tgindex
Tikus Link

tikuslink.com ፡ አገልግሎት ፈላጊዎችን ከአገልግሎት ሰጭዎች ፤ የቢዝነስ ተቋማትን ከደንበኞቻቸው የሚያገናኝ ድረ ገጽ ነው። ዘመኑን የዋጁ ብልሆች አገልግሎታቸውን እያፋጠኑበት ቢዝነሳቸውን እያሳለጡበት ነው። ኑ ዛሬውኑ ይቀላቀሉና ትርፋማ ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ ፡ 0919797944

Последний пост
10 сент. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
287
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
86
40 постов
Вовлечённость
30,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 40
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እንኳን ለ 2018 ዓ/ም በሰላም በጤና አደረሳችሁ!! አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ  ይሁንላችሁ!

  • * I am writing this letter to express my enthusiasm for the position of XYZ Regarding your job I read from ethio-jobs I am happy to do in your posted on 26,DEC,2021 at website (MA) * Your posting caught my attention as I have master of health work force development or humane recurs for health(HRH) and batch of experience in HR Administration, and Operation…. As you can see from my resume, I do have bag of experience in area of HR, Administration and, M&E management 5. በቀጥታ ተጠይቀህ ካልሆነ ወይም በመጠቀሱ አንፃራዊ ጥቅም የሚያስገኝ ካልሆነ በስተቀር የተመረቅህበትን ነጥብ ጠቅሰህ አትፃፍ። ቀጣሪው ሰለማንነትህ የማመልከቻህን አፃፃፍ በማየት ብቻ ግምት ሊወስድ የሚችል መሆኑንም ልብ በል። 6. ማመልከቻ ለመፃፍ የምትጠቀምበት ኮምፒውተር ካወቅህበት በብዙው ሊያግዝህ ይችላል። ለምሳሌ spell check። በምንም ምክንያት የቃላት ግድፈት ያለበት (ያንዳንዱ የሞላበት ነውና!) ማመልከቻ እንዳትልክ ተጠንቀቅ! 7. ማመልከቻ ስትፅፍ በተለያዩ ቀለማት የተዥጎረጎረ ወይም ደመቅ ና ፈዘዝ ብለው በተፃፉ ፍፁም አታድርግ። ለየት ባለ ቀለም ወይም ደመቅ ብሎ የተፃፈው የማመልከቻህ ክፍል ለሌላ የሥራ ማመልከቻ በቀላሉ የሚቀየረውን ክፍል ለመለየት እንደሆነ ያስታውቃል። ለዓይንም ኣይስብም፥ ፕሮፌሽናል መልክም የለውም። እስቲ ሃሳብ ስጡበት ... Source - Firew Kefyalew

