✍️عليك بأثارِِ من السلف وإن رفضك الناس‼️
Статистика🌷السلفية ليست تقال باللسان فقط انما هي علم وعمل🌷
- Последний пост
- 14 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
«የነብዪﷺ ታላላቅ ዘመቻዎች ሲወሱ» ❶➛በሁለተኛው አመተ-ሒጅራ «ታላቁ የበድር ጦርነት»። ❷➛በሶስተኛው አመተ-ሒጅራ «የዑሁድ ዘመቻ» ❸➛በአራተኛው አመተ-ሒጅራ«የበኒ ነድር ዘመቻ» ❹➛በአምስተኛው አመተ-ሒጅራ«የኹንደቅ ጦርነት/የአህዛብ ዘመቻ» ➎➛በስድስተኛው አመተ-ሒጅራ «የሁደይቢያ ስምምነት» ➏➛በሰባተኛው አመተ-ሒጅራ «የኸይበር ዘመቻ» ❼➛በስምንተኛው አመተ- ሒጅራ «የመካ መክፈት ድል እና የሁነይን ዘመቻ» ❽➛በዘጠነኛው አመተ-ሒጅራ «የተቡክ ዘመቻ» ➒➛በአስረኛው አመተ-ሒጅራ «አሳዛኙ የስንብት ሐጂ» ➓➛በአስራ-ዓንደኛው አመተ-ሒጅራ «አለም የጨለመችበት ክስተት #የነብዩﷺ_ህልፈት» ....ኑረዲን አል-ዓረብ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
( إِنَّ الدِّينَ عِنْدَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ) فضيلة الشيخ صالح الفوزان مفتي المملكة العربية السعودية حفظه الله تعالى
⚠️ስለ ተመዩዕ እና ስለተሸዱድ በወርቅ ቀለም የሚጻፍ ወርቃማ ምክሮች ከሸይኽ ረቢዕ ቢን ሀዲ አል-መድኸሊ ⁉️ ውድ የሱና ቤተሰቦች! ዛሬ በፈተና ማዕበል በታወከ ዓለም ውስጥ ስንኖር፣ አቅጣጫችንን የሚያሳየንና የሰለፎችን የጠራ መንገድ የሚጠቁመን እንዲህ ያለ "ኮምፓስ" ያስፈልገናል። ታላቁ ሊቅ ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሀዲ አል-መድኸሊ (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ፦ ⚠️"እወቁ! በሰለፊያ ዳዕዋ ላይ ጦርነት እንዲከፍቱ የተሰለፉት ሰዎች በሁለት ይከፈላሉ፦❓ 1️⃣ ዲኑን የሚያለሰልሱ (ተመዩዕ የሚያደርጉ)ናቸው፦ እነዚህን ሰዎች ከባለፈታላዎች (ኹራፊዮች)፣ ከቢድዓ ባለቤቶች፣ ከፖለቲካ አሕዛቦች፣ ከሴኩላሪስቶችና ከመሰሎቻቸው ጋር አብረው ሲራመዱ ታያቸዋለህ። እነሱም አንተ ከቢድዓና ከጥመት አይንህን እንድትጨፍን ይፈልጋሉ። 2️⃣ ሙተሸድድና አክራሪ፣ ግትርና ጠባብ የሆኑ ናቸው፦ እነዚህ ደግሞ በማያስፈልግ ጥብቅነት ዳዕዋውን የሚያጠቡ፣ በባህሪያቸውም ሰውን የሚገፉ ናቸው። ___ 📍 እነዚህ ሰዎች ሐቅን "እሾህ" አስመስለው ያቀርባሉ፦ 🌵 እነዚህ ሰዎች ሐቅን (እውነትን) ለሰዎች የሚያቀርቡት በፍቅርና በርህራሄ ሳይሆን በቁጣና በዛቻ ነው። አላህ ለባሮቹ የገራውንና ሰፊ ያደረገውን ዲን፣ እነሱ በማያስፈልግ "ተሸዱድ" (አጥባቂነት) ያጠቡታል። በዚህም ምክንያት ሰዎች ከሐቅ እንዲሸሹና ሰለፊያን እንደ "ጭካኔ" እንዲመለከቷት ያደርጋሉ። 📍 ጥንካሬንና ሻካራነትን ያደባለቁ ሰዎች ናቸው፦ 🔨 እውነተኛ ሰለፊይ በዐቂዳው ላይ "ጠንካራ" (ቀዊይ) ነው፤ በባህሪው ግን "ለስላሳና አዛኝ" (ረፊቅ) ነው። እነዚህ ግትሮች ግን "ጠንካራ መሆን" ማለት "ባለጌና ሻካራ መሆን" ይመስላቸዋል። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ርህራሄ (ሪፍቅ) ባለበት ነገር ሁሉ ውበትን ይጨምርለታል፤ ከማንኛውም ነገር ላይ ሲገፈፍ ደግሞ ያበላሸዋል።» እነሱ ግን ርህራሄን በመግፈፍ ዳዕዋውን ያበላሻሉ። 