tgindex
VOICE OF GENERATION

VOICE OF GENERATION

Статистика

information / mindset / business Support account @Vogsupport_1 Tiktok tiktok.com/@zerihun_zaza YouTube https://youtube.com/channel/UCQ8qAAa-jFZ78xPhdyzFXMw?si=-Ia9LinK6Q3WbALN Instagram https://www.instagram.com/zerihun_01?igsh=bXh2aXF0bm5za2pz

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 717
−10 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 661
30 постов
Вовлечённость
35,2%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 033
1/48двое суток
1 183
1/72трое суток
1 276

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.1 0616

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 03585

    ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • 10 авг.1 3202

    https://vt.tiktok.com/ZS4ngBPsu/ 🚨ክረምቱን ዲጂታል ሞያ እየተማሩ ወይም እየሰራቹ ማሳለፍ ከፈለጋቹ ይሄ መልዕክት እንዳያመልጣቹ...!

  • 10 авг.1 25715

    💥💥💥  ምዝገባ ተጀመረ 💥💥💥 👉 በካቢን ክሩ 👉  AMT ዘርፍ የኦንላይን ምዝገባ ተጀመረ ሊንኩ ከስር የምትመለከቱት ነው 👇👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index ምንጭ፦https://t.me/Airlinetutorialofficial

  • 10 авг.1 16512

    💥💥💥  ምዝገባ ተጀመረ 💥💥💥 👉 በካቢን ክሩ 👉  AMT ዘርፍ የኦንላይን ምዝገባ ተጀመረ ሊንኩ ከስር የምትመለከቱት ነው 👇👇👇 https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index

  • 7 авг.1 627918

    📢 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የይፋዊ የሥልጠና እና የሥራ እድል ማስታወቂያ (ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. / August 10 – August 14, 2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ ለሆናችሁ አመልካቾች በአየር መንገዱ ሙሉ ስፖንሰርሺፕ (ET Sponsored) የሚሰጡ የሥልጠና እና የሥራ እድሎችን ይፋ አድርጓል። እናንተ ልታሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፣ የምዝገባ ቦታዎች እና የሚያስፈልጉ ሰነዶች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቦላችኋል። 🔹 1. የበረራ አስተናጋጅ (ET Sponsored Trainee Cabin Crew) የትምህርት ደረጃችሁ: የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ወስዳችሁ ቢያንስ 200 ውጤት ያመጣችሁ። የዕድሜ ገደባችሁ: ከ 21 እስከ 30 ዓመት (ሁለቱም ይካተታሉ)። የቁመት መስፈርታችሁ: ሴቶች: ቢያንስ 1.58 ሜትር (የእጅ መድረሻችሁ / Arm Reach ቢያንስ 212 ሴ.ሜ) ወንዶች: ቢያንስ 1.70 ሜትር ክብደታችሁ: ከቁመታችሁ ጋር የተመጣጠነ (Proportional)። የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታችሁ: Level III እና ተጨማሪ የውጭ ቋንቋ መናገር መቻል ልዩ አጋጣሚ ይሰጣችኋል። 🔹 2. የአውሮፕላን ቴክኒሽያን እና ሜካኒክ (Trainee Aircraft Mechanic & Technicians) (የሥራ መደቦች፡ Avionics, Airframe, Maintenance, Powerplant, Structure, Cabin Maintenance & General Mechanic) የዕድሜ ገደባችሁ: ከ 18 እስከ 25 ዓመት (ሁለቱም ይካተታሉ)። የቁመት መስፈርታችሁ: ቢያንስ 1.60 ሜትር እና ከዚያ በላይ (ለወንዶችም ለሴቶችም)። የትምህርት ደረጃችሁ: የ12ኛ ክፍል ማትሪክ አጠናቃችሁ በ ሒሳብ (Mathematics)፣ ፊዚክስ (Physics) እና እንግሊዝኛ (English) ለእያንዳንዳቸው ቢያንስ 50% እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ፤ ወይም በ 10+3 / ኮሌጅ ዲፕሎማ / TVET Level III/IV በኤሌክትሮኒክስ፣ አውቶሞቲቭ፣ ሜካኒክስ፣ ኤሮኖቲካል፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ፣ ወይም በተዛማጅ የቴክኒክ ዘርፎች የተመረቃችሁ። ⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ ለሜካኒክ (Aircraft Mechanic): የመጀመሪያ ዲግሪ (BA/BSc) ያላችሁ አመልካቾች ከስራ መደቡ በላይ (Overqualified) ስለሆናችሁ ማመልከት አትችሉም። 📄 እናንተ በአካልም ሆነ በኦንላይን ስታመልክቱ ልታያይዟቸው/ልታዘጋጇቸው የሚገቡ ሰነዶች የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ እና ከከተማ አስተዳደር የተሰጠ የልደት ሰርተፊኬት የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት / የኮሌጅ ዲፕሎማ / Level III/IV (እንደየመደቡ) የታደሰ የከበሌ መታወቂያ (ፊቱንም ጀርባውንም በግልጽ የሚያሳይ) አግባብነት ያላቸው ሁሉም የትምህርት ማስረጃዎች ዋናው (Original) እና ፎቶ ኮፒ 📍 እናንተ ማመልከት የምትችሉባቸው የምዝገባ ቦታዎች አዲስ አበባ ላላችሁ: በኦንላይን ማመልከቻ ፖርታል ብቻ (የማመልከቻው ሊንክ በምዝገባ ወቅት ይከፈታል)። በክልል ከተሞች ላላችሁ (በአካል በመገኘት): አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ) አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ) አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ) አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር) ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር) ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ) ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ) ቦረና ዩኒቨርሲቲ (ያቤሎ) ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ - ሐረር ካምፓስ (ሐረር) ሐዋሳ ኤርፖርት (ሐዋሳ) ጂጂጋ ዩኒቨርሲቲ (ጂጂጋ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ) ማዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ - ሮቤ ካምፓስ (ሮቤ) ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ) ንገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ነገሌ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ⚠️ አስፈላጊ ማሳሰቢያዎች አንድ መደብ ብቻ: ማንኛውም አመልካች ማመልከት የሚችለው በአንድ የሥራ/የሥልጠና መደብ ላይ ብቻ ነው። የመረጃ ትክክለኛነት: የሃሰት መረጃ አያይዛችሁ ከተገኛችሁ በሂደቱ ወቅትም ሆነ ከተቀጠራችሁ በኋላ ወዲያውኑ ከስራ እና ከስልጠና የምትሰረዙ ይሆናል። የምዝገባ ጊዜ: ከነሐሴ 4 እስከ ነሐሴ 8፣ 2018 ዓ.ም. (August 10 – August 14, 2026) ብቻ ስለሆነ በጊዜ እንድታመለክቱ ይመከራል። ምንጭ ፦https://t.me/Aviation_Et

  • 5 авг.1 75751

    🔧✈️ HOW LONG WILL YOU STUDY AFTER JOINING ETHIOPIAN AVIATION UNIVERSITY AS AN AMT TRAINEE? After successfully passing the recruitment process, candidates begin professional training at Ethiopian Aviation University. The training duration depends on the maintenance specialty you join. 📚 Training Duration by Category ⚙️ Aircraft Mechanics – 6 Months 🛩️ A/C Airframe – 6 Months 💺 A/C Cabin Maintenance – 6 Months 🔥 A/C Power Plant – 7 Months 🏗️ A/C Structure – 12 Months 📡 A/C Avionics – 13 Months 🎓 What Will You Learn? During your training, you'll study both theory and practical maintenance, including: ✔ Aircraft systems and components ✔ Aviation safety procedures ✔ Maintenance manuals and technical documentation ✔ Aircraft inspections ✔ Fault diagnosis and troubleshooting ✔ Aircraft tools and maintenance equipment ✔ Human factors in aviation ✔ Aviation regulations and maintenance standards You'll also spend time in workshops and hangars, where you'll apply your classroom knowledge to real aircraft under the guidance of experienced instructors. 💡 What Is Expected From You? ✔ Be disciplined and punctual. ✔ Follow safety procedures at all times. ✔ Work well with your teammates. ✔ Be eager to learn and ask questions. ✔ Develop strong English communication skills, as aviation manuals and technical documents are written in English. ✔ Maintain professionalism throughout your training. 🛫 Remember, Ethiopian Aviation University is not only training you to repair aircraft it is training you to protect lives. Every inspection you perform and every component you maintain contributes to the safety of every flight. ምንጭ፦ @Airlinetutorialofficial

  • 5 авг.1 40529

    💥💥  ካቢን ክሩ 💥💥   በካቢን ክሩ ዘርፍ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 👉  የ 12 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና 200 እና ከዛ በላይ ያመጡ 👉  ቁመት ለሴት 158 መነሻ                   ለወንድ 170 መነሻ ክብደት ከቁመት ጋር የሚመጣጠን   👉 እድሜ ከ 21-30 ባለው 👉 የምዝገባ ጊዜ ነሀሴ 4-8/18 የምዝገባ ቦታ ለ አዲስ አበባ ኦንላይን ለክልል አዳማ -ASTU / አምቦ / አርባምንጭ /አሶሳ/ባህር ዳር/ድሬዳዋ /ጎንደር//ጅግጅጋ/ጅማ/ሰመራ/ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ / ወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ/ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ሀረር ካምፓስ-መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ሮቤ/ወለጋ ዩኒቨርስቲ ነቀምቴ/ቦረና ዩኒቨርስቲ ያቤሎ/ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ነገሌ እና ሀዋሳ ኤርፖርት ምዝገባ የሚደረግባቸው ቦታዎች ናቸው። በክልል ከተጠቀሱት ቦታዎች ወደሚቀርባቹ በአካል በመሄድ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለፈተና ለኢንተርቪው፡ ለሌሎችም ጉዳዮች የምትጠሩት እዛው ነው አንዴ ተመዝግባቹ ቦታ መቀየር አይቻልም አዲስ አበባ ኦንላይን የምትመዘገቡም የምትጠሩት አዲስ አበባ ነው አዲስ አበባ ምዝገባ ኦንላይን ነው በአካል የለም የኦንላይን መመዝገቢያ ሊንክ ሰኞ ነሀሴ 4 ይለቀቃል ምንጭ፦ https://t.me/Airlinetutorialofficial

  • 5 авг.1 62023

    💥💥 6 ቀን ቀረው 💥💥 የኢትዮጵያ አየር መንገድ 👉 የካቢን ክሩ ( hostess ) 👉AMT ( አውሮፕላን ጥገና)   ምዝገባ ሊጀመር 6 ቀን ቀረው ለ 5 ቀናት ከ ነሀሴ 4-8 ምዝገባው ይደረጋል 👉 ዶክመንታችሁን አደራጁ 👉 AMT የምትመዘገቡ የትኛውን መምረጥ እንዳለባቹ አስባቹ ወስኑ 👉 በአካል የምትመዘገቡ ዶክመንት ኦሪጅናል ነው የሚያዘው 👉 Zኦን ላይን ለምትመዘገቡ ፋይል በ ፒዲኤፍ ነው የሚገባው 👉 የትምርት ማስረጃ እና የልደት በ 1 PDF 👉 መታወቂያ ወይም ፋይዳ ወይም ፓስፖርት ለብቻ 👉 PDF ለማዘጋጀት የሚጠቅም ዌብሳይት እጠቁማችኃለው 👉 የኦንላይን መመዝገቢያ ሊንክ ሰኞ ይለቀቃል ምንጭ፦ https://t.me/Airlinetutorialofficial

  • 4 авг.1 6202

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 6482

    🚨Tiktok ላይ review የሰራዋቸው ሞያዎች ናቸው🚨

  • 30 июл.2 881924

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን በስፖንሰር አድራጊነት አወዳድሮ በሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅነት (Trainee Cabin Crew) የሥራ መደብ ላይ መቅጠር ይፈልጋል። •• ተፈላጊ መስፈርቶች •• • የትምህርት ደረጃ ፡ ቢያንስ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ወስዶ/ዳ 200 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው/ላት። • ዕድሜ ፡ ከ21 እስከ 30 ዓመት (ሁለቱንም ዕድሜዎች ያካተተ)። • ቁመት ፡ •• ለሴቶች ፡ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና የእጅ መድረሻ (Arm Reach) 212 ሳንቲሜትር። •• ለወንዶች ፡ ቢያንስ 1.70 ሜትር። • ክብደት ፡ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ። • የቋንቋ ችሎታ ፡ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ደረጃ III (Level III)፤ ከእንግሊዝኛ ውጪ ተጨማሪ የውጭ ወይም የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች እውቀት ማቅረብ ተጨማሪ አወንታዊ ነጥብ ያስገኛል። •• የምዝገባ ቦታዎች / ማዕከላት •• • አዳማ ፡ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ • አዲስ አበባ ፡ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንኩ በምዝገባው ወቅት የሚከፈት ይሆናል) • አምቦ ፡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ • አርባ ምንጭ ፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ • አሶሳ ፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ • ባሕር ዳር ፡ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ • ደሴ ፡ ወሎ ዩኒቨርሲቲ • ድሬዳዋ ፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ • ጎንደር ፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ • ሀረር ፡ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሀረር ካምፓስ) • ሀዋሳ ፡ ሀዋሳ ኤርፖርት • ጅግጅጋ ፡ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ • ጅማ ፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ • ሮቤ ፡ መድወላቡ ዩኒቨርሲቲ • ነቀምቴ ፡ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ • ሰመራ ፡ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ • ወልቂጤ ፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ • ያቤሎ ፡ ቦረና ዩኒቨርሲቲ • ነገሌ ፡ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ •• ማሳሰቢያ •• • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ማሟላታችሁን አረጋግጡ። • በምዝገባ ወቅት ዋናውን የትምህርት እና የሥራ ማስረጃዎችን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባቹሃል ፤ ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፡ •• የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ እና የልደት ሰርተፊኬት •• የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት •• የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (ፊት እና ጀርባ) • ሀሰተኛ መረጃ አቅርቦ የተገኘ ማንኛውም አመልካች በማንኛውም የቅጥር ወይም የሥልጠና ሂደት ውስጥ ቢሆን ወዲያውኑ ከሂደቱ ወይም ከሥራው የሚሰናበት ይሆናል። https://t.me/Aviation_Et

  • 29 июл.2 271511

    የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Aviation University) ወጪው ሙሉ በሙሉ በዩኒቨርሲቲው የሚሸፈንላቸውን (EAU Sponsored) የሥልጠና ዘርፎች ይፋ አድርጓል። ማሳሰቢያ፦ ይህ የቅድመ-ማስታወቂያ ጥሪ ብቻ ሲሆን፣ ኦፊሴላዊ የምዝገባ መጀመርያ ቀን ነሐሴ 4 (August 10) ነው። የሥልጠና ዘርፎች AMTS (የአውሮፕላን ጥገና ሥልጠና - Aircraft Maintenance Training) በአውሮፕላን ጥገና፣ ምርመራ እና የቴክኒክ እንክብካቤ ዘርፍ ብቁ እና የተመሰከረላቸው ባለሙያዎችን ለማፍራት የተዘጋጀ የተለያዩ የጥገና ክፍሎችን የሚያካትት ሥልጠና። ሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) በአየር መንገድ የደንበኞች አገልግሎት፣ የበረራ ደህንነት እና የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ላይ የሚያተኩር የበረራ አስተናጋጅነት ሥልጠና። ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፦ https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies ምንጭ ፦https://t.me/Aviation_Et

  • 29 июл.1 80713

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.2 07613

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.1 71213

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.1 607213

    🔔Vacancy ✈️በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስፖንሰር አድራጊነት የስልጠና ማስታወቂያ ወቷል..❗ 🚨በካቢን ክርው ዘርፍ ለማሰልጠን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሙሉ ወጪ በመሸፈን ወይም (sponsor ) በማድረግ ከኦገስት 10-14 ምዝገባ ሊያከናውን ነው በዚ ስልጠና ላይ ለመካፈል አየር መንገዱ ያወጣው ሟሟላት ያለባቹ መረጃዎች ስላሉ ቀድማቹ አሟሉ። ✈️ክልል ከተሞች ላይ ያላቹ ተመዝጋቢዎች የምትመዘገቡበት ቦታ ከላይ ተቀምጧል አዲስ አበባ ያላቹ ምዝገባው በኦንላይን ሲሆን የምዝገባ ሊንኩ ደግሞ የምዝገባው ቀን ሲቃረብ ይፋ የሚደረግ ይሆናል ። 🚀የዚህን ሙሉ መረጃ ለማንበብ ከታች ይፋዊ የመስሪያ ቤቱን ድህረገጽ አስቀምጥላቹሀለው ሙሉ መረጃውን ገብታቹ አንብቡት...❗ መልካም እድል ! https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies #የኔ_ትውለድ1 #voice_of_generation

  • 29 июл.2 00433

    #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN

  • 29 июл.1 5813

    https://vt.tiktok.com/ZS4L2fqUo/ 🔔ጊቢ መሄድ ካለልፈለጋቹ እና እዚው እየሰራቹ መማር ከፈለጋቹ እኔ የምጠቀመው ይሄን system ነው ከጠቀማቹ videoውን ማየት እንዳረሱ...❗

  • 28 июл.1 77052

    #ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   @tikvahuniversity

VOICE OF GENERATION — tgindex