ተማም አል ሀድራ/Temam Al hadra
Статистикаየ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw ዩቲዩብ ቻናሌን ለማገኘት 👇👇 https://www.youtube.com/@TemamAlhadraOfficial
- Последний пост
- 14 мая
- Последнее чтение
- 17 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከጌቶቹ ሰይድ አባመጫ(ሺ.ያ):ዘንዳ ሰአዳው ጠርቶት:ከዳሂላቸው ገባና:ከዘየረ በሁዋላ:አዲያ ሸሆቹ:ማሻ አላህ:ሚበላ ስጡት አሉ::አዲያ ሙሳፊሩ"መናኻሪያ በልቼ"ቆይተው ቡና:ተፈልቶ ቡና ስጡት አሉ:ሙሳፊሩ"ቡና አልጠጣ:ጨጓራ አለብኝ"አለ...ከቆይታ በሁዋላ:ሀድራው ሲታደል:ቀንበጥ:እንካ አሉት:ሙሳፊሩም"ጫት አልቅም የደም ብዛት"ምክኒያቱ በዛባቸውና ሸሆቹው"ታመህ አይደል የመጣህ:አዲያ መድኃኒቱን:በምን አድርገን እንስጥህ:አሉት አሉ::ከመደሃኒታችን ጋር:አታጋጨን ያ አሏህ🤲
без подписи
без подписи
без подписи
አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲 አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት ተቀድመውልን አፋት እንቅፋትን እየጠረጉ ሀሲድ ምቀኛን ኃላ ኃላ እየጣሉ በረበልአለሚን ቀጥተኛ መንገድ ይዘውን ይጏዛሉ በዚህ መሀል እጅግ ከባድ ፈተናወችን እያሳለፍ ይገድፉን መቸም ትልቅ ሰው ያስለመደውን ልምዱን አይተውም እና እኛ ሸርጥም ባንጠብቅ አደብም ባይኖረን ቡልሀም ብንሆን የእናንተው ነንና አትጣሉን አትተውን ብለናል 🙌 ከዚያም ከዚም አመጣችሁን ከመከራም አወጣችሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁን አረሳንም ውለታችሁን🙏 አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
ኢስላማዊ ነገራቶችን በሙሉ እኛ ጋር በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ ይሄ ፖስት ደርሶት ያልገዛ ወይም ለመግዛት ያልነየተ ከኛ አይደለም ሌላው ቢቀር ሼር ይደረግ ምክንያቱም አንድ እህታችን እንድናስተዋውቅላት እንድናግዛት ጠይቃን ነው 🙏 ቤተሰብ እነዚህን የምታይዋቸው በጣም የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ አባያ ቀሚስ ሸርሸፍ ሂጃብ እንዲሁም ለወንዶች ጀለብያ እና ብራንድ ሸበጥ ጫማ በብዛት ወይም በፍሬ ኦርደር ማድረግ ማዘዝ ትችላላቹ ክፍለ ሀገርም በተመጣጣኝ ዋጋ ትልካለች። በኔ ስም ከሄዳቹ በጣም በጥሩ ዋጋ አስተያየት እንደምታደርግም ነግራኛለች Habiba Hussen አናግሯት ቴሌግራም ላይም በዚሁ ስልክ ቁጥር እሷን ማግኘት መደወል ትችላላችሁ ☎️0955328482
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ወጣት አዛውንቱ ቢመድህ ስላንቱ ሳይዘኝ በልጅነት ተጠጋሁ ይሰማል አንድ ድምፅ የሚማርክ ዜማ ልብን የሚያሸፍት ለሩህ የሚስማማ እጆቼን ወደላይ🙌 አንስቼ ተማረኩ መሰለኝ በፍቅሮ ጠጥቼ የሰከርኩ አንቱ ያአላህ ወዳጅ የነቢ ﷺ ምርኮኛ እኛስ ባንቱ ፍቅር ሆነናል እስረኛ በስስት ፈገግታው የማረከው ልቤን ረሂሙ #Aabo_Sharif_Amin ያየኔ ሽሙንሙን ጋዙን ተሸክሜ አንገቴን ብደፋ እውነት አይምሰልህ የ #Aabo_Sharif_Amin ልጅ የባለማዕሪፋ ሹመት የተሰጠው ፊት ገና በአዘል ከጀሊሉ ስርፋ የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 እናቴም አባቴም ወገኔም ዘመዴም አደረኩህና በቸገረኝ ቁጥር ሆድ በባሰኝ ቁጥር እላለሁ ቶሎና 🙌