📍 በትንሽ ነገር ሰውን ለመፈረጅ ይቸኩላሉ፦ 🚩 በእነሱ ዘንድ ስህተት የሰራ ሰው ወዲያው "ተጥሏል" ወይም "ከሱና ወቷል ሙብተድዕ ሆኗል"። ለሰዎች ሰበብ ከመፈለግና በጥበብ ከመምከር ይልቅ፣ ሰዎችን "ማባረር" ይቀላቸዋል። ይህም በሰለፊዮች መካከል መከፋፈልን፣ መቃቃርንና ጥላቻን ይዘራሉ። ዳዕዋው የሰዎች መሰብሰቢያ መሆኑ ቀርቶ የሰዎች "እንዲገፋፉና እንዲራራቁ የተጠላሉ " እንዲሆን ያደርጉታል። ___ ⚠️እነዚህ ሁሉም ውሸታሞች ናቸው! ፍላጎታቸውም በሰለፊያ ዳዕዋና በባለቤቶቿ ላይ ጉዳት ማድረስ ብቻ ነው አላማቸው።" ⚠️ "በእናንተ ላይ የሚጠበቀው መካከለኛነትና ሚዛናዊነት (ኢዕቲዳል) ነው። በዕውቀት ፍለጋ ላይ ጠንክሩ፤ ይህችንም ዳዕዋ በጥበብ (ሒክማ)፣ በመልካም ምክርና በላቀ ስነ-ምግባር ለማሰራጨት ነፍሳችሁን እስከመስጠት ድረስ ትጉ። ⚠️ ስለ ስነ-ምግባር (አኽላቅ) አስፈላጊነት በደብ ተማሩ፦ የአላህ መልክተኛ ﷺ የተላኩት መልካም ስነ-ምግባራትን ለመሙላት ነው። አላህም በመልካም ስነ-ምግባራቸው ሲያወድሳቸው እንዲህ ብሏል፦ {አንተም በታላቅ ስነ-ምግባር ላይ ነህ።} (አል-ቀለም፡ 4) እናታችን ዓኢሻ (ረ.ዐ) መልክተኛውን ﷺ ስትገልጽ "ስነ-ምግባራቸው ቁርዓን ነበር" ብላለች። እርሳቸው ቁርዓንን በተግባር፣ በዳዕዋና በጥበብ በመተርጎም ረገድ የጥቁር ሰማይ መብራት (ቁንጮ) ነበሩ።" ⚠️ወደ ሰለፊያ መንሐጅ ጥሪ ስታደርጉ የዳዕዋ ስልትና የልብን በር የመክፈቻ ቁልፍ ተጠቀሙ⁉️ "ነቢዩ ﷺ ሶሓቦችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች ሲልኩ እንዲህ በማለት ያዝዙ ነበር፦ «አግሩ እንጂ አታስቸግሩ፤ አብስሩ (የምስራች ንገሩ) እንጂ አታሸሹ።» ማቅለልና የምስራች ማብሰር ተፈላጊ ጉዳዮች ናቸው። ሰውን ተስፋ ማስቆረጥ፣ ማደንቆር፣ ሞኝነትና ብልግና ግን ተቀባይነት የላቸውም። ይህ ቁርዓን የወረደው ለሚያስተነትኑ፣ ለሚያውቁና ለሚያስቡ ሕዝቦች ነው። ስለዚህ በነቃ አእምሮ ይህችን ዳዕዋ ለማሰራጨት ትኩረት ስጡ። እያንዳንዱ ሰው እንዴት መንቀሳቀስ እንዳለበት፣ ምን መናገርና መጻፍ እንዳለበት፣ እንዴት ዳዕዋ ማድረግና ማሰራጨት እንዳለበት ጠንቆ ሊያውቅ ይገባል። ተቃዋሚዎችንም ቢሆን በምን ዓይነት ስልት፣ በጥበብ፣ በትዕግስትና በለስላሳ አቀራረብ መጋፈጥ እንዳለበት ሊገነዘብ ይገባል።" 🧠 📍 ሰለፊያ ማለት መልካም ስነ-ምግባር ናት፦ ሰለፊያ ማለት ዝም ብሎ ሰውን "ሙብተድዕ" እያሉ መሳደብ ሳይሆን፤ የሰለፎችን የጠራ ዐቂዳ በነቢዩ ﷺ ስነ-ምግባር አስውቦ ማቅረብ ነው። እውቀት ኖሮህ አኽላቅ ከሌለህ፣ ሰዎችን ከሐቅ ታርቃለህ እንጂ አታቀርብም። 📍 በመልካም ስነምግባርህ ጠላትህን ወዳጅ ማድረግን ልመድ፦ አላህ በቁርዓኑ እንዳለው፤ በጥበብና በሚያምር ንግግር ጠላትህን የልብ ወዳጅህ ልታደርገው ትችላለህ። ትልቁ ጀግንነት ሰውን በንግግር መርታት ሳይሆን፣ የሰውን ልብ ለሐቅ ማስገዛት ነውና። 📍 በሌሎች ጥፋት አትደሰት አላማችን ከጥፋታቸው እንዲመለሱ ማድረግ እንጅ በጥፋታቸው መደሰት አይደለምና፦ ሰው ከሱና ሲወጣ ወይም ሲጠም ከማሽሟጠጥ ይልቅ፤ "ያ ረብ ምራው" ብሎ ማልቀስ የሰለፊዮች ርህራሄ ነው። እኛ ለሰዎች መዳን የምንቆረቆር እንጂ፣ ሰዎች በእሳት እንዲቃጠሉ የምንመኝ ጨካኞች አይደለንም። 📢 እህት ወንድሞቼ ሆይ! ይህንን የሸይኽ ረቢዕን ምክር እንደ መመሪያ እንያዘው። በመካከላችን ያለውን ፍቅር እናጥብቅ፣ ለሰዎች ደግነትን እናሳይ፣ በዕውቀት እንመክት፣ በጥበብ ደግሞ እንጣራ። አላህ በሐቅ ላይ ያጽናን፤ መጨረሻችንንም ያሳምርልን። 📘 ምንጭ፦ *አል-ሉባብ ሚን መጅሙዕ ነሳኢሕ ወተውጂሃት አል-ሸይኽ ረቢዕ ሊል-ሸባብ፣ ገጽ 133-134።*ከተወሰኑ ጭማሪዎች ጋር ። منقول
без подписи
без подписи
ود الشيطان أن تهجر القُرآن، فلا يزالُ بك حتى تؤجل للغَد ثُم الذي يليه ثُم الذي بعده وهكذا حتى تمضي الأيام فالشهور من ثم السنوات ويضيع العمر بلا اغتنام يموت القلب ويثقل عليه القُرآن؛ فيهجره عمرًا طويلاً! فلا تنس وردك من القُرآن ، وما ضيّعته بالأمس وفي الذي مضى أصلحه اليوم والتزم" اللهم أجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا ونور صدورنا🍃
#የነብዩ_ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም #የዘር_ሀረግ ✅ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በመካ ካሉ ጎሳዎች መካከል ከዋነኛውና ክብር ይሰጠው ከነበረው ከቁረይሽ ጎሳ የተወለዱ ሲሆን የዘር ሀረጋቸውም፤ ከነብዩ ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላም ጋር በነብዩ ኢስማዒል ዐለይሂ ሰላም በኩል ይገናኛል፡፡ ✅የነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የዘር ሀረግ ስም ዝርዝር እስከ 22ኛ አያታቸው ድረስ የተረጋገጠ ሲሆን ከዚያ በኋላ ያለው ግን በታሪክ ፀሀፊዎች መካከል የተወሰኑ ልዩነቶች አሉበት፡፡ እስኪ የተረጋገጠውን የረሱልን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰንሰለት እንመልከት👇 1️⃣. ሙሀመድ 2️⃣. አብዱላህ 3️⃣. ዐብዱል ሙጠሊብ 4️⃣. ሀሺም 5️⃣. ዐብዱመናፍ 6️⃣. ቁሰይ 7️⃣. ኪላብ 8️⃣. ሙራህ 9️⃣. ከዕብ 1️⃣0️⃣. ሉአይ 1️⃣1️⃣. ጋሊብ 1️⃣2️⃣. ፊህር 1️⃣3️⃣. ማሊክ 1️⃣4️⃣. ነድር 1️⃣5️⃣. ኪናናህ 1️⃣6️⃣. ኹዘይማህ 1️⃣7️⃣. ሙድሪካህ 1️⃣8️⃣. ኢልያስ 1️⃣9️⃣. ሙደር 2️⃣0️⃣. ኒዛር 2️⃣1️⃣. መዕድ 2️⃣2️⃣. ዐድናን #የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) #ገንዘቡን እናት የዘር ሀረግ👇 1️⃣. አሚና 2️⃣. ወህብ 3️⃣. ዐብዱመናፍ 4️⃣. ዙህራ 5️⃣. ኪላብ 6️⃣. ሙራህ
🌴يقول ابن الجوزي -رحمه الله- : 🍁واعلموا أنه ما مِن عبد مسلم أكثر الصلاة على محمد عليه الصلاة والسلام، ✍🏼إلا نوَّر الله قلبه، وغفر ذنبه، وشرح صدره، ويسَّر أمره، فأكثروا من الصلاة؛ لعل الله يجعلكم من أهل مِلَّته، ويستعملكم بسُنته، ويجعله رفيقنا جميعًا في جنته، فهو المتفضل علينا برحمته . 📙 بستان الواعظين (٢٩٧)
- ربي لا تأخذني عاصياً وخذني تواباً نقياً أينما كنت وكيفما مُت.
без подписи
እዛጋ ለህይወትህ ሁለት አስፈላጊ መርሆች አሉ ይላሉ መካሪዎች ➾የመጀመሪያው ለትናንሽ ነገሮች አትጨነቅ ሲሆን ➾ሁለተኛዉ ደሞ ሁሉም ነገሮች ትናንሽ ናቸዉ አላሉም ሀሀሀሀ ምክሩን እንዴት አገኛችሁት በበኩሌ በጣም ተመችቶኛል እና ፈታ እያላቹህ🌸 ፍክት ያለች ቀን ተመኘሁላቹህ
አብዛኛውን ጊዜ ለሠዎች የምንሠጠውን ምክር በራሳችን ላይ ብናውለው ኑሮ ትልቅ ደረጃ በደረስን ነበር ። ከተናጋሪ ብቻ ሳይሆን ከተግባባሪዎችም እንሁን ለማለት ነው!! 🌷🍃...
أئمة المسجد النبوي - حفظهم الله ورعاهم🌿
3️⃣0️⃣👈 #ሸሪዓዊ_ክልክላት_ለሴቶች‼️ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 1️⃣) ፀጉር መቀጠል (ማስቀጠል) ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻭﺻﻞ ﺷﻌﺮﻫﺎ. 2️⃣) ጥርስ መሞረድ እና ንቅሳት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻮﺷﻢ ﻭﺍﻟﻔﻠﺞ ﻭﺍﻟﻨﻤﺺ . 3️⃣) ሽቶ ተቀብታ ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﺘﻄﻴﺒﺔ. 4️⃣) አጅነቢይ ወንድ ፊት ጌጧን እና መልካን ማሳየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺑﺪﺍﺀ ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ والجمال ﺃﻣﺎﻡ ﺍﻟﺮﺟﺎﻝ. 5️⃣) ባሏ ወደ ፍራሹ ሲጠራት እምቢ ማለት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻣﺘﻨﺎﻉ ﻋﻦ ﻓﺮﺍﺵ ﺯﻭﺟﻬﺎ. 6️⃣) ባሏ ጋር የምታደርገውን የፍራሽ ሚስጥር ለሌላ ሰው ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺫﺍﻋﺔ ﺃﺳﺮﺍﺭ ﺍﻹﺳﺘﻤﺘﺎﻉ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺰﻭﺟﻴﻦ . 7️⃣) ከባሏ እየኖረች ያለፍቃዱ ሱና ፆም መፆም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺻﻮﻡ ﺍﻟﺘﻄﻮﻉ ﻭﺯﻭﺟﻬﺎ ﺣﺎﺿﺮ ﺇﻻ ﺑﺈ ﺫﻧﻪ. 8️⃣) ያለፍቃዱ ከበሏ ገንዘብ መሰደቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻹﻧﻔﺎﻕ ﻣﻦ ﺑﻴﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺇﻻ ﺑﺈﺫﻧﻪ . 9️⃣) አሏህ የከለከለው ነገር ባልሆነ ጉዳይ ባሏን ማመፅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺯﻭﺟﻬﺎ . 🔟) አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ከባሏ ፍቺ መጠየቅ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻄﻼﻕ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻓﻲ ﻏﻴﺮ ﻣﺎ ﺑﺄﺱ . 1️⃣1️⃣) የባሏን ውለታ መካድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﻔﺮﺍﻥ ﺍﻟﻌﺸﻴﺮ . 1️⃣2️⃣) ባእድ ከሆነ ወንድ ጋር ብቻዋን መሆን። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﻠﻮﺓ ﺑﺄﺟﻨﺒﻲ . ❶❸) ወደ አጅነቢይ ወንድ መመልከት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ. ❶❹) አጅነቢይ ወንድ ጋር መጨባበጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻣﺼﺎﻓﺤﺔ ﺍﻷﺟﺎﻧﺐ . ❶❺) ወንዶች ጋር መመሳሰል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﺸﺒﻪ ﺑﺎﻟﺮﺟﺎﻝ . ❶❻) የሌላ ሴት ቁንጅና እና ባህሪ ለባሏን ማውራት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺃﻥ ﺗﺼﻒ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻟﺰﻭﺟﻬﺎ. ❶❼) የሌላን ሴት ብልት ማየት እና አንድ ልብስ መልበስ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻈﺮ ﺇﻟﻰ ﻋﻮﺭﺓ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻭ ﻣﺒﺎﺷﺮﺗﻬﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺜﻮﺏ ﺍﻟﻮﺍﺣﺪ . ❶❽) መሕረም ከሚሆንላት ወንድ (ባል) ውጭ ብቻዋን ጉዞ መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺴﻔﺮ ﺑﻐﻴﺮ ﻣﺤﺮﻡ . ❶❾) ያለምክንያት ከቤት መውጣት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺍﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﻦ ﻣﻨﺰﻟﻬﺎ ﻟﻐﻴﺮ ﺣﺎﺟﺔ . ❷0) በአደጋው ግዜ ጩሆ ማልቀስ፤ ፊትን መምታት እና ልብስን መቅደድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﻮﺡ ﻭ ﺍﻟﻠﻄﻢ ﻭﺷﻖ ﺍﻟﺜﻴﺎﺏ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻤﺼﻴﺒﺔ . ❷❶) ሐሜት፣ ወሬ በማዋሰድ ሰውን ማጣላት፣ ጆሮ ጠቢነት እና መበደል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ ﻭﺍﻟﻨﻤﻴﻤﺔ ﻭﺍﻟﺘﺠﺴﺲ ﻭﺍﻟﻈﻠﻢ . ❷❷) ከ3 ቀናት በላይ ሙስሊምን ማነኩሮፍ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﻬﺠﺮﺍﻥ ﺑﻴﻦ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳﺎﻡ . ❷❸) ሬሳ መከተል። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﺗﺒﺎﻉ ﺍﻟﺠﻨﺎﺋﺰ . ❷❹) መቃብር ጉብኝት ማብዛት እና ዝምድናን መቁረጥ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﻛﺜﺮﺓ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ ﻭﻗﻄﻴﻌﺔ ﺍﻟﺮﺣﻢ . ❷❺) መተተኞች እና ኮከብ ቆጣሪዎች ጋር መሄድ። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﺗﻴﺎﻥ ﺍﻟﻜﻬﺎﻥ ﻭﺍﻟﻤﻨﺠﻤﻴﻦ . ❷❻) ልጆችን መራገም። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﻭﻻﺩ . ❷❼) አገልጋዮችን ማሰቃየት። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺗﻌﺬﻳﺐ ﺍﻟﺨﺪﻡ . ❷❽) ጎረቤትን ማስቸገር። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺇﻳﺬﺍﺀ ﺍﻟﺠﺎﺭ . ❷❾) በሞተ ሰው ላይ ከ3ቀን በላይ መነጣጣት የተከለከለ ነው ከባሏ ስቀር ለባሏ ግን 4 ወር ከ10 ቀን ታዝናለች(ትነጣጣለች)። ﻧﻬﻲ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﻋﻦ ﺍﻟﺤﺪﺍﺩ ﻋﻠﻰ ﻣﻴﺖ ﻓﻮﻕ ﺛﻼﺙ ﺃﻳﺎﻡ ﺇﻻ ﻋﻠﻰ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺃﺭﺑﻌﺔ ﺃﺷﻬﺮ ﻭﻋﺸﺮﺓ ﺃﻳﺎﻡ . ❸0) ፀጉሯን እንደ ግመል ሻኛ ማድረግ። ° እህቶቻችሁን አስታውሱበት! አርጎባዋ ለዲኗ ሟች 🥀 #ሼር_ይደረግ
♨️ሰለፊያ በሁለት ጠረፎች መካከል ያለች ቀጥተኛ ጎዳና ነችና ♨️እንደ ኢኽዋኖች ከድንበር በታች በመዝቀጥና የቁልቁል በመጓዝ ♨️እንደ ተክፊሮችም ጥራዝ ነጠቅ በመሆንና ድንበር በማለፍ ከሰለፊያ መስመር እንዳትወጣ ተጠንቀቅ‼️ 👌ትላንት በሀይቅ ከተማ በአባ ሀጂ መስጂድ የተደረገ ኹጥበህ 【የመጀመሪያዉ ኹጥባ】 ✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 26/7/2017 👉https://t.me/murselseid
አላህ በሰጠን ነገር ደስተኛ የማንሆነው ፎከሳችን ሁሌ ትኩረታችን እሌለን ነገር ላይ ይሆናል ያለን ብዙ ሆኖ ሳለ እሱን ማየት አልቻልንም እሱን ማየት ስንችል የአላህ ሪዝቅ ብዛቱ የአላህን ችሮታ ብዛቱ የአላህን ውለታ ብዛቱ በእናንተ ላይ ያለውን ፅጋ ብትቆጥሩ የሚዘለቅ አይደለም ። የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን ባልኖረ ነበር እናማ ባለን ነገር እንብቃቃ ባለን ነገር እናመስግን : ( وإن تعدوا نعمة الله لا تحصوها إن الله لغفور رحيم https://t.me/tijareten_lentebur
🟢አባትና ልጅ ነቢያት 👉ከሱረህ አነምል (15 _ 26) 📖ታላላቅ ቁምነገሮችን ያዘለ ታሪክ 👉የሺርክ ፀያፍነት እንስሳትን እንኳ ሳይቀር ይከነክናቸዋል። የሰው ደዩስ ዝምተኛ ሞልቶ! 👉ጉንዳን አንኳ ወገኖቿን ከምታውቀው ጥፋት ታስጠነቅቃለች። የሰው ሀቅን ደባቂ ሙለቢስ ሞልቶ 👉ከሺርክ ወደ ተውሂድ https://t.me/Abuhemewiya
без подписи
☀️አዳዴ ይቅር #ብለናቸው ነገርግን #ደሞ አይናቸውን ማየት የማንፈልጋቸው #ሰወች አሉ ያ ማለት ግን ይቅር #አላልናቸውም ማለት አደለም ሩበማ #አላሁመ እግፊር ሊ #ወለሃ ብለን ዱአ ጭምርት እያረግንላትም #ይሆናል ያንን ሰው ማየት #አልፈለግንም ማለት በውስጣችን ቂም #እደያዝን ነው ማለት አደለም ☀️#ረሱላችን_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም #ሀምዛን እደት #እደገደልከው ንገረኝ ካሉት ቡሃላ #ወህሽይ ኢብኑ ሀርብን እንደው ከቻልክ #ከፊቴ ዘወር በል ነበር ያሉት ☀️አዳዴ #ይቅር ማለትጅ #መርሳት እማችላቸው ነገሮች አሉ https://t.me/hayat_umu_reyan
«ለመውሊድ የታረደ ስጋ መብላት አይቻልም ሐራም ነው! ምክንያቱም ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ማረድ #ሽርክ ነውና! በሃድስም እንደመጣው ከአሏህ ውጭ ላለ አካል ያረደ አሏህ ረግሞታል»። [[فتاوى اللجنة الدائمة]]