀደስ፤ ✨ማኅሌት በመቆም፤ ✨ሰዓታት በመቆም፤ ✨ወንጌል በመስበክ፤ ✨በሕማማት ስግደቱን በመምራት፤ ✨ግዕዝ ቋንቋ በማስተማር፤ ✨ወረብ ዝማሜ የመሳሰሉትን በማስጠናት፤ ✨ቅኔ መቀኘት እጣነ ሞገር መምራት፤ ✨በሃዘን ጊዜ ዳዊት መድገም ጸሎት ማድረስ፤ ✨ሕጻናትን ማስተማር የተማሩትን ማስቀጸል፤ ✨የተቸገሩ ወገኖቻችንን ለበዓል በመርዳት፤ ✨ለታመሙ ዳዊት ውዳሴ ማርያም መድገም፤ ✨ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለቤተክርስቲያናችን ለምዕመናን አንድነትን ፍቅርን እንዲሰጥ በጉባኤው ጸሎት ማድረግ። 🌟 እርሶም ለሃገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ልጆች (ትውልድ) የሚፈሩበትን አብነት ት/ቤት በመስራት አሻራዎትን ያኑሩ፡ #በእንተ_ስማ_ለማርያም #ለማገዝ፡ አሐዱ ባንክ፡ 0022610510101 ቡሩክ በቀለ እና ሚካኤል አበበ
ስለፍቅር ቴዲ አፍሮ @tediafrofans,@tediafrofans
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዓዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እምይእዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሃ ወሰላም። እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ፤ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ።❤️ ✝💫🐓 መልካም ፋሲካ 🐓💫✝ ✝💫🐓 መልካም በዓል 🐓💫✝
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል! @tediafrofans @tediafrofans
без подписи
TEDDY AFRO #ቤዛ ህብረዝማሬ @tediafrofans @tediafrofans
Teddy Afro - ቤዛ lyrics ይህች ሰንደቅ አላማ የክብር ምልክት ስፍት እና ምላት ርቀት አላት ባአላማ አንድ ሆና ሶስት ናት በመልክ🇪🇹 ሆ...ሆ.... ላላ...ላላ.... ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ 👮🏾♂👨🏾✈️🎖 ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ 🫡 እናት ኢትዮጵያ (x2) ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ሁላችን እኔ ለእኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀራችን እንደ ሀራሴቦን አንድ አላማ ይዘን እንገባለን ከነአን በፍቅር ❤️ ተጉዘን ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ 🫡 . . . . . . የፀና ነው በአንድነት ላይ መሰረታችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን 🇪🇹 ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ ሚነጣጥላን 😤😡 እኛ እንደሆን ማንለያይ አንድ ነን (2x) በዘር በሃይማኖት በማስብ አንሰናል 😔 ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል 🙅🏾 እንቁም ተያይዘን በአንድነት በኢትዮጵያዊ ነት🫡 ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ👮🏾♂👨🏾✈️🙍 . . . . . . ባአላማ ነው አንድ ያረገን እኛን (2x) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን🙅🏾😡 (2x) የአንድነት ህይል ጨለማን ድል ነስቶ (2x) እና ያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ (2x) በዝምታ ብንመስልም የተኛን (2x) ከተነሳን ማን ሊያቆመን እኛን (2x) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን🩸🩸🫡 (2x) ቀልድ አናቅም በናት(እኛ) በሀገራችን😡🫡 (2x) ባአላማ ነው አንድ ያረገን እኛን🫡 (2x) ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን 🫡(2x) ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን🩸🩸🫡 (2x) ቀልድ አናቅም በናት(እኛ) በሀገራችን 🫡(2x) @tediafrofans @tediafrofans
• https://youtu.be/DwVQSitEjMQ?si=BgodY40B6ovOiwA2 @tediafrofans @tediafrofans
TEDDY AFRO #ቤዛ ህብረዝማሬ @tediafrofans @tediafrofans
без подписи
без подписи
#Apple’s 2nd Gen AirPods Pro 👉 Brand: Apple🍎 🔌 Charge case: 24 ሠአት ቻርጅ የማድግረ አቅም ያለው 🔋 በአንድ ቻርጅ 5 ሠአት የሚሰራ 👉ኤርፓድ በቅናሽ ከዱባይ እዚህ ያገኛሉ $$$price 👇👇👇👇 contact on @Wiz_senay https://t.me/gebeyasheger