  • ብዙ ጊዜ ሥራ እያመለከትህ/ሽ ካልተሳካ ይህንን ማንበብ ትንሽ ይጠቅማል ሰሞኑን ብዛታቸው ከ200 የሚልቁ የሥራ ማመልከቻዎችን እያየሁ ነበር። ዋናው ዓላማ መ/ቤቱ ላወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ይመጥናሉ የሚባሉትን አመልካቾች ለይቶ ለሚቀጥለው የምዘና ደረጃ ለማቅረብ ነው። ይህንን አታካች የሆነ ሥራ በጥበብና በብልሃት ለመወጣት እንዲሁም በስልት ለመሥራት በብዙው መድከም ነበረብኝ። ደግነቱ ከብዙ ዓመታት ጀምሮ ሥሰራው የቆየሁት በመሆኑና የራሴ የምላቸው መላዎችን መፍጠር ስለቻልኩ ድካሜ ብዙ የከፋ አይደለም። ይህንን ፅሁፍ ልፃፈው ልተወው ስል ቆይቼ ለመፃፍ የወሰንኩበት ዋና ምክንያት ያሰተዋልኩት የሥራ አመልካቾች ጉድለት ብፅፈው ለመማሪያ ይሆናል ከሚል ቀና ሃሳብ በመነሳት ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ ባየሁት ባብዛኛው እጅግ በጣም ስላዘንኩም ነው። ይህም ምክንያቱ ከኣንድም ሁለት ና ሦስት ዲግሪና የመሳሰለውን የትምህርት ደረጃ ላይ በደረሱ ወጣቶች የሚሰሩ መሆን ያልነበረባቸው ስህተቶችን በማየቴ የተነሳ ነው። እና ምናልባት አለማወቃቸውን አስተውለው ማወቅን ለሚሿትና ለመማር ለሚተጉቱ ማስተማርያ ይሆን እንደሆነም ብዬ ነው። ቀጥሎ የማነሳሳቸው ጉዳዮች በዚህ አግባብ እንዲታዩ ያስፈልጋል። 1. የሥራ ማመልከቻ ከማስገባታችን በፊት የክፍት የሥራ ማስታወቂያውን በሚገባ ማንበብና ለማመልከት የሚፈለገው ምን እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል። ለአንዱ ሥራ ያመለከትንበት ማመልከቻና የትምህርትና የልምድ መዘርዝር (ሲቪ) ምንም ሳይለወጥ ለሌላ ሥራም ሊሆን ከቶ አይችልም። ሰሞኑን ካየሁዋቸው ማመልክቻዎች ውስጥ ከ 20% የሚበልጡት ከውድድር ውጭ የሆኑት ለማመልከት የሚፈለገውን ቸል በማለታቸውና ከዚህ ቀደም ያመለከቱበትን ምንም ሳይቀይሩ (አንዳንዶች የመ/ቤቱን ሥም እንኳ አልቀየሩትም!) ስለተጠቀሙበት ነው። የሚፈለገው ሁለት ነገር ማለትም የማመልከቻ ደብዳቤና ሲቪ ብቻ ሆኖ እያለ፤ ለምሳሌ አንድ አመልካች 25 ኣባሪዎችን (የትምህርት ማስረጃ፥ ሰርቲፊኬት፥ የድጋፍ ደብዳቤ ወዘተ ፎቶ ኮፒዎች) ጨምሮ ልኳል። 2. ብዙ አመልካች ‘ማስተርስ እየተማርኩ ነው’ ወይም ‘የመመረቂያ ፅሁፍ ይቀረኛል’ ዓይነት ነገሮች ፅፈው ይታያል። ለመሆኑ ያልጨረስነውን ትምህርት ጠቅሶ መፃፍ ምን ይጠቅማል? ቀጣሪው የሚፈልገው ሙሉ ጊዜያችንን እኮ ነው! የጨርስከውን ብቻ ፃፍ! 3. የማይነበብና ፎቶኮፒ የተደረገ ማመልከቻና ሲቪ (ከነሙሉ ስህተቱ) መላክ ምን እንዲያደርግ ነው? ሥራውን ለማግኘት ያለንን ተነሳሽነትንስ እንዴት አድርጎ ያሳያል? ለጥቂቶቹ በችግር ምክንያት ነው ሊባል ይችል ይሆናል። የሚያሳዝነው በፌስቡክ ላይ በጣም የሚታዩ አንድ ሁለት አመልካቾች የማይነበብና ፎቶ ኮፒ የሆነ ማመለከቻ ልከው ታዝቤያለሁ። (አዎ! እንደኣስፈላጊነቱ የአመልካቾችን የ ማኅበራዊ ሚዲያ ተሳትፎም አያለሁ። የስንቱን ገመና ያሳብቀዋል ጃል!) 4. የማመልከቻ ደብዳቤና ሲቪ ከመላካችሁ በፊት እስቲ ለሌላ ሰው አሳዩ፤ ወይም ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ነፃ ናሙናዎችን በመጠቀም በዚያ እየተመራችሁ ፃፉ። ድፍረት እውቀት አይሆንምና ዝም ብሎ መድፈር የትም አያደርስም። ሁሌም ከእኛ የተሻሉ ሰዎች ይኖራሉና እነሱን አማክሩ። የሚከተሉት ከኣመልካቾች ደብዳቤዎች ላይ የወሰድኩዋቸው ናቸው... * “During my stay at university, I took very interested courses i.e. theoretical and practical courses that I can apply in any working area….” (MA holder) *“Finally, I look forward that I will be conducted and invited to the next step of the evaluation soon” (MA holder) * “I was worked in …, …, and … as ….” (BA holder) * “I would like to apply at the position of XYZ.” . “So if I appointed to the position I assure you that I shall give entire satisfaction.” (MA) * “I am here by humbly and kindly to apply your highly position of [position] Addis Ababa Ethiopia.” (BA) * “Since according to on my qualification and work knowledge, your organization will be advantageous if you select me and I will be happy work with you.” (BA) * I have graduated my BA degree from [XY] University in 2009 G.C by the field of Management. And I have MA Degree in Development Management from [AB] University in 2018 G.C. Starting from 2010 G.C (2002 E.C) I am have worked at various government organizations. (MA, BA) * Extremely I am happy if I get a chance of job opportunity in your organization in order to help society, organization and myself with the scope of my core competencies (knowledge, skill and experience). (MA, BA) * I am writing this letter of application for the vacant post of XYZ at in response to your announcement on Ethiojobs. * I am enthusiastic to learn, a good team player and ready to transfer my knowledge to others. My current salary is ETB -- and my expectation is ETB -- and above.(MA) * I have a big infatuation to contributing my knowledge & skills for your company. Accordingly, I would like to be one of your employees to fully discharge my duties with great diligent, insight and care hoping that you will consider my application.(BA) * I am graduated from _ University SINCE 2020 in Masters with --Specialization in Development Management & Degree Management, I would like to self and commit to satisfy your organization and I will fully potential in D/T NGO AND Governmental Office experience and I believe in team work and discussion so fur I attached my all data’s you can refer (MA)

  • በአካባቢዎ የሚገኙ ደንበኞችን እንዴት መሳብ እንደሚችሉ እያሰቡ ነው? በኢትዮጵያ የተሞከሩ ስልቶችን ይዘን መጥተናል! ባህላዊ እና ዘመናዊ መንገዶችን በመጠቀም፣ በቋንቋና ባህል ላይ በማተኮር፣ ለደንበኞችዎ ቅድሚያ በመስጠት ንግድዎን ያሳድጉ። ለበለጠ መረጃ ይህንን ጽሑፍ ይመልከቱ: https://tikuslink.com/attracting-local-customers-strategies-that-work-in-ethiopia/ #ኢትዮጵያ #ንግድ #ግብይት #ስኬት #Ethiopia #Business #Marketing #Success #የኢትዮጵያንግድ

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи