- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 176
- 1/48двое суток
- 201
- 1/72трое суток
- 217
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
#ሰለዋት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “የትም ብትሆኑ በኔ ላይ ሰለዋት አውርዱ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይደርሰኛል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3164 https://t.me/thepath_of_truth
📚سورة الكهف 018 🎙አል-ቃሪእ አቡበክር አሽ'ሻጢሪይ!
видео или голосовое, без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSV1xtSYH/ እንትን አድርጉት እስቲ ለወንድማችን እርምት የተሰጠበት ነው
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ....! 🔖እናታችን አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - እንድህ ብላለች “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡” 📚 (ቲርሚዚይ: 745)
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «እውነተኛ ልቦች እና መልካም ዱዐዎች የማይሸነፋ ሰራዊቶች ናቸው። በዱዓ በርቱ https://t.me/thepath_of_truth
видео или голосовое, без подписи
በባለፈው ሲያጨቃጭቀን የነበረው መስአላ https://t.me/thepath_of_truth
የጥንቃቄ መልእክት ውድ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ዛሬ ሌቦች ይበልጥ በማያሰነቃ ሁኔታ የሱናን አለባበስ ተላብሰው ሰዎች ዘንድ በጣም አሏህን ፈሪ በመምሰል ሞባይል እየሰረቁ ስለሆነ ማንነቱን የማተውቁትን ግለሰብ ባለባበሱ ተማርካችሁ ሙሉ እምነት ልትሰጡ አይገባም ። ይህ ምስሉን የምታዩት ግለሰብ በአወሊያ መስጅድ ግቢ አስደውሉኝ በማለት ሞባይል አታሎ ይዞ የሄደ ሰው ነው። ሲያደርጋቸው የነበሩት ተግባሮች ሁሉ በካሜራ ተቀርፆ ተቀምጧል። እሱም ከዚህ ሰራው ይታቀብ ዘንድ ሌሎች ወንድምና እህቶች እንዳይታለሉ በማሰብ ፎቶውን አያይዣለሁ http://t.me/husseinali210
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ…
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
#ከወሳኝ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ ⅲ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ ”تعوَّذوا باللهِ من جَهْدِ البلاءِ، ودَرَكِ الشقاءِ، وسوءِ القضاءِ، وشماتةِ الأعداءِ“ “ከመከራ ብርታት፥ ከዘቀጠ ክፉ ዕድል፣ ከመጥፎ ፍርድ፣ በጠላት ከመሳለቅ በአላህ ተጠበቁ።” 📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2968
አዳምጡት የሰሞኑን ክስተት በተመለከተ ከዚህ በፊት የተሰጠ ማብራሪያ እና የሰለፎች ምልከታ ሊይዙት የሚገባ አቋም
سورة الكهف (كاملة) تلاوة حصرية ومميزة القارئ أحمد خضر
#እድለቢስ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐ “እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3546 ✅ የጁመዕ ቀን ሱናዎች ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين #የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ #እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። 📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ የሆነና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው። اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعي https://t.me/thepath_of_truth
видео или голосовое, без подписи
#የኢልም ማዕዶች ላይ መካፈል ትሩፋቱ! ከአነስ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إذا مَرَرْتُم برِياضِ الجنةِ فارْتَعُوا قالوا وما رياضُ الجنةِ قال حِلَقُ الذِّكْرِ﴾ “በጀነት ጨፌ በኩል ባለፋችሁ ግዜ ረክታችሁ ጠጡ (እዛው ረግታችሁ እውቀትን ውሰዱ) የጀነት ጨፌ ምንድነው ሲባሉ፦ ‘የእውቀት መማማሪያ መድረኮች’ ናቸው አሉ።” 📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 3510 https://t.me/thepath_of_truth
#የሰውን ነውር መሸፈን! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يَسْتُرُ عَبْدٌ عَبْدًا في الدُّنْيا، إلّا سَتَرَهُ اللَّهُ يَومَ القِيامَةِ.﴾ “አንድ ባሪያ የአንድን ባሪያ ነውር አይሸፍንም አላህ በቂያማ ለት የሱን ነውር የሚሸፍንለት ቢሆን እንጂ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2590 #በዱንያ ላይ የሰውን ነውር በመሸፈን የሰዎችን ክብር የጠበቀ ሰው አላህ ደግሞ በቂያማ ቀን—በዚያ በጣም አስፈሪና አስጨናቂ ቀን—አላህ በሰዎች ፊት ነውሩን በመሸፈን ያክብረዋል። የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም፦ ሁላችንም የራሳችን ስህተትና ጉድለት አለብን። የሰዎችን ነውር ስንፈልግና ስናሰራጭ የራሳችንን ነውር አላህ ይፋ ሊያደርግብን እንደሚችል ማሰብ አለብን። የማህበራዊ ህይወት ሰላም፦ የሰዎችን ነውር መሸፈን በሰዎች መካከል ፍቅርን እዝነትንና አንድነትን ያጠናክራል ወሬና ጥልን ያስቀራል። ነውርን መሸፈን ሲባል በበደልና በወንጀል ላይ መተባበር ማለት አይደለም። ይልቁንም ወንጀልን በምስጢር መምከርና ማስተካከል እንጂ፣ የሰውን ስም ለማጥፋትና ለማዋረድ አለመጣደፍ ነው። https://t.me/thepath_of_truth