University students and their lecturer's ✍️✍️✍️at all
СтатистикаExperience Sharing and Posting a good idea is allowed for all members It is a chann where we can find various useful job vacancies, contents questions in the channel with good and informed person; we can exchange fun and meaningful educational jokes;
- Последний пост
- 27 мар.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 38
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
https://t.me/universitystudents12
https://t.me/universitystudents12
https://t.me/universitystudents12
без подписи
https://t.me/universitystudents12
አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ፣ ----------------///------------ ሁሉም ተፈታኞች ፈተና ለመውሰድ የመግቢያ ትኬት መያዝ ግዴታ በመሆኑ ከታች በተቀመጠው ድህረ-ገጽ በመግባት ከተቋማችሁ የተሰጣችሁን Username እና Password በማስገባት ትኬቱን ማውረድና ፕሪንት በማድረግ ይዛችሁ መገኘት ይጠበቅባችኋል። ድህረ-ገጽ: https://verify.ethernet.edu.et
https://t.me/universitystudents12
#NGAT የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ አመልካቾች ምዝገባ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ምዝገባው አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አመልካቾች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ለ2ኛው ዙር የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና፣ ከ15 የሚበልጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለፈተና ጣቢያነት የተመረጡ መሆኑ ይታወቃል፡፡ https://t.me/universitystudents12
#ExitExam የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ። https://t.me/universitystudents12
https://t.me/universitystudents12
#ExitExamUpdates በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ ከታህሳስ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ እንደሚገኝ ይታወቃል። ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባችሁን በተቋም ደረጃ በተጠቀሱት ቀናት አድርጋችሁ መረጃችሁ በምትማሩበት ከፍተኛ ትምህርት ተቋም አማካኝነት ለትምህርት ሚኒስቴር የሚላክ ይሆናል፡፡ ⏩ የክፍያ ጉዳይ፦ ቴሌብር በመጠቀም Payment የሚለውን በመጫን ከዛም Education fee የሚውን በመንካት ከሚመጡ ዝርዝሮች "Educational Assessment and Examinations Service" የሚለውን በመጫን የፈተና አስተዳደር ክፍያ 750 ብር መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡ (ምስል 2) ⏩ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ የምወስዱ አመልካቾች ምዝገባ የምታደርጉት በራሳችሁ ነው 👉🏽 https://exam.ethernet.edu.et ⏩ የመፈተኛ Password እና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜው ሲደርስ የሚሰጣችሁ ይሆናል፡፡ ⏩ Username የረሳችሁ forgot username በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ⏩ ከዚህ ቀደም በተለያየ ሁኔታ ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም Username ያሳያል፤ አንዱን በቻ ይዛችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ለጥቆማ 👉 https://t.me/universitystudents12
ከጥር ወር ጀምሮ የፕላስቲክ ከረጢት (ፌስታል) መጠቀም በፍጹም የተከለከለ ነው! በኢትዮጵያ ከጥር ወር ጀምሮ የፕላስቲክ ከረጢት መጠቀም፣ ማምረት ወይም ማስገባት በገንዘብ ቅጣት እና በእስራት የሚያስቀጣ አዋጅ በይፋ ተፈጻሚ ሊሆን ነው። የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የሽግግር ጊዜው መጠናቀቁን ተከትሎ እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር አስታውቋል። የፕላስቲክ ከረጢት አምራቾች ለስድስት ወራት የተሰጠው የመሸጋገሪያ ጊዜ በቂ አለመሆኑን ቢገልጹም፣ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የሽግግሩ ጊዜ ጥር 23 እንደሚያበቃ በመጥቀስ ወደ ተግባራዊ እርምጃ እንደሚገባ አሳውቋል። * መጠቀም ይዞ መገኘት:- ከ5,000 እስከ 10,000 ብር * ማምረት/ ማስገባት/ መሸጥ :- ከ50,000 እስከ 100,000 ብር እና እስከ 5 ዓመት የሚደርስ ጽኑ እስራት አዋጁ የወንጀል ድርጊቶችን የፈጸመው ሕጋዊ ሰውነት ያለው ድርጅት (አምራች ወይም አስመጪ) ከሆነ፣ የተጣለው የገንዘብ ቅጣት ሦስት እጥፍ እንደሚሆን በግልጽ አስቀምጧል። አዋጁ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ ሥራ ላይ መዋሉን አስመልክቶ፣ ማንኛውም ግለሰብ እና ድርጅት ይህን አዲስ ደንብ ተከትሎ ራሱን እንዲያስተካክል ጥሪ ቀርቧል። Via Ethiopia Reporter https://t.me/universitystudents12
#ExitExam በጥር ወር 2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 06-13/2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን የምትፈተኑ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባችሁን በተጠቀሱት ቀናት ማድረግ ይጠበቅባችኋል። https://t.me/universitystudents12
https://t.me/universitystudents12
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ GAT https://t.me/universitystudents12
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи