💥UAT preparation center🌿
Статистика🌻ይህ ቻናል በ2018 አ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ እና እና አንጋፋውን የሀገራችን university አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቁ ሆኖ የመቀላቀል ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች የተከፈተ ነው ::
- Последний пост
- 29 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 16
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ኮሌጅ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው?🤔 📌እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ ብዙ መዝግቦ ጥቂት የሚያሳልፍ አንጋፋ የህክምና 👨⚕️ ኮሌጅ ነው። 📍ታዲያ ይህ ኮሌጅ ለመግባት 📌 ESSLCE የዘንድሮ አመት ተፈታኞች መሆን ይጠበቅባችኋል። ማንም አይነት የRemedialም ሆነ የሌላ ዩኒቨርስቲ ተማሪን አይቀበልም እንዲሁም ESSLCEን አምና የተፈተና ተማሪም መወዳደር አይችልም። 📌 ይህ ኮሌጅ ከታዳጊ ክልሎች የሚመጡ ተማሪዎችን የሚያበረታታ በመሆኑ ከዛ የሚመጡ ተማሪዎች ወደ ኮሌጁ ለመግባት የሚጠየቁት የESSLCE ውጤት ከሌሎች አንፃር ዝቅ ያለ ነው። ይህም ማለት በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሰረት፦ ለታዳጊ ክልል ወንዶች - 450/600 ለታዳጊ ክልል ሴቶች - 425/600 ሲሆን ለሌሎች ክልሎች ወንድ - 500/600 ሴት - 475/600 ነበር። 📌 ከ9-12ተኛ ክፍል ውጤት የሚያሳይ Transcript ሲሆን የአመቱ አማካኝ ውጤት ከ80% በላይ መሆን አለበት። 🔥 እነዚህን መስፈርቶች ያሟሉ ተማሪዎች ለፅሁፍ ፈተና ቀርበዋል። ቅዱስ ጳውሎስ መግባት ለሚያስቡ ተማሪዎች Share አድርጉላቸው:: Havan CoC Preparation @havancocpreparation
💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡 📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ። 💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት 📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል። 📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል። 📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው። 📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል። Registration is open👇 @UATtutorial_bot Share: @UATtutorialofficial1
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
This is how students' dashboard of the "My Courses" section looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራሳቸውን ኖት ያወጣሉ ፣ እዛው ያወጡትን ኖት ያነባሉ፣ & እዛው ከዛ ሌክቸር የወጡ ጥያቄዎችን ይሰራሉ። እዛው መወያዬት ይችላሉ እዛው የ AI Assistance ( Prof. Havanh ) ማግኘት ይችላሉ። ✔️ + Unlimited Simulation 🔴 Smart Learning env't. Share & Join: @UATTutorialofficial1
📌 የ 2018 UAT tutorial ሊጀመር የተወሰነ ቀናት ቀርቶታል!! 📌 ለ 2 ዓመት tutor በመስጠት የምንታወቀው UAT tutorial official ዘንድሮም ሳይታክተን እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📌 Tutorialኡ የሚሰጠው በራሳችን platform ነው። 🔥 አንጋፋው AAU ገብታችሁ የምትፈልጉትን department እስክትገቡ ድረስ ድጋፋችን አይለያቹም። 🔗https://t.me…
📌 የ 2018 UAT tutorial ሊጀመር የተወሰነ ቀናት ቀርቶታል!! 📌 ለ 2 ዓመት tutor በመስጠት የምንታወቀው UAT tutorial official ዘንድሮም ሳይታክተን እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📌 Tutorialኡ የሚሰጠው በራሳችን platform ነው። 🔥 አንጋፋው AAU ገብታችሁ የምትፈልጉትን department እስክትገቡ ድረስ ድጋፋችን አይለያቹም። 🔗https://t.me/UATtutorialofficial1 ለመመዝገብ: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_1923175721
