የስራ ማስታወቂያ Yesra Mastawekiya Job
Статистика🏢 ድርጅቶች የ ስራ ቅጥር ማስታወቂያ ካላቹ መላክ ትችላላችሁ @tsiga2 ✍️ በ የ ቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የ ሰራ ማስታወቂያዎች ይለቀቃሉየስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
- Последний пост
- 1 нояб.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 115
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠር በሚገኙ 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላይ በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች መምህራንን አወዳድሮ በመቅጠር ለመመድብ ይፈልጋል፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ ዘርፎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ከታች በተጠቆመው አድራሻ ማመለከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ስር ባሉ የስራ መደቦች ላይ አመልክታችሁ ከታች በሰንጠረዡ በተገለፀው መስፈርት መሰረት ለፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ብቻ ጥቅምት 13/02/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በካምፓሱ ግቢ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን አውቃችሁ እንድትገኙ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ የቃብትያ ሁመራ ወረዳ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
[ New ] Jobs Addis Ababa Water and Sewerage Authority 1-የፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ኬዝ ማናጀር 2 - ሲኒየር ስካዳ ኢንጅነር 3 - ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያ ኤሌክትሪካል መሐንዲስ II 4 - ሲኒየር የመለዋወጫ ግዢ ክትትል ባለሙያ 5 - ስካዳ ኢንጅነር 6 - የጥቅማ ትቅምና ሰራተኛ ጉዳይ ኦፊሰር ▪️7 - ኤሌክትሪሽያን II 8 - አካውንታንት I 9 - ቴክኒሽያን II (ለቆጣሪ ላብራቶሪ) 10 - የጥሪ ማዕከል ሰራተኛ 11 - ስካዳ ኦኘሬተር 12 - ቴክኒሽያን I (ለቆጣሪ ላብራቶሪ) 13 - ቴክኒሽያን I (ለቆጣሪ ላብራቶሪ) 14 - የሰርቪስ መኪና ሹፌር 15 - የቀላል ተሸከርካሪ ሹፌር How to Apply https://elelanjobs.com/job/jobs-addis-ababa-water-and-sewerage-authority/ Application deadline: October 5, 2025
[ 325 Fresh Graduates ] በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority Required Number - 325 https://elelanjobs.com/job/job-at-addis-ababa-city-administration-traffic-management-authority/ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከመስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጥቅምት 07 ቀን 2018 ዓ.ም. ለ10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናቶች ብቻ ማመልከት ይችላሉ፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በጤና ካምፓሱ ብቁ የሆኑ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ➤ የሥራ መደብ፦ መምህራን ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 57 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ሁለተኛ ዲግሪና በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ በሥራ ላይ ሆናችሁ የምትወዳደሩ አመልካቾች የምታልፉ ከሆነ፣ ከምትሠሩበት ተቋም የሥራ መልቀቂያ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ ተወዳዳሪዎች ዕድሜያችሁ ከ45 ዓመት ያልበለጠ መሆን አለበት፡፡ የመመዝገቢያ ቦታ፦ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጤና ካምፓስ የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ህንፃ 05 የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት መስከረም 15/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
видео или голосовое, без подписи