tgindex
hamza redi official

꧁﷽꧂ 🌹🌹🌹🌹🌹 ✅ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣...» 📖ቁርኣን 3:104 〰〰〰〰〰〰〰 ✅ወጣት ስትሆን ሁሉ ነገር ያምርሀል ስሜትህን ተቆጣጥረህ ለአላህ እንደመታዘዝ ግን የሚያረካህ ነገር አታገኝም‼

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
193
0 Са 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
391
21 постов
Вовлечённость
202,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всогО 21
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
640
1/48двое суток
733
1/72трое суток
791

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 📢 የሸርዒያ ሩቅያ አገልግሎት የራይድ (የትራንስፖርት) ክፍያ ብቻ በመክፈል የሸርዒያ ሩቅያ አገልግሎቱን ያግኙ! ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ምልክቶች ውስጥ አንዳንዶቹ ወይም ብዙዎቹ ካሉብዎት ይደውሉ። • ያለምክንያት ከባድ ልሾ ምታት• የቃር መብዛት• በተደጋጋሚ ድካም እና ዝለት• የእጅ ወይም የእግር ጣቶች መደንዘዝ• ያለምክንያት ጭንቀት፣ ሀዘን ወይም መበሳጨት• ዓይን ወይም የራስ ፀጉር በጣም ማሳከክ• ብዙ አስፈሪ ህልሞች• የምግብ ፍላጎት መቀነስ• እንቅልፍ ማጣት ወይም በጣም መተኛት• ያለምክንያት ከባድ ፍርሃት• በሰውነት ውስጥ ያለምክንያት ህመም• ብቻን መሆንን መውደድ• ትኩረት ማጣት እና መርሳት• ቁርአን ሲነበብ ምቾት ማጣት• በሩቅያ ጊዜ ማዛጋት፣ ማልቀስ ወይም ማስመለስ• በሰውነት ላይ ያለምክንያት ጥቁር ወይም ሰማያዊ ነጠብጣቦች ☎️ ለቀጠሮ እና ለተጨማሪ መረጃ 0999 060 961 ማሳሰቢያ: እነዚህ ምልክቶች ብቻቸውን ዓይን ወይም ሲህር መኖሩን አያረጋግጡም፤ በአስፈላጊነቱ የሕክምና ምርመራም ማድረግ ይመከራል።

  • 🌿 ለኸይር ፈላጊዎች በሙሉ! 🌿 🤲 የኸይር ሼል ለመሥራት እድሉን አትዘንጉ! ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት፣ የተቸገሩ ወገኖችን፣ የቲሞችን እና የአቅመ ደካሞችን ለመርዳት የሚሠራውን የኸይር ማኅበር ይቀላቀሉ። እርስዎ በገንዘብ መርዳት ባይችሉም፣ በማበረታታት፣ መልዕክቱን በማጋራት እና ሌሎችን ወደ ኸይር በመጋበዝ የራስዎን ድርሻ መወጣት ይችላሉ። 📖 አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦ ﴿وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى﴾ “በበጎ ሥራና በጥንቃቄ እርስ በርሳችሁ ተረዳዱ።” [ሱረቱል ማኢዳህ፡ 2] 🤍 ነቢዩ  እንዲህ ብለዋል፦ «مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ» “ወደ አንድ ኸይር የመራ ሰው፣ እሱን ያደረገውን ሰው የሚያህል ምንዳ ይኖረዋል።” [ሙስሊም] 🌸 ስለዚህ የኸይር ሥራውን በራስዎ ማድረግ ባትችሉም፣ ኸይር ከሚሠሩት ጎን መቆም እና ሌሎችን ወደ ኸይር መጋበዝ አትንቁ! 📲 አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ፣ ማኅበሩን ይቀላቀሉ፣ የኸይር ሥራውንም ይደግፉ። 🔗 ሊንኩን ይጫኑ — የኸይር ተሳታፊ ይሁኑ! አንድ ሟር ለእርስዎ ቀላል ነው፤ ለሌላ ሰው ግን የተስፋ በር ሊሆን ይችላል። 🤲❤️ #ኸይር #ሰደቃ #የኸይርሥራ #ተረዳዱ #አቅመደካሞች #የቲሞች #ሰደቃጃሪያ https://t.me/+T09PGt_qc2s2OTU0

  • ውድ ወንድምና እህቶች የፊታችን ሐሙስ የሙሐረም 10ኛ ቀን (የዐሹራ ዕለት) መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቀን አላህ (ሹ.ወ) ነቢዩላህ ሙሳንና ሕዝቦቻቸውን ከፊርዐውን ግፍ ያዳነበት፣ ታላቅ የድልና የምስጋና ቀን ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን ቀን በመጾም የባለፈውን የአንድ ዓመት ወንጀል እንደሚያስምር አስተምረውናል። ስለሆነም፦ ረቡእና ሐሙስን ማለትም(9ኛውንና 10ኛውን ቀን) በመጾም የዚህን ታላቅ ምንዳ ተቋዳሽ እንድንሆን አድራ እንላለን። በጾማችሁ ወቅት ለራሳችሁ፣ ለቤተሰባችሁ እንዲሁም ለሀገራችን ሰላምና ስኬት ዱዓ ማድረግን እንዳትረሱ። አላህ ጾማችሁንና ዱዓችሁን ይቀበላችሁ፤ መልካም  ስኬት ከእናንተ ጋር ይሁን! 👇 https://t.me/tghamzs

  • 🚫🚨አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ🚨🚫 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና  የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​🚨🚫ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለእህት ለወንዲሞች ሸር እናድርግላቸው እኔን እራሱ ልከውልኛል  ሜ ጥንቃቄ እናድርግ

  • 10 июн.103иС africaacademy_4th

    📢የምስራች! በአፍሪካ አካዳሚ ዌብሳይት ምዝገባና መግቢያ ተከፍቷል 💫 ውድ ተማሪዎቻችን በዌብሳይት (ድረ-ገጻችን) ላይ ለመመዝገብና ለመግባት ዝግጅቱ መጠናቀቁን እየገለፅን ከታች በሚለቀቅላችሁ ቪዲዮ መሰረት ሊንኩን ተጠቅማችሁ ዌብሳይታችን ላይ አካውንት መክፈትና መግባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🔗 መግቢያ ሊንክ (Link) https://am.africaacademy.com/course/view.php?id=3 በቪዲዮው ላይ በሁለት መልኩ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን 1. በቴሌግራም (Telegram) አካውንት በመጠቀም የመመዝገቢያ እና የመግቢያ መንገድ 2. በጉግል (Google) አካውንት በመጠቀም የመመዝገቢያ እና የመግቢያ መንገድ 💡 በሚገቡበት ጊዜ ማንኛውም ቴክኒካዊ ችግር ካጋጠማችሁ፣ እባካችሁ የቴክኒክ ድጋፍ ቡድናችንን ያናግሩ 🔗 አካዳሚው የቴክኒክ ድጋፍ ሊንክ @Ethio_africaacademy አስደሳች፣ በስኬትና በማሸነፍ የተሞላ የትምህርት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

  • ​1. የዙልሒጃ አስርቱ ቀናት ታላቅነትና ልቅና ​መለኮታዊ ክብር፦ እነዚህ አላህ (ሹ.ወ) ደረጃቸውን ከፍ ያደረጋቸው ታላላቅ ቀናትና ሌሊቶች ናቸው። አላህን ማክበራችን የሚገለጸው ደግሞ እርሱ ያላቃቸውን ምልክቶችና ቀናት ስናከብር ነው፤ አላህ እንዲህ ይላል፦ ​(ይህ የተባለው ነገር ነው) የአላህንም ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ (ማክበሯ) ከልቦች አላህን መፍራት ናት። (ሐጅ: 32) ​(ይህ የተባለው ነገር ነው) የአላህንም ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ (ማክበሯ) ከልቦች አላህን መፍራት ናት። (ሐጅ: 32) ​የአላህ መሃላ፦ የልዑልነት ባለቤት የሆነው ጌታችን በእነዚህ ቀናት ምሏል፦ ​በጎህ እምላለሁ፤ በአስሩም ሌሊቶች እምላለሁ። (ፈጅር: 1-2)። እነዚህም የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ሌሊቶች ናቸው። ስለዚህ እነዚህ ቀናት ልክ እንደማንኛውም ተራ ቀን እንዲሁ እንዲያልፉ ፈጽሞ መፍቀድ የለብንም። ​በጎህ እምላለሁ፤ በአስሩም ሌሊቶች እምላለሁ። (ፈጅር: 1-2)። እነዚህም የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ሌሊቶች ናቸው። ስለዚህ እነዚህ ቀናት ልክ እንደማንኛውም ተራ ቀን እንዲሁ እንዲያልፉ ፈጽሞ መፍቀድ የለብንም። ​2. በነዚህ ቀናት የሚደረግ መልካም ሾል ደረጃ ​ከጂሃድ የሚበልጥ ስራ፦ ከነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) በተረጋገጠው ሐዲስ ላይ እንዲህ ብለዋል፦ ​"በነዚህ (በአስሩ የዙልሒጃ) ቀናት ውስጥ ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆኑ መልካም ስራዎች የሚሰሩባቸው ቀናት የሉም።" ሶሃቦችም፦ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም?" አሉ። ነቢያችንም (ሰ.ዐ.ወ)፦ "በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም፤ በነፍሱና በገንዘቡ ወጥቶ ከዚያ ነገር በምንም ሳይመለስ የቀረ (የተሰዋ) ሰው ቢሆን እንጂ" አሉ። ​"በነዚህ (በአስሩ የዙልሒጃ) ቀናት ውስጥ ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆኑ መልካም ስራዎች የሚሰሩባቸው ቀናት የሉም።" ሶሃቦችም፦ "የአላህ መልክተኛ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም?" አሉ። ነቢያችንም (ሰ.ዐ.ወ)፦ "በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን አይበልጠውም፤ በነፍሱና በገንዘቡ ወጥቶ ከዚያ ነገር በምንም ሳይመለስ የቀረ (የተሰዋ) ሰው ቢሆን እንጂ" አሉ። ​3. የነቃ ነጋዴ ምሳሌ (የንቃት ጥሪ) ​ከእንቅልፍ የመንቂያ ምሳሌ፦ ዕዳዎች የተከማቹበትና ትርፍ የሚፈልግ አንድ ነጋዴ፣ ትልቅ የንግድ ወቅት (ሲዝን) መጥቶለት በዚያ ወቅት ተኝቶ ቢያሳልፍ ይህ ሰው በቅን አእምሮው እያሰበ ነው ሊባል ይችላልን?! ​የወንጀል ዕዳዎችን የመክፈያ ወቅት፦ ይህ የዙልሒጃ ወቅት እኛ የምናተርፍበት፣ በአዛኙና የልዑልነት ባለቤት በሆነው ጌታችን ዘንድ መቃረብን የምናገኝበት፣ እንዲሁም የወንጀሎቻችንን ዕዳ የምንከፍልበት (የምናባብስበት) ወርቃማ ወቅታችን ነው። ስለዚህ አላህንና መልክተኛውን የምትወዱ ሁሉ! ትጋት.. ትጋት ይኑራችሁ! ​4. በነዚህ ቀናት ሊበዙ የሚገባቸው ምርጥ ተግባራት ​የአላህ አፍቃሪዎች ሆይ! በዚህ ወቅት የሚከተሉትን መልካም ስራዎች አብዝቱ፦ ​አምልኮቶችና ሰደቃ፦ ሶላቶችን፣ ቁርኣን መቅራትንና ጾምን አብዝቱ። ​ለወላጆች በጎ መዋል፦ ወላጆችን በተለያዩ መንገዶች በጥሩ ሁኔታ መንከባከብ፣ እንዲሁም ካለፉ በኋላ የነሱን ወዳጆችና ዘመዶች በመዘየር (በመጠየቅ) በጎነትን ማሳየት። ​ዝምድናን መቀጠል፦ የደም ትስስር ያላቸውን ዘመዶች (አርሐም) መጎብኘት። ​ማህበራዊና ዲናዊ ኃላፊነት፦ ምስኪኖችን ፈልጎ ማገዝ፣ የዘነጉትን (ጋፊሎችን) ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ ዲንን መርዳት እና የተበደሉና የተጨቆኑ ሙስሊም ወንድሞቻችንን መደገፍ። ​ዚክር ማብዛት፦ በቤቶቻችሁ፣ በመንገዶች ላይ፣ በጉዞአችሁም ሆነ በትርፍ ጊዜያችሁ ሁሉ ተክቢራ (አላሁ አክበር)፣ ተህሊል (ላ ኢላሀ ኢልለላህ) እና ተህሚድ (አልሐምዱሊላህ) ማለትን አብዝቱ። ​ተውበት ማድረግ፦ ወንጀልና ስህተት ያለበት ሰው ሁሉ በአስቸኳይ ከእሱ ይራቅና ወደ ጌታው ይመለስ ። ​🤲 ዱዓ፦ አላህ ለእኛም ለእናንተም በእነዚህ ቀናት ውስጥ በረከቱን ይክፈትልን፤ በውቦቹ የጀነት የንአይም ገነቶችም ውስጥ በአንድነት ይርሰን ። 👉👉https://t.me/tghamzs

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 12 мая1082иС africatv1

    🌟 ታላቅ የምስራች ከአፍሪካ አካዳሚ! 🌟 ባለፈው ሳምንት በታሪካዊው አድዋ 00 መታሰቢያ አዳራሽ ከ2,000 በላይ ተማሪዎችን በደመቀ ሁኔታ ያስመረቀው አፍሪካ አካዳሚ፤ አሁን ደግሞ የ4ኛ ዙር ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያበስራል! ✨ ልዩ የሚያደርገው፦ 🔹 ሙሉ በሙሉ በነጻ! 🔹 ካሉበት ቦታ ሆነው! (Online) 🔹 በታላላቅ ዑለማኦች የሚሰጥ! 📝 ለመመዝገብ፦ ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ👇 🔗https://t.me/africaacademy_4th የዕውቀት ብርሃን ለሁሉም! #AfricaAcademy #አፍሪካ_አካዳሚ #FreeEducation #Registration #4thRound #ምዝገባ

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 💐 عيد مبارك💫 🌹تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وأنتم بخير🥀

  • #BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ !

  • 👆የ1447 የረመዷን አሸናፊዎች 1ኛ10,000 2ኛ6000 3ኛ 4000

  • https://vt.tiktok.com/ZSuCjHRde/

  • https://www.tiktok.com/@hamza.redi0/video/7617186638304791828?_r=1&u_code=ekh165gk38jeah&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=f039ij7h460c2b&share_item_id=7617186638304791828&source=h5_m&timestamp=1773514528&user_id=7511052004077306888&sec_user_id=MS4wLjABAAAAHwhGzU1dlgQGohvPTJ-DSAUpaWpkeOY7C-uDrI94-dtDQdVCwNSwrtRi27A13DoE&item_author_type=1&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7616382825961031444&share_link_id=ba25d454-d520-48de-a3d3-c4af53023d43&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

  • https://vt.tiktok.com/ZSuUNjaWR/

  • https://vt.tiktok.com/ZSuSu9d1R/

  • https://vt.tiktok.com/ZSuBvTQKD/

  • https://vt.tiktok.com/ZSuMrgk1o/