- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 107
- 1/48двое суток
- 122
- 1/72трое суток
- 132
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ ልዩ ፕሮግራም አለን 👇በዚህ ግቡ https://s.imoim.net/fUxq76?from=copy_link
🌺ሀሙስ ፃሀይዋ ከጠለቀች ጀምሮ እሰከ ነገ ጁማአ ፃሀይ መግበያ ድረስ ሰላዋት ማውረድ በጣም የተወደደ ነው! اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍﷺ🌱
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
🪷ለዱኒያህ ስትሰራ ልክ መቼም እንደማትሞት አስበህ ስራ ❗️ለአኸራህ ስትሰራ ነጌ እንደ ምትሞት አስበህ ስራ https://t.me/tulab_ibnumurad
``አንድን ነገር ስታደርግ ሰው ምን ይለኛል ብለህ አታድርግ! 👌..የማደርገው ነገር ለሂወቴ ጥቅም ወይም ጉዳት አለው ወይ የሚለውን ነገር ካወክ ላተ በቂ ነው ❗️ሰው ምን ይለኛል በሚለው አባባል ብቻ በዙ ሰዎች የማይፈልጉትን ሂወት እኖሩ ነው ....👂ጆሮሁን ጠብቅ ካልሆነማ ሰው ብዙ ያወራል ✍ابن مراد https://t.me/tulab_ibnumurad
🪷አደብ 🌸ከውብ ስነምግባሮች መካከል ሰውየው መቼ መናገር እንዳለበት ማወቁ ነወ! https://t.me/tulab_ibnumurad
🌸 የሰለፎችን መንገድ እንዳውቅ ከረዱኝ አስተማሪዮቼ መካከል አንዱ የሆነው ኡስታዝ አብዱልመናን ዛሬ ላይመለስ የላጤነትን አለም ተሰናብቶዋል! 🎉الله أكبر 🎉الحمد الله 🥰أخي الفاضل 🎉بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير
🪷ተውበትህን አታዘገያት ! '' አሏህ ሞትህን አያዘገያትምና https://t.me/tulab_ibnumurad
''አንተ ማሰብህ መጨነቅህ ነገሮችን አይቀይራቸውም 🪷በአላህ ላይ ያለህ መተማመን ግን ሁሉንም ነገሮች ይቀይራቸዋል! ....🌷 https://t.me/tulab_ibnumurad
بعض من ينتسب للسلفية قال بقول السلف في الايمان لكن تورط بكلام غلاة المرجئة في الكفر - لم يضبطوا معنى الايمان قول وعمل وان قالوه بألسنتهم - تداول الشروحات للحديث التي فيها قول الجهمية في الايمان ولم يميزوا ذلك - ويشهد لذلك قولهم في من يدعو الميت انه ليس بكافر حتى يعتقد بقلبه وان مات على هذا فقد مات ميتة السوء وان ادعى السلفية
🪷ሀብታም ለመሆን ሰበቦች መካከል ማግባት ነው! .... እና እያገባቹሁ
✅ እኛ አሕሉ ሡናዎች ለ «ሡና ዑለማዎች» ለየት ያለ ውዴታ አለን። ቀለል ያለ ስህተት ቢኖርባቸው እንኳን እናከብራቸዋለን። እንወዳቸዋለን። ዱዓም እናደርግላቸዋለን። በነሱ የሚቀጥፍ ካለ ከነሱ እንከላከላለን። በዚህም ከአሏህ አጅር እንፈልግበታለን። ➖➖➖➖➖➖➖➖ 💯🍃 ወደቴሌግራም👉 telegram.me/aqida44 ቻናል!!
. ((اسمع هذا المقطع لفضيلة الشيخ د. صالح سندي بقلبك، وعظّم ربك وأسماءه وصفاته، وقم لله وانصره)) أسماء الله وصفاته، هذا الباب والأصل الذي تم التهاون به، والتهوين مع المخالفين فيه، الخائضين فيه بالباطل، المعتدين على حرمات الله، وعلى المؤمن به أن يقوم بواجب نصرة اللهﷻ، أن يكون من أنصار ﷲ، وأن يكون عنده غيرة على حرمات الله وصفاته، وأن يكون في قلبه غضب وغيظ إذا انتهكت، وأن ينكر هذا المنكر العظيم، وأن يقوم لله في هذا المقام الرفيع المتعلق بالله عز وجل وأسمائه وصفاته، وفي هذا العصر على وجه الخصوص مع وسائل نشر الباطل من المبطلين، وخصوصاً الأشاعرة. اسمع هذا المقطع مرة بعد مرة، فإن لم تغضب لله وتنصره وتنكر هذا المنكر وتستشنعه وأهله، فكبّر على قلبك أربعاً...
ሐቅ ሐቅ ነው። ባጢል ባጢል ነው።
فيمَ خالفونا؟ ❗️አሻኢራዎች እኛን የተቃረኑት በምንድነው? 🔸أبو جعفر عبد الله بن فهد الخليفي
📍من السفلة؟! أخبرنا أبو عبد الرحمن السلمي قال: سمعت منصور بن عبد الله يقول: سمعت عبد الصمد بن يعقوب البزاز: بمصر، يقول: سمعت المزني يقول: سألت الشافعي: من السّفلة؟ قال: "من يكون إكرامه لمخالفيه أكثر من إكرامه لأهل مذهبه"
📚የዘመናችን አንድ አንድ ሰለፊያ ነን ባዮች ሰለፎችን ይቃረናሉ ሲጀመር የሰለፎችን መንሀጅ አያውቁም አያነቡም .. _የሚገርመው ከኡለማዎች እንከላከላለን እያሉ በሰለፎች ላይ ይቀጥፋሉ
‼️ كلام علماء السنة في جلال الدين السيوطي الصوفي الأشعري (بالوثائق) https://abo-musa.blogspot.com/2026/08/blog-post.html
https://youtu.be/XqEbvwXwAY0?si=Akr3T4_yIGDOFiyh
እውነተኛ ደስታ የምታሳልፈው ከቁርአን ጋር ስትሆን ነው አሏህ የቁርአንን ፍቅር ይወፍቀን🤲