ተዋናዮች - Tewanayoch
Статистикаተዋናይ ለመሆን ፍላጎቱ ተሰጥኦና ፍቅሩ ኖሮአችሁ እድሉን ማግኘት ላልቻላችሁ የተከፈተ ፔጅ ነው ራሳችሁን አስተዋውቁበት ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር ተዋወቁበት በሚኖሩ የስራ እድሎችም ተጠቀሙበት
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 102
- 1/48двое суток
- 116
- 1/72трое суток
- 126
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሃይ! ከላይ ለተጠቀሱት ካስቶች መስፈርቱን የምታሟሉ በ 091 359 8318 ደውሉ
https://www.facebook.com/share/p/1BWiaMdLEj/ ከላይ ያለውን ሊንክ ነክታችሁ መረጃውን እዩ መልካም እድል 👍
የስራ ማስታወቂያ . 👉 ጎበዝ ልምድ ያለው ቪዲዮ ኤዲተር ይፈለጋል 👉 ፊልም ወይም ድራማ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል 👉 ፆታ ወንድ /ሴት 👉 0922735251
👉 ይፈለጋል 2 ወንድ ተዋናዮች እድሜ ከ 25 -35 2 ሴት ተዋናዮች እድሜ ከ 23 - 30 ፍላጎቱ ያላችሁ በ 0913598318 ደውላችሁ ተስፋዬን ማናገር ትችላላችሁ
ለተራ ቁጥር 3 እና ለተራ ቁጥር 9 ካራክተሮች ብቁ እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ በ 0911740849 ሱራፌል ብለው ይደውሉ
ሃይ! አዲስ ለሚሰራ ተከታታይ የዩቲዩብ ድራማ ላይ ከላይ ለተጠቀሱት ካራክተሮች እሆናለሁ መስፈርቱንም አሟላለሁ የምትሉ ሰዎች እሆናለሁ ብላችሁ ላሰባችሁት ካራክተር ስም ወይም ተራ ቁጥሩን በመፃፍ ፎቶና ስልክ ቁጥራችሁን ከታች ባለው ሊንክ ላኩ 👇👇👇👇👇 https://t.me/fuji251
без подписи
https://t.me/tewanayoch
👉 ለ ebs አራዳ ቅዳሜ 👉 ለዛሬ 8 ሰአት ቀረፃ ጥሩ ቁመና ያለው አንድ ጋርድ ይፈለጋል በ 0948333292 አሁኑኑ ደውሉ
👉 አጃቢ ተዋናይ ይፈለጋል 👉 2 ወንድ 3 ሴት 1 ወንድ የቦዲ ጋርድ አቋም ያለው 👉 ለነገ ሀሙስ 8 ሰአት ቀረፃ 👉 ለአራዳ ቅዳሜ 👉 መገኘት የምትችሉ ሰዎች አሁን ከሆነ በ 0948333292 ላይ መሴጅ ላኩ ነገ ጠዋት ከሆነ መደወልም ትችላላችሁ 👍
ሃይ ይሄን ማስታወዊያ አጋራኋችሁ እንጂ የኔ አይደለም ማስታወቂያው ላይ ባለው አድራሻዎች አግኟቸውና አውሯቸው ከተመቻችሁ ቀጥሉበት ካልሆነ ይዝለላችሁ 👍
ሃይ! 👉 የሚፈለገው አጃቢ ተዋናዮች 👉 ለነገ 7 ሰአት ቀረፃ - ለአራዳ ቅዳሜ 👉 ፆታ - 3 ሴት - 3 ወንድ 👉 እድሜ ከ 25 በለይ ብዛት 6 መልክ ጠይም 👉 ቦታ ገርጂ ጃክሮስ ( ወሰን አቤም ) በተጠቀሰው ሰአት መምጣት የምትችሉ ከታች ባለው ሊንክ ስልክና ፎቶ አሁኑኑ ላኩ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/fuji251
без подписи
ሰላም እንዴት ናችሁ ከዚህ ቀደም የተለያዩ የስራ እድሎችን ከማጋራቴ ጎን ለጎን ሰብሰብ ብላችሁ ስራዎችን ለመስራት ብትሞክሩ እኛም የቻልንውን ብናግዛችሁ የሚል ሃሳብ ማንሳቴ ይታወሳል እናም ይህ ወንድማችን ይሄን ሃሳብ ተቀብሎ የአብረን እንስራ ጥያቄ ለግሩፑ አባላት አቅርቧል ፍላጎቱ ያላችሁ ሁሉ ቴሌግራሙን በመንካት ወይም ቀጥታ ወደሱ ቴሌግራም በመግባት ወይም በ 0945648658 በመደወል ልታወሩትና አላማውን ከወደዳችሁትና ካመናችሁበት በጋራ መስራት ትችላላችሁ . ለማንኛውም ሃሳብ ጥያቄና መሠል ነገሮች ከታች ባለው ሊንክ በመጠቀም መላክ ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/fuji251
ሃይ! እንዴት ናችሁ የግሩፑ አባላት ማስታወቂያ ሲለጠፍ ቶሎ እንዲደርሳችሁና እናንተን የሚያሳትፍ ሆኖ ሲገኝ ቶሎ ምላሽ እንድትሰጡ Notification እንዲደርሳችሁ sitting ብታስተካክሉ ሸጋ ነው ለማንኛውም ሃሳብ ጥያቄና መሠል ነገሮች ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መላክ ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/fuji251
ሃይ! 👉 ለነገ ጠዋት ቀረፃ - ለአራዳ ቅዳሜ 👉 ፆታ - ሴት 👉 እድሜ ከ 23 - 26 ብዛት 1 👉 ጠዋት 4 ሰአት ላይ ገርጂ ጃክሮስ መምጣት የምትችይ ከታች ባለው ሊንክ ስልክና ፎቶ አሁኑኑ ላኪ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/fuji251
👉 የስራ ማስታወቂያ 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ጎበዝ ካሜራ ማን ይፈለጋል 👉 ፆታ ወንድ ወይም ሴት 👉 በተለያዩ ጊዜያት አብሮ ለመስራት የሚያስችል የስራ ውል 👉 ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ በ 0913180829 ላይ በስራ ሰአት በመደወል መነጋገር ትችላላችሁ መልካም እድል 👍
👉 የስራ ማስታወቂያ 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ሞዴሎች አልባሳትን ለማስታዋወቅ ትፈለጋላችሁ 👉 ፆታ ወንድና ሴት 👉 የተስተካከለ ቁመና 👉 በተለያዩ ጊዜያት አብሮ ለመስራት የሚያስችል የስራ ውል 👉 ፍላጎቱ ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ በ 0913180829 ላይ በቴሌግራም ፎቶና ስልካችሁን ላኩ መልካም እድል 👍
без подписи
☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ከላይ ያለውን የቲክቶክ ሊንክ ግቡና እዩት የስራ ማስታወቂያ ነው