tgindex
Последний пост
4 окт. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
215
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
387
22 постов
Вовлечённость
180,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በ 2018 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ውጤት ከ297 በላይ አምጥታችሁ university join ያደረጋችሁ ተማሪዎች 😃 እንኳን ወደ university life በሰላም መጣችሁ የ university placement ይፋ መሆኑ አስከትሎ 🙂 ሁላችሁም join ልታረጉት የሚገባ Ethiopian 2018 freshman group ነው 👇👇join በሉት https://t.me/Ethio_2018freshman_group

  • ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ስመ ጥሩ፣ አንጋፍው እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስ አገዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ምርጫቹ አድርጋችሁ የቅድመ ምረቃ የዲግሪ ፕሮገራም ለመማር የመግቢያ መስፈርቶችን ማሟላት በመቻላችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ፡፡ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋቱ ከ2፡30 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አጠቃላይ ኦሬንቴሽን በሚከተለው መርሃ ግብር መሠረት ስለሚሰጥ በሰዓቱ በተመደባቹበት አደራሽ በመገኘት የተዘጋጀውን መረጃ እና መመሪያ እንድትወስዱ እናሳስባለን። ሁሉም አዲስ ገቢ ተማሪዎች በዚህ አጠቃላይ ኦሬንቴሽን መርሃ ግብር መገኘት እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የ2ዐ18 ዓ.ም የአዲስ ገቢ የተማሪዎች የኦሬንቴሽን አሰጣጥ መርሃ ግብር ፕሮግራም ይመልከቱ

  • Thanks so much i passed 🙏

  • видео или голосовое, без подписи

  • Yes very very much and i wana thank you so so much you guys🥰🥰

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📌ከ100 ያላችሁን ውጤት ያላያችሁ ተማሪዎች ወደ portal ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ። 📌https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister ለማየት ከላይ ያለውን link ነክታችሁ MENU ----> login በማለት ወደ Accountኣችሁ በመግባት UAT RESULT የሚለውን በመጫን ማየት ትችላላችሁ። 📌 Cutoff pointን በተመለከተ እስካሁን የተባለ ነገር የለም በትዕግሥት ጠብቁ። Good luck🙏 @UATEXAM

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Exam_result 👉እስካሁን ሲጠየቅ የነበረው Grade 12 ዉጤት ተስተካክሏል ። ገብታችሁ Check አድርጉ! https://t.me/uatexa

  • #ASTU/#AASTU በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ➫ ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ➫ ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡ ➫ ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ  እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ https://t.me/uatexa

  • #UAT እስካሁን ሰዓት ድረስ Cutoff አልታወቀም ፤ ሲወሰን እናሳውቃችኋለን። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏 @UATEXAM

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ➡️ AASTU and ASTU Entrance Exam ✅AASTU ወይም ASTU ለመግባት ላሰቡ ተማሪዎች share አድርጉ:: 💻ለፈተና የምዝገባ ጊዜ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል፡ መመዝገቢያ Link ➫ https://stuexam.astu.edu.et/ የፈተና ቀን ሲገለጽ ወዲያዉኑ አናሳዉቃችኋለን። @UATEXAM

  • #Notice UAT ተፈትናችሁ የተሻለ አማራጭ ነው ብላችሁ ያሰባችሁበት ማንኛውም ቦታ ሌላ ፈተና መፈተን መብታችሁ ነው ✅ ቅዱስ ጳውሎስ ✅ AASTU ✅ ASTU ....ሌላቦታም ካለ መወዳደር ትችላላችሁ። UAT መፈተናችሁ ከምንም የሚያግዳችሁ ነገር የለም ! https://t.me/uatexa For freshman journey join us via https://t.me/AAU2018_freshman

  • UAT ዝቅ ያለባችሁ Self Sponsored የሞላችሁ ተማሪዎች የምትፈልጉትን Department ካልሰጧችሁ (Freshman ብለው ቢመድቧችሁ)....ይመድባችኋልም ! ምንድነው ልታደርጉ ያሰባችሁት ?...ግዴታ AAU የማትፈልጉትን Department እንድትማሩ ለዚያውም ብር እየከፈላችሁ🤔 በግዴታ እንድትማሩ ማንም ማድረግ አይችልም ፤ ሌላ አማራጭ መፈለግም መብታችሁ ነው ። https://t.me/AAU2018_freshman

  • 25 сент. 2025 г.166из AAU2018_freshman

    AAU freshman ከኛጋር ሁኑ we will guide you ከግቢው ጀምሮ 😊 https://t.me/AAU2018_freshman

UATEXAM — tgindex