Utopia ዩቶጵያ
Статистика🏅ጥበብን_ከእኛ_ሰርቀው_መልሰው_ለእኛው_ይሰጡናል_የነበሩንን_የእኛ_ነው_ይሉናል።እኛነታችንን የወሰዱብንን የምዕራባዉያንን ሴራ እናጋልጥ። የሀገራችንን ትንሳኤ እናብስር 🏅ስነ ፅሁፍ 🏅ፍልስፍና 🏅ሃይማኖት 🏅ፓለቲካ 🏅ታሪክ 🏅ሳይኮሎጂ እና 🏅ወቅታዊ ሁኔታዎችን በአንድ ላይ! Our poem channale :- @Yoppoem https://t.me/utophiainfo @Yared642
- Последний пост
- 21 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 73
- 1/48двое суток
- 83
- 1/72трое суток
- 90
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ፍካሬ ኢየሱስ የሳልሳዊ ቴወድሮስ አለሳስና የዘመኑ ፍፃሜ ስለሚለው መጽሐፍ በትቂቱ...!! 👉በእንግሊዝ ሀገር ከተዘረፉት የጀምስ ብሩስ ቅጅ መጽሐፍት መካከል መጽሐፈ ሄኖክ ፍካሬ እየሱስና ... መጽሐፈ ኩፋሌ ..የሚገኙ ሲሆን ይህ ፍካሬ ኢየሱስ በተብራራ ሁኔታ ከኢትዮጵያው ቅጅ ጋር በማስተያየት ቀርቧል..!! 👉ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ የመጀመሪያወቹን ገጾች ነቅለው ጥለውለታል < አጥፍተዋቼዋል ..> . የሚባለውን የጥንቱን ፍካሬ እየሱስ መጽሐፍ ....በማግኘት ታሪካዊ ትንተና ተሰጥቶበታል .......ተዳስሣል !! 👉የአለም ፍፃሜ ተተንትበታል 👉ባለመስቀሉ ባለምልክቱ ባለ<< ቶ>>.. ንጉስ ቴወድቶስ አነሳስና የዘመኑ ፍቻሜ ተተንትኖበታል...!! 👉በምስራቅ የሚነሣውን አቡነ ፀሃይ የተባለውን ጳጳስ ስራና ግብሮች በጉልህ ... ትንተና ያነብቡበታል!! 👉በዚህ አለም በወረርሽኝ በተጨነቀችበት ወቅት የዘመኑ ፍፃሜ መጠረጊያ ምልክቶች መሆናቼውንና ... በትግራይ ውስጥ የሚገኙትን ገዳማት የመናገሻ አድባራቶች .. ይዳስሳል 👉👉በየረር ስላሴ..ይነግሳል እያሉ ትንቢት የሚያዛቡትንም እንክት ያለ መልስ ያስቀምጣል..!! 👉ከአሁን በፊት እኔ ቴወድሮስ ነኝ ብለው የመጡትን የተገደሉትን.. ነገስታት እንዲሁም ... አሁንም ሳልሳዊው ቴወድሮስ ነግሷል የሚሉትን የፌስቡክ የቴሌግራምና የዩቱብ ቻናሎችን ሲያጨናንቁ የሚውሉትን መልስ ይሠጣል ይሞግታል!! 👉👉በየ ሚዲያው የተዛባ መልእክትና የተንሸዋረረ ሀሳብ የሚያቀርቡትን ባለ ትንቢተኛና የትንቢቱ ፈፃሚ ናቼው የሚሉትን ወገኖች በበቂ ትንተና ዘመኑንና ግብሩን ተንትኖ ያስረዳል... !! መልካም ንባብ Join us @utophiainfo Join us @utophiainfo
Utopia ዩቶጵያ pinned «https://t.me/NEKU_TEWLD10 Join us @utophiainfo»
https://t.me/NEKU_TEWLD10 Join us @utophiainfo
የሳጥናኤል ጎል ቁጥር 5 በPDF ሚፈልግ ? Join us @utophiainfo
እንደው በይፋ የሚታወቀው የሕዝብ ቁጥር ብዛት ሐሰት ቢሆንም፤ ናይጄሪያ በአፍሪካ ትልቁን የህዝብ ቁጥር አላት። እ.ኤ.አ. በ2023 ሀገሪቱ ከሁለት መቶ ሃያ ሦስት/223.8 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ስትቆጥር፣ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ግን መቶ ሳላሳ/130 ሚሊዮን ነዋሪዎች አሏት። እና የሉሲፈራውያን ግሎባሊስቶች በዚህ ደስተኛ አይደሉም። ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳውና ሕዝቡንም በአውሬው ስንዴ ለመበከል እንቅልፍ አጥቶ በመሥራት ላይ ያለው። ዋና ጠላታቸው ጥንታውያን የአዳም ዘሮች የሚኖሩባት አፍሪካ ናት። ጥንታውያን ሕዝቦችን ከምድረ ገጽ አጥፊው፣ ከታቢውና ሕፃናት ደፋሪው ቢል ጌትስ ከአንድ ሚሊየን በላይ ጥንታውያኑን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን፣ እየጨፈጨፈ ያለውን ብሎም የእነ ቢል ጌትስን እና የእነሞንሳንቶ በዘረመል የተዛቡ ስንዴዎችን፣ ጤፎችን፣ አትክልቶችን፣ ዛፎችን ወዘተ በመትከል የተቀሩትን ኢትዮጵያውያንን ሰብዓዊነት ለመግፈፍ እየሰራ ያለው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊን ለመጎብኘት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው። Join us @utophiainfo
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከዚያ ተነስተው አዳምና ሔዋን በቁራአን 'ሀባታ' ብሎ የገለፀውን በስምጥ ሸለቆ ውስጥ ሰፍረው ከመውረዳቸው በፊት በከፍታ ቦታ ላይ በምትገኘው በባህር ዳር ደጋማ ቦታዎች 'ሊቀመጡ' ይችሉ ነበር። ምክንያቱም ክልሉ ከባህር ጠለል በላይ 6,000 ጫማ ከፍታ ላይ ስለሚገኝ፣ ለምለም እፅዋት፣ የተትረፈረፈ የዱር አራዊት እና ብሉ ናይል የሚጎርፈው፣ ከሁለቱም መጽሐፍ ቅዱሳዊው የኤደን ወንዞች መግለጫ እና የቁርአን ፅንሰ-ሀሳብ ጋር የሚጣጣሙ ባህሪያት ናቸው። መህሙድ ጃዋይድ ከዚህ በፊት ከ11 በላይ የእስልምና የጥናት መፅሃፍቶችን በማሳተም የሚታወቅ ሲሆን በዚህ አዲስ ጥናት መሰረት ኤደን ገነትን በተመለከተ ሁሉም ፍንጮች የሚያመለክተው ባህር ዳር ጣና ሃይቅ እንደሆነና ይፕጣና ሀይቅ የኤደንን መግለጫ በትክክል ይስማማል' ሲል ሲጽፍ የእሳተ ገሞራ ሸንተረሮች በዙሪያው ያሉትን ደጋማ ቦታዎች እንደሚሸፍኑ እና የበርካታ ወንዞችን ስርዓቶች እንደሚመገቡም ጠቁመዋል። በመልሶ ግንባታው የጣና ሐይቅ ራሱ ኤደንን የሚወክል ሲሆን የኤደን ገነት ወዲያውኑ ወደ ደቡብ፣ ባህር ዳር ዙሪያ፣ ‘ከኤደን ምስራቃዊ’ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ አገላለጽ ወንዙ ከሐይቁ የሚወጣበት ነው። የኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ አዳምና ሔዋን ከተባረሩ በኋላ ሰዎች ወደ ሕይወት ዛፍ እንዳይገቡ አምላክ በገነት መግቢያ ላይ ያስቀመጠውን ‘የሚንበለበል ሰይፍ’ ይናገራል የሕይወት ዛፍ የዘላለም ሕይወት የሚሰጥ ፍሬ ያለው እውነተኛ ዛፍ ነበር። አዳምና ሔዋን መልካምንና ክፉን ከሚያስታውቀው ዛፍ በልተው ኃጢአት ከሠሩ በኋላ የሕይወትን ዛፍ እንዳይበሉና በወደቁበት ሁኔታ ለዘላለም እንዳይኖሩ ከኤደን ተባረሩ። የጃዋይድ ጥናት ‘የሚያብረቀርቅ ሰይፍ’ በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች በጣና ሀይቅ ዙሪያ በሚገኙት የእሳተ ገሞራ ሸንተረሮች ሊወክል እንደሚችል ጠቁሟል። ሸለቆው በታሪካዊ ንቁ እሳተ ገሞራዎች የተከበበ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ንቁ የሆኑት እሳተ ገሞራዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰውን የእሳት ሰይፍ መሥራታቸው ይቻላል' ሲል ተናግሯል። ጥናቱ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በቁርኣን ላይ ያተኮረ ሲሆን እያንዳንዱም በምድር ላይ ያለን የአትክልት ስፍራ ለጻድቃን ከተዘጋጀው ዘላለማዊ ገነት የተለየ መሆኑን በመጥቀስ የክልሉ የአየር ጠባይ፣ ለም አፈር እና የተትረፈረፈ የውሃ አቅርቦት ከረሃብ፣ ከጥማት እና ከአስጨናቂ ሙቀት የጸዳ ቦታን በቅዱሳት መጻህፍት እንደሚያንጸባርቅ አመልክቷል። መሃሙድ በቅርቡ ክልሉን የዳሰሰችው እና 'ጓሮዎች በቀለማት ያሸበረቁ bougainvillea፣ ትልቅ ሂቢስከስ እና ጥሩ መዓዛ ባላቸው የፍራንጊፓኒ ቁጥቋጦዎች የተሞሉ ናቸው' የሚለውን የቨርጂኒያ ሞሬል ስራዎችን ጎላ አድርጎ ገልጿል። ወፎቹ በብዛት ይገኛሉ፣ ‘ዘማሪ ወፎች፣ ሸንኮራ አድራጊዎች፣ ጎሽ ሸማኔዎች፣ ሮዝ ፊንቾች፣ ከአበባ ወደ አበባ የሚበሩ ናቸው። ሞሬል እንዳለው ጥቅጥቅ ያሉ የፓፒረስ ቁመቶች በጣና ሀይቅ የባህር ዳርቻ ላይ ይበቅላሉ። ‹ባህር ዳር በደረቀ አየሯ እና በአበቦች እና በአእዋፍ ችሮታ ፣ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ገነት የመድረስ ያህል ቅርብ ነች። የአእዋፍ ዝማሬ እና ነፋሱ በጃስሚን፣ ዝንጅብል እና ሃኒሱክል መዓዛ ያለው ንፋስ አካባቢውን በጣም ከፍ ያደርገዋል። የበለስ እና የማንጎ ዛፎች፣ ግራር እና የውጭ ባህር ዛፍ በአካባቢው ባለው የጥቁር አባይ ሳር ዳር ላይ ጥሩ ጥላ ይሰጣሉ።' እነዚህ ዝርዝሮች፣ መሃሙድ ጃዋይድ እንዳለው፣ ክልሉ በምድር ላይ ለገነት በጣም ቅርብ ቦታ እንደሚሆን ጠቁመዋል። በቁርአን መሰረት አደምና ሀዋ (ሄዋን) ከፀሀይ እና ከሙቀት የተጠበቁ ስለነበሩ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች የሚበሉበት፣ ወፏ የሚዘምርበት እና ጥሩ መዓዛ ያለው ንፋስ የሚሸቱበት ባህር ዳር ጥሩ ቦታ መሆን አለበት' ሲል ጥናቱ አስነብቧል። Join us @utophiainfo
видео или голосовое, без подписи
የኤዶም ገነት መገኛ በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት የሚገኙ የተመራማሪ ቡድኖች የመፅሐፍ ቅዱስን ኤደን ገነት ትክክለኛ መገኛ ስፍራ በአፍሪካ ውስጥ ኢትዮጵያ እንደሚገኝ ይፋ አድርገዋል። አዩዘሀበሻ ሙሉ ትርጉሙን እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የኤደን ገነት እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ያስቀመጠበት ስፍራ ነበረ:: በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተጠቀሱት ታላላቅ ወንዞች ማለትም ግዮን፣ ኤፍራጥስ፣ ጤግሮስና ፒሶን ሲሆኑ ብዙ ምሁራን ጤግሮስ እና ኤፍራጥስ በዘመናዊቷ ኢራቅ ውስጥ ስለሚጓዙ ኤደን በዚያ አካባቢ መሆን አለበት ብለው ሲገምቱ ከርመዋል ነገር ግን የቴክሳስ ምርምር መሪው #ማህሙድ ጃዋይድ የኬሚካል መሐንዲስ ሲሆን በምርምር ውጤቱ መሰረት የኤደን ገነት በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ለም በሆነው ባህር ዳር፣ ብሉ አባይ በሚጀምርበት የጣና ሀይቅ ደቡባዊ ጫፍ አቅራቢያ እንደሆነ መረጋገጡን ይናገራል። ማህሙድ የሚመራው ቡድን ጥናቱን የተመሰረተው መጽሐፍ ቅዱስን እና ቁርኣንን በጥንቃቄ በማንበብ ስለ አዳምና ሔዋን፣ ስለ ወንዞችና ስለ አትክልት ስፍራው የሚገልጹትን መግለጫዎች በመተንተን ነው። እ.ኤ.አ. በ2025 የተደረገው ጥናት በአቻ-ያልተገመገመ፣ የብሉ ናይል ወንዝ ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ግዮን ጋር ሊመጣጠን እንደሚችል እና የጣና ሀይቅ ፈሳሾች ወደ ብዙ የውሃ መስመሮች ተከፍለው በዘፍጥረት የተገለጹትን አራቱን ወንዞች ሊፈጥሩ እንደሚችሉ ተጠቁሟል። ቀደምት የሰው ልጅ ዝግመተ ለውጥ እንዲሁ በዚህ ፅንሰ-ሀሳብ ውስጥ ሚና ተጫውቷል፣ አዳም የሰው ልጅ መገኛ ነው ተብሎ በሚታሰበው በምስራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ ከሆሞ ሃቢሊስ ወይም ከኦስትራሎፒቴከስ ዘግይቶ ከተገኘ የአውስትራሊያ ስምጥ ሸለቆ ሊሆን እንደሚችል ሀሳብ አቅርቧል።
👉ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለው ምንድን ነው? አላማውስ? ኢትዮጵያ ከዓለም በተለየ መልኩ ለረጅም ሺህ ዓመታት ፈጣሪዋን አጥብቃ የያዘችና የምታመልክ ሀገር መሆኖ ይታወቃል። ከዛም ባለፈ ኢትዮጵያ ታላላቅ ሚስጥሮችን የያዘች ሀገር መሆኗም ይታወቃል። ከነዚህ ሚስጥራት መሃከል ፈጣሪ ከአዳም ነጥቆ በኪሩቤልና ሱራፌል ነበልባል እሳት የሚያስጠብቀው የህይወት ዛፍ አንዱ ነው። የህይወት ዛፍ አዳም ከፈጣሪ ትዕዛዝ በወጣ ጌዜ የተነጠቀው ዘላለማዊ ህይወትን የሚሰጥ ሞትን የሚያስቀር ዛፍ ነው።ይህ የህይወት ዛፍ በጣና ኢትዮጵያ ነው የሚገኝው። ይህን ጠንቅቆ የሚያቀው ዲያቢሎስ የህይወት ዛፍ መገኛ የሆነችውን ኢትዮጵያ በመቆጣጠር ለሰው ልጅ ዘላለማዊ ህይወት በመስጠት ለሱ የተገዙና ለሱ እየሰገዱ እንዲኖሩ ለማረግ አጥብቆ ይሻል። ያ ብቻም ሳይሆን በመጨረሻው የዓለም ፍፃሜ ውጊያ አርማጌዶን ፈጣሪን ረቶ መላ ፍጡርን ለመግዛት ያልማላ። ትላንትም ታላቅ ስልጣኑን አሳጥቶ ወደ ሲኦል እሳት ያስጣለውን ይህ ስልጣን ወዳድነቱና የፈጣሪን ቦታ መሻቱ ዛሬም አለቀቀውም። ታዲያ ይህን እቅዱን ለማሳካት ማለትም ፈጣሪን በአርማጌዶን ውጊያ ለመርታት ብሎም በጣና በስውር የሚገኘውን የህይወት ዛፍ በእጁ ለማስገባት ታላቅ ፈተና የሚሆኑብኝ የሚላቸው ለፈጣሪ የሚገዙ ህዝቦችን ነው። በመላ ዓለም ያሉ አማኝ ህዝቦችን በስልጣኔ ስም በተለያዩ ሴራዎች ከሀይማኖት አስተምህሮ እያራቀ ኢ አማኝ ይሆኑ ዘንድ ብዙ ተግቷል በብዙም ተሳክቶለታል። ታዲያ በመላ ዓለም ማፍረክረክ የቻለውን ሀይማኖት በኢትዮጵያ ብቻ ማሳካት አልቻለም። የህይወት ዛፍ በምትገኝበት ብሎም የመጨረሻው ውጊያ አርማጌዶን በሚካሄድባት ኢትዮጵያ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞች እያሉ ፈፅሞ ህልሜን ማሳካት አልችልም የሚለው ሳጥናኤል ፤ ኢትዮጵያን ዋና ጎሌ ናት ብሎ ከተነሳ ረዘም ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል። በኢትዮጵያ ሀይማኖትን ለማፍረክረክና ህዝቡን እንደሌላው የአለም ህዝብ ኢ አማኝና የሱ ተከታይ ለማረግ በግብርአበሮቹ ኢሉሚናቲዎች አማካኝነት አንድ እቅድ ነድፎ በመሥራት ላይ ይገኛል። ይህም 'ኢትዮጵያንን በኢትዮጵያውያን የማፍረክረክ እቅድ ነው። ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ ሊአፍረከርኳቸው የመጡትን ጠላቶች ሁሉ በመመከትና በመደምሰስ ፍፁም መሆናቸውን የተረዱት እኒህ የሳጥናኤል አላማ አስፈፃሚዎች ኢትዮጵያን በራሷ ልጆች(ባንዳዎች) ለማፍረክረክ ወስነው ወደተግባር ገብተዋል። እኤአ ከ2014 በፊት የዓላማችን አስፈፃሚ ይሆናሉ ያሏቸውን 180 ኢትዮጵያውያን በየዘርፉ መልምለው በተለያየ ሽፋን ወደ አሜሪካ በመላክ በሲአይኤ በኩል ከፍተኛ የተባለ ስልጠና እንዲሰጣቸው አድርገዋል። ይህ በአይነቱ ረቀቅ ያለ ስልጠና እኒህን ሀገራቸውን ለማፍረክረክ ለተስማሙት 180 ባንዳዎች ትልቅ ችሎታን ያላበሰ ነበር። ከሰው ሳይኮሎጂና የማሰብ አቅም በላይ በሆነ መልኩ ተልኳቸውን ለመከውን የሚያስችላቸው ረቂቅ ስልጠናም እኤአ በ2014 ዓም አጠናቀው ለመመረቅ ችለዋል። ከዛ በኋላ ባለው ጊዜ ወደ ኢትዮጵያን በመግባት በመንግሥት ደረጃ የስልጣን መንበር ላይ በመቆናጠ በግል ደረጃ ደሞ በሁሉም ዘርፍ ወሳኝ ቦታዎችን በመያዝ ስራቸውን በረቀቀና በተናበበ መልኩ በመከወን ላይ ይገኛሉ። እኒህ 180 ሀገራቸውን ለማፍረክረክና ለመሸጥ የተመለመሉ ባንዳዎች ዋና አላማ የሚከተሉት ናቸው 1. በሀገሪቱ ያሉ ሀይማኖትና ሃይማኖተኞችን በተቻለ ሁሉ ማፍረክረክና ኢ አማኝ ማድረግ። የሀይማኖት ተቋማትን ማውደም አባቶችንና ሀይማኖተኛውን መግደል ወዘተ.... 👉 በሀገራችን ብዛት ያላቸው ገዳማት ፣ ቤተክርስቲያንናትና መስኪዶች በረቀቀ ሴራ በየቀኑ እየወደሙ እንደሚገኙ ልብ በሉ። 👉 በርከት ያሉ የሃይማኖት አባቶች በጅምላ እየተረሸኑ ነው። 👉 በየጊዜው እንደ ቀልድ ከባባድ እሳቶች እየተነሱ ገዳማት ፣ አድባራትና ታላላቅ ቦታዎች እንዲወድሙ እየተደረገ ይገኛል። 👉 በቀጣይ ደሞ የለየለት የሃይማኖት ግጭት አስነስቶ ተቋማቱን ለማፍረክረክ እየተሰራ ይገኛል። 2. ጠንካራ ሀገራዊ ፍቅርና ስሜት ያለው ትውልድ እንዳይፈጠር ከስር ከስር መስራት። ሀገር ወዳዱን ማህበረሰብ መረሸን መጨፍጨፍ ማዳከም 👉 ስለ ሀገራችን ያገባናል ፣ ባህልና እሴቶቻችን አይሸርሸሩ የሚል ጠንካራ ማህበራዊ መሠረት ያላቸውን ህዝቦች የመጨፍጨፍ ስራ በብዛት እየተከናወነ ይገኛል። በሲአይኤ በኩል ባሰለጠኗቸው አክቲቪስት ኢትዮጵያዊን አማካኝነት እኒህን ሀገር ወዳድ ህዝቦች የተለያየ ስም በመስጠት ለማመን በሚከብድ ቁጥር በሌላው ህዝብ ይጨፈጨፉ ዘንድ የሴራ ስራቸውን እየሰሩ ይገኛሉ። ከሰሜን እስከ ደቡብ በብሄርና ፖለቲካ ግጭት ስም በገፈ የሚቆጠሩ ሀገር ወዳድ ማህበረሰቦች የጅምላ ጭፍጨፋ የሚደረግባቸው መንግስት አቅም አጥቶ ሳይሆን ስውር አላማቸው በማስፈፀም ላይ ስለሆኑ ነው። 3. የኢትዮጵያ እሴቶችን በነደፉት የተለያዩ የሴራ ስልቶች በመሸርሸር በሰይጣኒዝም ሀይማኖት እሴቶ መተካት። ማለትም ግብረሰዶማዊነት ፣ ልቅነት ፣ እራስ ወዳድነት፣ ገንዘብና ዝና ወዳድነት ወዘተ..... 👉 ትውልዱ ከሀገሩ እሴቶች ይልቅ በምዕራባውያኑ ልቅ ባህል ይሳብ ዘንድ ከ30 ያላነሱ ቻናሎችን በመክፈትና ሶሻል ሚዲያውን በመጠቀም ስልጠናውን በሰጧቸው የተለያዩ አባሎቻቸው በኩል ከፍተኛ የሆነ የትውልዱን አእምሮ በማጠብ ላይ ይገኛሉ። 👉 በተለይ ኢንርኔትና የቲቪ ቻናሎች ዋጋ እጅግ እርካሽ እንዲሆን የተደረገው አዋጭ ሁኖ ሳይሆን የትውልዱን አይምሮ ለመሸርሸር ሁነኛ አማራጭ ስለሆነ ነው። በቀጣይ ደሞ ኢንተርኔትን በየቤቱ በነፃ ሁላ ለማስገባት እየተሰራ ይገኛል። 4. በኢንዱስትሪ ማስፋፋትና ስራ ፈጠራ ስም ለመጨረሻው የአርማጌዶን ውጊያ ይሆነናል የሚሉትን ቦታዎች በኢንዲስትሪ ፖርክ ስም ከልሎ በመያዝ የረቀቁ መሳሪያዎች ማምረት። እነዚህ ቦታዎች ወሳኝና እስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከመሆን ባለፈ ከፍተኛ የሆኑ ረቂቅ ማዕድናት የያዙ ስፍራዎች ናቸው። 👉 በነገራችን ላይ አብዛኞቹ የኢንዱስትሪ ፖርኮች የተገነቡት ገዳማት አድባራትና መስኪዶች በነበሩበት ባሉበት ስፍራ ነው። አባቶቻችን እኒህን ስፍራዎች በመንፈስ እየተመሩ ቀድመው አውቀው የያዟቸው አስፈላጊነታቸውን ስለተረዱት ነው። 5. በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት ስም ረቂቁንና መላ ህዝቡን በቁጥጥር ስር የሚከተውን ማይክሮ ቺፕ በመላ ኢትዮጵያዊያን መቅበር ይገኙበታል። 👉 በአሁኑ ሰዓት መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው የዲጂታል ገንዘብ ልውውጥ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ለማጥመድ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት ነው። 6. Privatization! ሀገራችን ኢትዮጵያን በዘመናዊነት መውረስ። የኢትዮጵያን የጀርባ አጥንት የሆኑ ተቋማት ለምዕራባውያኑ መሸጥ። 👉 ኢትዮቴሌኮም በከፊል ተሽጧል። በቀጣይ ደሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ፣ መብራት ሀይልን ፣ የማዕድን ቦታዎችን ፣ ኢንደስትሪ ፖርኮችን ወዘተ ለመሸጥ ታቅዷል። 7. ወዘተ..... በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ የሚደረጉ አብዛኞቹ ነገሮች በሴራ የተተበተቡና ፍፁም ሰይጣናዊ መሆናቸውን ልናስተውል ይገባል። በስሜት ተነሳስተን ከመወሰናችን በፊት ደጋግመን ማሰላሰል ይገባናል። Join us @utophiainfo
✅ኢሉሚናቲ በ13 የዘር ሀረጋት/top 13 illuminati bloodlines የሚመራ ሲሆን ስማቸውም፦ 1.የአስቶር የዘር ሀረግ 2.የቡንዲ የዘር ሀረግ 3.የኮሊንስ የዘር ሀረግ 4.የዱፖንት የዘር ሀረግ 5.የፍሪማን የዘር ሀረግ 6.የኬኔዲ የዘር ሀረግ 7.የሊ የዘር ሀረግ 8.የኦናሲስ የዘር ሀረግ 9.የሬኖልድስ የዘር ሀረግ 10.የሮክፌለር የዘር ሀረግ 11.የሮትስቻይልድ የዘር ሀረግ 12.የሩሴል የዘር ሀረግ እና 13.የሜሮቪንጂያን የንጉሳውያን የዘር ሀረግ ሲሆኑ ሌሎች የተያያዙ 3 የዘር ሀረጋት ደግሞ ዲስኒ የዘር ሀረግ ክሩፕ የዘር ሀረግ ማክ ዶናልድ የዘር ሀረግ ናቸው። እነዚህ የዘር ሀረጋት ለድብቅ ዓላማ የደም ቃልኪዳን የገቡ ሲሆን ለማንኛውም መንግስት ታማኝ ያልሆኑ፤የሀገር ፍቅር የሌላቸው፤የማንም ሀገር ዜጋ ያልሆኑ እና በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ላይ ከፍተኛ ስልጣን የያዙ፤ ሚዲያዎችን፣ የፋይናንስ ምንጮችን፣ ሃይማኖቶችን የሚቆጣጠሩ አዲሱን የዓለም መንግስት ለማምጣት የሚያሴሩ ናቸው። 13ኛው የሜሮቪንጂያን የዘር ሀረግ በመጨረሻው ዘመን የሚመጣው የክርስቶስ ተቃዋሚ(Anti Christ) የሚወጣበት እንደሆነም ይታመናል። #repost Join us @utophiainfo
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
~ሙሉ ወንጌል Vs የብልፅግና ወንጌል...?! ✍️እንሆ የነማርቲን ሉተርና የነ ጆን ካልቪን የፕሮቴስ ሙሉወንጌል ቅሌት በ20ኛው ክፍለዘመን በግሎባሊስቶቹ እጅ አዙር አማካኝነት እግዚሀቤር ድሀ ይጠየፋል(ድህነት ሀጢያትና ርግማን ነው) ከሚል እሳቤ ተነስተው ክርስትናን የማደባለቅና የማጥፋት አብዮት(illumination) መሠረት አድርገው የብልፅግና ወንጌልን (prosperity gospel) መሠረቱ።ይሄም አደገኛ አስተሳሰብ ፍሬ አፍርቶ አውሮፓና አሜሪካ ያለውን አብዛኛውን ሙሉ ወንጌል አማኝ በገንዘብ እየደለለ ከሙሉወንጌል የነ ሉተር ጵንጠጣ አላቆ አዳዲስ ቸርቾች እንዲመሠረቱ መሠረት ጣለ። ...ብሉይ ኪዳን አያስፈልግም አሉ!...ሀዲስ ኪዳን ካህናት ቸርችን መሠረቱ...ግብረሰዶም ተፈቅዷል ፈጣሪ አልከለከለም ፍቅር ፆታ የለውም አሉ...በየቸርቹ አፀደቁት....ወንድና ወንድ ሴትና ሴት በነፃነት በፓስተር እየተባረኩ ተጋቡ.....ቀስ በቀስ ግሎባሊስቶቹ ፈጣሪ ምን ያረጋል አሉና...እንዳውም ከ8 አመት ጀምሮ ያለ ልጅ ፆታውን መምረጥ መብቱ ነው....ፆታን በፈቃደኝነት ትቀበለዋለህ እንጂ ተገደህ አትጋተውም አሉና(sexual orientation እሚሏት ፈሊጥ መሆኗ ነው).... ...ከነ ሉተር ወንጌል ወደ ብልፅግና ወንጌል የተቀየሩትን የፔንጤ ቸርቾች ቀስ በቀስ ፆታ መለየት እንዲሳናቸው አደረጉ።ምን ቸገራቸው ብላችሁ ነው...እድሜ ለሂላሪ ክሊንተን በሱፕሬም ኮርት በኩል እንዲፀድቅ ስላደረገችው...የግብረሰዶም መብት ከጤነኛ ባለትዳር መብት የተሻለ ዋስትና እንዲኖረው ተደረገ።ነገሩ እየባሰ ሄደ የአማኙም ድንቁርና ተስፋፋና አዲሱ ትውልድ እንዳውም ፈጣሪ አያስፈልግም ተብሎ...ምንም ያለማመን ፓጋኒዝም አብዮት ደቆሳቸው....ምናባቱ ብለው ግብረሰዶም ያጋባ የነበረው ቸርችም ለአንድያው ተጠረቀመ.....ባርና ጭፈራ ቤት ዳንስ ቤት አደረጉት።.....የግሎባሊስቶቹ ቀልሀ ሉሲፈርን ለማስመለመክ ቀድመው የጠነሰሱት ጥይት ነበርና እሱን ቃታ እየሳቡ ሲተኩሱት የሉሲፈር ቸርች ተስፋፍቶ...ቅድመ አያቱ የሉተር ተከታይ....አያቱ የብልፅግና ወንጌል ተከታይ....አባቱ ሀይማኖት ለምኔ ያለ ሜዲቴተር የሆነበት የነጭ ትውልድ ሁሉ ይሄን ሰይጣን ያመልከው ጀመር።ተፈጠመ....!! ✍️ወዴት ወዴት?! ምኑ አለቀና....የሉተር ቸርች መሀበራት በሙሉ ግብረሰዶምን ሲቀበሉ....አብይ አህመድ ከመምጣቱ በፊት እኛ ሀገር ኢትዮጵያ የነበረችው የጥንቷ የሉተር ተከታይ የሙሉ ወንጌል አማኞች አንድ ቀጭን ደብዳቤ ተላከላቸው።"...የተመሳሳይ ፆታ አፍቃሪ(ሰዶሜውያንን) በበጎ ተቀብለናቸዋል።መብታቸውን ልንጠብቅ ይገባል....በኛ ማህበር ውስጥ መቀጠል ከፈለጋችሁ ይሄንም በሀገራችሁ ተቀበሉ...." እሚል ትዕዛዝ ደረሳቸው።ነገሩ ወዲህ ነው....በወቅቱ ዲሞክራቱና የግሎባሊስቶች ተላላኪ ባራክ ኦባማ ስልጣን ላይ ወጥቶ ስለነበር...ዲሞክራቶቹ እነ ሂላሪ ክሊንተን መፈነጫ ሜዳው አልበቃ ብሎአቸው ስለነበር...."...ግብረሰዶም ከሌለ ዶላር የለም...." እሚለው የኦባማ ፖሊሲ ለወያኔ መንግስት ተልኮ ነበር።... ...የጤና ሚኒስትሩ ቴድሮስ አድሀኖም የውርጃና ህጉንና የሰዶማውያንን መብት በተመለከተ በውስጥ መስመር ጭጭ ምጭጭ ብሎ ነበር ያለፈው።ከተሳፈጠ ዶላር ከየት ይመጣል?!....መንግስት ቢያጎበድድም ከፔንጤው አለም ጤነኛ ሁና የተረፈችው የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቸርች ለካናዳው ቸርች ደብዳቤ ፃፈች።"....ይሄን በፍፁም አንቀበለውም...ራሳችንን ከሉተር ቸርች መሀበር አግለናል..." ብላ ግብረሰዶም አፀያፊ መሆኑን መሠከረች። ✍️ታዲያ ፓስተር ዮናታን ማነው?....በደርግ ዘመን በCIA በኩል ለፖለቲካ አጀንዳ(ግሎባሊስቶች ግን በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ መምታታቸው ነው) ሾልኮ የገባው የብልፅግና ወንጌል ትርምስ ብዙም ለውጥ አላመጣ ብሎ...የኢትዮጵያ አምላክ ጠብቆን በቤተክርስትያን ሰዶማውያንን ማጋባት እማይታሰብ ሆነባቸውና መለስ ዜናውም ንኩት ብሎ አለፋቸው።ግን እድሜ ለአብይ አህመድ....የብልፅግና ወንጌል ከነ አርማው ከነማኒፌስቶው ጀምሮ ከኢንሳ ጀምሮ ሲላላካቸው ለነበረው አብይ አህመድ በዶናልድ ትራምፕ በኩል ተሰፍቶ ተሰጠው።አብይ አህመድን የት እናውቀዋለን? ፓስተር ዮናታንን የት አባታችን እናውቀዋለን?!... እንዲህ እንደ ስኳር ድንች ከመሬት ቡልቅ ያሉ ይመስልሀል?...... ✍️የውልህ የብልፅግና ፓርቲ ከነረቂቁ ጀምሮ የአብይ አህመድ ምርት ነው።".... ፕሮቴስታንት ሀብት ማፍራትን ስለሚደገፍ በፓርቲው እሚበረታታ ሀይማኖት መሆኑን በግልፅ አስቀምጠውታል።አርማውስ ብትል የብልፅግና ወንጌል ጋር በምን ይለያል?.....ፓስተር ዮናታን ሁለተኛው ፌዝ ላይ የገባ ሰው ነው።ሁለተኛው ፌዝ የአዲስ ኪዳን ካህናት ቸርች የተባለው የሱ እምነት ነው።ይሄ እምነት ለቀጣዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ለታሰበው ግብረሰዶምን ህጋዊ እናርግ ትርምስ የተጣለ እርሾ ነው።ፓስተር ዮናታን ብቻ አደለም ሌሎችም መጤ አዳዲስ የፔንጤ ቸርቾች አሉ....ፈፅሞ ከሉተር የሙሉ ወንጌል እምነት የተለዩ ናቸው። ✍️የመልካም ወጣት ፕሮጀክት አላማው የኦርቶዶክሱን ሱሰኛ ትውልድ በእምነቱ ተስፋ አስቆርጦ መዝረፍ ነው።"...ወደ ቸርቻችን ለሚመጣ 50 ሺህ ብር...ለባለትዳር 100000 ብር...ድጎማ እናረጋለን..." ያለውን የፓስተር ዮናታን ንግግር ረስትህ ከሆነ ሞተሀል።ወዳጄ ለገባው ሁሉ ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከየት አምጦ ይመስልሀል?....የኦርቶዶክሱ ትውልድ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እሚሰራ ለምን አላማ ይመስልሀል?!....ከስራኤል መንግሰሰት ጀምሮ እሚደረግለት ሚስጥራዊ ድጋፍ ከየት የመጣ ነው?...የአብይ አህመድ እምነት ሙሉ ወንጌል ነው ወይስ የብልፅግና ወንጌል?! አብይ ፕሮደክቱን በገንዘብ ጭምር የደገፈው ከምን ተነስቶ ነው?... ...መነሻውም መዳረሻውም ግብረሰዶምን ህጋዊ ከለላ ሰጥቶ ወደ ፌዝ 3 ሉሲፈርን የማስመለክ ሂደት ውስጥ መግባት ነው።እነ ፓስተር ዮናታን የሂደቱ አካል ናቸው።አብይ አህመድ አፍ አውጥቶ አይናገርም እንጂ ግብረሰዶምን እንደመብትና በመርህ ደረጃ ተቀበሎታል።ግዜው ሲደርስ ይታወቃል።ወደዱትም ጠሉትም አስገዳጅ ዶላርና አይዶሎጂ እስካለ ድረስ የነሱ ተላላኪ ናቸው።እኛንም አንገት ማስደፋት ፈልገው ከሆነ....በዛሬው ቀን የተወለዱት ነጩን አንገት ያስደፉት የአባባ ጃንሆይ(የራስ ተፈሪ) ልጆች ነን። ✍️እንደ ጣት ቁጥር እየተዋጡ የመጡት ሀይማኖታቸውን የጠበቁትን የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞችን ግን አመስግኑልኝ።በፓፓ ፍራንሲስ ስም ካልማልኩ ያልሽውን የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቸርች ግን አልፋታሽም! ከማን እርዳታ እንደምትቀበሉ ጠንቅቄ አውቃለሁ....ዋ! አከተመ!! "....የተዋህዶ ሰባኪዎች ግን ትውልዳችን ሲበላ ያለስራችሁ ፖለቲካ ስትፈተፍቱ እምትውሉ ምን አስባችሁ ነው?!....ኧረ ተው የክርስቶስ አደራ አለባችሁ?!.." ፀሀፊው @እይታዬ Mark Abyssinia ሀምሌ 17/2014 ዓ/ም Join us @utophiainfo
በየአመቱ አምሮአችንን ለመቆጣጠር የሚጠቀሙት እቅድ
በየአመቱ አምሮአችንን ለመቆጣጠር የሚጠቀሙት እቅድ
መለኮታዊ ምጣኔ! እግዚአብሔር ምድርን ያጸናበት ሂሳባዊ ቀመር በተለያዩ ድንቅና ልዩ የጥንት ቦታወች በምጓዝበት ወቅት ከማስተውላቸው እና ትኩረት ሰጥቸ ከምመለከታቸው እንዲሁም ከምመርምራቸው በዋናነት የስነ ምልክት አርማና ወክልና ያያዙ ቅርሶች እና የኪነ ህንጻ ጥበቦችን ነው። ይህን የማደርግበት ምክኒያት በሰወ ዕለታዊ ጥንታዊና ታሪካዊ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ስራወች ላይ መለኮታዊ ምጣኔ ይኖር ይሆናል የሚል መላምት ስለሚኖረኝ ነው። አንዳንዶቹ ከሺ አመታት ቀደም ብለውም ቢሆኑም የታነጹት የእያንዳንዱን የቅርስ ውክልና እንዲሁም የህንጻ አሰራር ልዩ ጥበባዊ ሂሳብን እንደተጠቀሙ አይቶ ለመረዳት አያዳግትም። አንዳንድ ልኬቶች ውስብስብ ቢመስሉም በተፈጥሮ ውስጥ ያላቸው መሰረታዊ ሚና ስናይ እውነትም መለኮታዊ ምጣኔ ነው የሚያስብሉ እውነቶች አሉ። በእያንዳንዱ የተፈጥሮ ስሪት ውስጥ ተክሎች የስነ ህንጻ ጥበብ የፀሐይ እና የጨረቃ መዋቅራዊ ስሪት የሰው ልጂ የሰወነት ክፍሎች ልኬታ ጭምር የዚህ ሂሳባዊ ቀመሩ ውጤት ናቸው ። ስሙ ፋይ ይባላል ወይም ወርቃማው ቁጥር ይሉታል ይህ ፋይ በሚያስደንቁ ሁኔታ በየትኛውም ተፍጥሮአዊ ሆነ ሰው ሰራች ነገሮች ሁሉ መገኘቱ አጋጣሚ አይደለም ። በዚህም ምክኒያት መለኮታዊ ቀመር ይባላል። እያንዳንዷ የተፈጥሮ አካል በዘፈቀደ የተደረደሩ ሳይሆን እጂግ በሚያስገርም መለኮታዊ ምጣኔ የተለኩ መሆናቸው ነው። አንዳንዶቹ ይህ ወርቃማ ቁጥር አለም በሙሉ ከ ግዑዝ አካላት እስከ ታላላቅ ፕላኔቶች ጭምር ቁጥራዊ ውክልናን ይይዛል ይላሉ። ቁጥሩ የሚወክለው 1.618 ሲሆን እንጂግ በሚደንቅ ሁኔታ ይህ ቁጥር በእኛ በቀደምት አባቶቻችን ስራወቻቸው ላይ ሁሉ መጠቀማቸው ነው። ይህ ቁጥር መሰረት አድርገው የተቀመሩ በርካታ የጥንት ቅርሶቻችንን ስንመለከት እጂግ ያስደንቃል። ይህ ቁጥር ከሁሉም የስነ ተፈጥሮ ክስተቶቻ ጋር እጂግ በሚገርም ቅንጂት ተሳስሮ ይገኛል። ለምሳሌ በስነ ህይወት ዘርፍ በአንድ የንብ መንጋ ውስጥ ስላለው ግንኙነት ብንመለከት እጂግ ይደንቃል። በየትኛውም ዓለም የንብ ቀፎወች ውስጥ የሚገኝ የአንስት ንቦች ቁጥርን ለተባታይ ብናካፍል ተመሳሳይ ቁጥር እናገኛለን ይህም 1.618 ነው። ይህም ብቻ ሳይሆን በእጽዋቶች ካለው ቀጥተኛ ግኑኙነት አንጻር ይህን ቀመር እናገኛለን። ለምሳሌ የአንድ የሱፍ አበባ ዘሮች በተቃራኒ አቅጣጫ ነው የሚበቅሉት ቀለበት እየሰራ የሚወጣው አካላቸው የእያንዳንዱን ዙር ዲያሜትር ቀጥሎ ካለው ጋር ሲካፈል ውጤቱ ፋይ 1.618 ይሆናል። ጽጌረዳወች አበባወች ሰብሎች ጠመዝማዛ ጥዶች የነፍሳት አጹቆች ሁሉ ከዚህ ቁጥር ካር ግኑኙነት አላቸው። ከሰው ልጂ ተክለ ሰውነት ጋርም እጂግ በሚገርም ምጣኔ እናገኘዋለን። ከራስ ጸጉረችን እስከ እግር ጠፍራችን ያለውን ቁመት እንለካ እና ከዚያም ከወገባችን እስከ እግር ጠፍራችን ባላው ቁመት እናካፍለው የሁሉም የሰው ዘሮች የሚሰጠን ቁጥር 1.618 የተባለውን አስደናቁ ቁጥር ነው። ይህ ብቻ አይደለም ከትክሻችን እስከ እጂ እጣታችን ጫፍ ያለውን ርዝመት ከክርናችን እስከ ጣቶቻችን ጫፍ ብናካፍለው የሁላችንም የሚሰጠን 1.681 ን ነው። ሌላው ከወገባችን ዘቅ ብሎ ካለው መገታጠሚያ እስከ ከ ራስ ቅሎቻችን እግር ጫፍ ያሉ መገጣጠሚያወች በሙሉ የእጂ እና የእግር ጣት መገጣጠሚያወቻችን ጭምሮ በርካታ ውስጣዊ ስርአቶቻችን የህብለ ሰረሰር አዕጹቆቻችን በዚሁ ሚስጥራዊ ቀመር የተቀመሩ ድንቅ ተፍጥሮ ናቸው። የጥንት የሜሶፖታምያ አሻራወች የታላቋ ባቢሎን ግንብ እንዲሁም የተለያዩ ዘመን ላይ የታነጹ ድንቅ አርማና ምልክቶች የያዙ ህንጻወች መካነ መቃብሮች የግብፅና የተሰወሩ የኢትዮጵያ ፒራሚዶች እንዲሁም አለም ላይ አሉ የተባሉ ንድፎች የዚህው ታምራዊ ቁጥር አሻራወች ናቸው። የዜማ ልኬቶች ቅንብሮች ጭምር የተፈጥሮአዊ ስዕል ሳይቀር የዚሁ ውጤቶቻ ናቸው። እኔ በግሌ ባደረኩቴም አሰሳ ይህ ወርቃማ ቁጥር ያልሰፈረበት ቦታ የለም። መለኮታዊ ምጣኔ ወርቃማው አማካኝ በሁሉም ቦታ ይገኛል ከዛፍ ላይ ካሉ ቅጠሎች እስከ ባህር ውስጥ ቅሪቶች ድረስ ማለት ነው። ይህን ሀሳብ ያነሳሁበት ዋና ምክኒያት ሰሞኑን ሚስጥሩ ያለተፈታው ታላቅ ወደ ሆነው ወደ ቅዱስ ላሊበላ አቅንቸ ነበር እና እጂግ በሚደንቅ ሁኔታ የዚህ ቅዱስ ቦታ የታነጽት ቤተ መቅደሶቹ በዚሁ ታምራዊ ቁጥር ቀመር መሆኑን ሳይ እጂግ ስለ ተደነቅኩ ነው። ይህም ብቻ አይደለም በዚሁ አካባቢ የሚገኙ እጂግ ማራኪ ኪነ ህንጸወች ሆነ ሚስጥር ያዘሉ ጠልሰማዊ መልክቶች ከአክሱም ሃውልት እስከ ላሊበላ ያሉ እንዲሁም ደጋውን ውሎ ይዞ እስከ ሽዋ እና አዲስ አበባ ድረስ የተሰወሩ ቤተመቅደሶች ያለተፈቱ ሚስጥራዊ ቀመሮች እንደሆኑ ለመረዳት ችያለሁ። የተዘጉት የላሊበላ መስኮቶች የተቆለፉት የ አክሱም በርች ከፋቻቸውን የሚጠበቁ ይመስላሉ ። እኒሂ ጠልሰማዊ በርና መስኮቶች ወደ ማማው የሚያወጡን ሚስጥራዊ ኮዶች እንደሆኑ ልንረዳቸው ይገባልና በዚሁ ጉዳይ በርካታ የልሰራናቸው ጉዳዩች ያልገለጥናቸው ሚስጥሮች ይፋ ያልወጡ ድንቅ እውነቶች ስላሉ እንድናስተውል ለመጠቆም አስቤ ነው። Join us @utophiainfo
видео или голосовое, без подписи