UAT ምንድነው ? እንደሚታወቀው ባደጉት ሀገራት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ለማስተማር ሲቀበሉ ፤ ከተቋማቱ እሳቤ ጋር የሚሄድ የመግቢያ ፈተና ይፈትናሉ ። በሀገራችን መንግስት ከሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጭ ለትምህርት ተቋማት እንደመግቢያ መስፈርት የሚያዝ ነገር አልነበረም ። ከ 2016 ዓ.ም ጀምሮ AAU ራስ ገዝ በመሆኑ ፈተናውን በዛው አመት መስጠት መጀመሩ ይታወቃል። UAT =>Undergraduate Admission Test or University Admission Test ተብሎ ይጠራል ይህ ፈተና መጀመሩ ለተማሪዎች ምን ጥቅም አለው ? ✔️ ከዚህ በፊት በነበረው አሰራር የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ብቻ በማየት መንግስት የፈለገበት ቦታ ይመድባችሁ ነበር ፤ አሁን ግን የራሳችሁን መዳረሻ እናንተው እንድትወስኑ ሙሉ እድልን ይዞላችሁ መጥቷል 🙏 ፈተናውን በጥሩ የሰራ የ ማትሪክ ውጤቱና የ UAT ውጤቱ ታይቶ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ካመጣ AAUን Join ማድረግ ይችላል። አንድ ሰው በሁለት መልኩ መመዝገብ ይችላል። -Self sponsored እና -Government sponsored self ስትሆኑ ለትምህርትም ሆነ ለሌሎች ለሚያስፈልጓችሁ ነገሮች ራሳችሁ ከፍላችሁ የምትገቡ ሲሆን ፤ የማትሪክ ውጤታችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ እስከሆነ ድረስ matter አያደርግም የ remedial ተማሪ የነበሩ ልጆችም ፈተናውን ሊወስዱ ይችላሉ ፤ የ UAT ውጤታችሁ ብቻ ምትገቡበትን Department ሊወስነው ይችላል። የ Government sponsored ከሆናችሁ ከማለፊያ ነጥብ በላይ ግድ ነው አንዳንድጊዜም ከ 3:50 በላይ ወይም የሆነ መቁረጫ ነጥብ ሊኖረው ይችላል። AAU ለመግባት (EUEE result + UAT)/2 ከ cut off point በላይ መሆን አለበት። ዩኒቨርስቲው ውስጥ ከገባችሁ ቡሀላ የ UAT result ለናንተ matter አያደርግም dep ለመምረጥ ዋናው EUEE result እና 1st semister GPA ይሆናል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በነፃነት መማር ከፈለጋችሁ ከአሁኑ ለ UAT መዘጋጀት ይኖርባችኋል። እስኪ አንዴ ሁላቹም ይህን post ለ አንዳንድ ጓደኟቻችሁ #share አርጉት። ═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗ ⭐️ @UAT_center_2018 ˢʰᵃʳᵉ ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═══ 👆Join👆
➢Fam✋ ክረምቱን የ እረፍት ጊዜያችሁን በሙሉ ስለነዚ universityዎች ብቁ መረጃ እየሰጠናቹ እንቆያለን ከናንተ ሚጠበቀው @UAT_center_2018 #ለጓደኞቻችሁ #share ማረግ ብቻ ነው። ➢ከንግዲህ ጉዟችሁ ወደ አሪፍ university ነውና ከ አሪፎቹ uveዎች መካከል ደሞ ዋነኞቹን መርጠን መረጃ እየሰጠናቹ ነው entrance ከተፈተናቹ ወዲህ እስከ ቀጣይ የ university life ድረስ መረጃ በጣም ወሳኝና ቅድሚያ ልትሰጡት ሚገባ ጉዳይ ነው አብራቹን ቆዩ።
#Additional info 🔆 ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 👇 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካለው ስም እና ዝና እንዲሁም የከተማዋ ቁጥር 1 የሚባል ዩኒቨርሲቲ መሆኑ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ከሌሎች ብዙ የአፍሪካ ሀገራት የተሻለ ደረጃ ያለው መሆኑ ብዙ ተማሪዎች ለመግባት የሚጓጉለት ነው የነዚህ ሁሉ ድምር ታዲያ ለቀጣይ የትምህርት ህይወታችሁ ቀጥሎም ለስራ ህይወታችሁ ምን ጥሩ ነገር አለው የሚለውን እንይ 👇 1. የተለያዩ እድሎችና ስልጠናዎች ማግኘት : የአዲስ አበባ አንጋፋ መባል ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ገፅታ ስለሚሰጠው ብዙ የውጪ ዩኒቨርሲቲዎች scholarship ለመስጠት ፣ ብዙ ስልጠናዎች እዛ በመጀመር የማስተዋወቅ እንዲሁም ብዙ የውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች የinternship በራቸውን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚከፍቱ ብዙ ተማሪዎች በተማሪነት ዘመናቸው የተለያዩ እድሎችን ያገኛሉ:: 2.ከጊቢ ከወጡ በኋላ የሚኖር የስራ ህይወት : በአብዛኛው ከምርቃት በኋላ የተለያዩ seminars ስለሚዘጋጁ ፣ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም እና የትምህርት አሰጣጥ አንፃር በቀጣሪ ድርጅቶች አይን መልካም አቀባበል ይኖራቸዋል🔆 🔆 እንደ አጠቃላይ በዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁ ጊዜ consider ማድረግ ያለባችሁ 1st generation ዩኒቨርሲቲዎችን ሲሆን የሀገራችን ቁጥር 1 ዩኒቨርሲቲ መግባት ግን በጣም ትልቅ እድል ነው 😄 ካለፈው አመት ጀምር ከምደባ መውጣቱ ላወቀበት እና በሚገባ ለተዘጋጀ ትልቅ እድል ነው እንደድሮ ምርጫችሁ በመንግስት እጅ ሳይሆን በጥረታችሁ ልክ ስለሆነ እንደየዝግጅታችሁ ሁላችሁም አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት እድል አላችሁ ስለዚህ ይሄን መልካም እድል ተጠቀሙበት 🥰 Bewise dears💥 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗ ⭐️ @UAT_center_2018 ˢʰᵃʳᵉ ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═══ 👆Join👆
መረጃ Part 2 ✔️የካፊው ምግብ ምግቡ ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ከሌሎች ዮኒቨርሲቲዎች የተሻለ ነው ፤ በተለይ ደግሞ ሰፈረ ሰላም ካንፓስ ደስ የሚል ነው ። በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ከሌሎች ዮኒቨርስቲዎች የተለየ አይደለም ቁርስ ፍርፍር ፤ ሩዝ ፤ ሻይ በዳቦ ፤ ስልስ ይቀርባል ፤ ምሳ እና እራት በሳምንት 2-3 ቀን ስጋ ምሳ እና እራት ይኖራል ፤ ሽሮ ፤ ምስር ፤ አታክልት የመሳሰሉት ምግቦች ይቀርባሉ ። (በፎቶ የምግቡን ጥራት ማየት ይቻላል) ✔️ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ከሌሎች ግቢዎች የተለየ አይደለም ነገር ግን 4 ኪሎ ግቢ ምግብ ከሚታሰበው በላይ ቅናሽ ነው ። ዋጋቸው ከታች ተቀምጧል ...! ቀላል ምግቦች ፓስታ ፍርፍር... etc 40 -60 ብር ከባድ ምግቦች እንቁላል ፤ ስጋ ..etc 70 – 100 ብር ሻይ እና ቡና ...etc 10 -14 ብር ይሆናል ። ✔️የሎከር ነገር ሎከር በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ በዶርም ውስጥ አንድም የሚሰራ ሎከር ማግኘተ ይከብዳል ። የተማሪው አጠቃቀም ችግር ስለሆነ ገዝቶ ማስተካከል ይሻላል። ✔️ ውሃ ውሃ እንደየካምፓሱ ይለያያል ፤ ከተማዋ ላይ የውሃ እጥረት ስላለ ግቢ ውስጥም የሚጠበቅ ቢሆንም ከሌሎች አካባቢዎች ግን በጣም የተሻለ ነው ብዙ አማራጭ ስላለ ብዙም ችግር አያጋጥምም ✔️ሽንት ቤት ... እንደ ካንፓሶቹ ቢለያይም አብዛኛው ግን በጣም አሪፍ የሚባል ነው ፤ በተለይ 4 ኪሎ በየቦታው ይገኛል ፤ የሚያስከፋ ነገር የለውም ሻል ያለ ነው ። ✔️በግቢው ስላለ የዕቃ ስርቆት፦! እንደካንፓሶቹ ቢለያይም ግርግር ፤ ረብሽ የሚባል ነገር ስለሌለ የስርቆት ነገር በጣም rare ነው ፤ ቸልተኛ ካልሆነ ስርቆቶ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አይደለም በተማሪ መገልገያ ቦታዎች ላይም (እንደ ላይብረሪ) ካሜራዎች ስላሉ የተሻለ security አለው። ✔️የሃይማኖታዊ ተቋማት ፦ በብዙዎቹ ካንፓሶች በአቅራቢያቸው መስኪድ እና ቤተስኪያን ስላለ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን ለመከውን አያዳግትም ። ✔️ወሳኙ - የሰላም ሁኔታ እንደ አጠቃላይ ዋና ከተማና ሁሉም በሰላም እና በፍቅር የሚኖርባት የኢትዮጵያ እምብርት በሆነች አዲስ አበባ ላይ የሚገኝ እንደመሆኑ የሰላም ሁኔታ ከየትኛውም ቦታ በተሻሻለ አስተማማኝ እንደሆነ የማያቀውም የሚመሰክርለት ነው😍 ╔═════✩˚⋆★⋆˚✩═════╗ ⭐️ @UAT_center_2018 ˢʰᵃʳᵉ ╚═════✩˚⋆★⋆˚✩═══ 👆Join👆
#አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መረጃ part 1 ደረጃ... በሀገር አቀፍ ደረጃ 1ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል አድራሻ.... በኢትዮጽያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል ። የአየር ሁኔታ ... የመጀመሪያዎቹ ወራቶች መጠነኛ ብርዳማ ሆነው ወደ ኋላ ላይ ግን ሞቃታማ የአየር ንብረት አለው ። የካንፓሶች ብዛት በጣም ብዙ ማለትም አስራ ሰባት ይደርሳሉ ። እያንዳንዱ ካንፓስ የተለያየ ፊልድ ይሰጣል ። ያሉት ካንፓሶች ፦ 6 ኪሎ ፣ 5 ኪሎ ፣ 4 ኪሎ ፣ ሜክሲኮ ፣ ልደታ ፣ 18 ማዞሪያ ጥቁር አንበሳ ( hospital) ቃሊቲ ፤ ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ፤ ላምበረት ......ካንፓሶችን ያካትታል ። https://t.me/uat_center_2018 እንቀጥላለን
👋 Welcome to the UAT Center, a dedicated space for your preparation for the Undergraduate Admission Tests (UAT) for all:- 🧑🎓Addis Ababa university (AAU)
Channel created