tgindex
ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات

Статистика
@wayteklo19арабский

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉በዚህ ቻናል ከሰለፍይ እህቶችጋ የሚያያዙ ጠቃሚ ትምህርቶች ይለቀቅበታል النساء السلفيات https://t.me/wayteklo19

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
12
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 768
−4 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
484
22 постов
Вовлечённость
27,4%
к подписчикам
Постов в день
1,7
всего 22
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
331
1/48двое суток
379
1/72трое суток
409

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.596из Dawa_Selefiya_bewaytklo

    👌ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን 👉ተጀመረ  ተጀመረ ተጀመረ 👉በወንድማችን አቡ ሉቅማን http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream

  • https://t.me/wayteklo19 https://t.me/wayteklo19

  • "አለብኝ ትዝታ"… አለብኝ ትዝታ ከዚያ ከገጠሩ ከተወለድኩበት ከደመቀው ምድሩ ወልቻ ዱዳርባ አሰለል ሂጣ ደንበል ሀብሩ ከወይና ከደጋው ጋራ ሸንተረሩ ከሜዳ ከጫካው ከውብ ፈረፈሩ በማሽላ ደምቆ ሲማርክ አየሩ በሙሉ አረንጓደ ደማቅ ነው ሰፈሩ ፍቅርን ሲዘምር ሆድ ያባባል ምድሩ በአሏህ ይሁንብኝ ደስ ይላል ገጠሩ አለብኝ ትዝታ… ከተወለድኩበት ካደኩበት ሀገር ሙሽሪክ የሌለበት የሱንዮች ሰፈር ከውሀው በላይ ናት ስሟም ሂጣ መንደር ቆሌ"ጨሌ"አድባር" አይመለክባት ጅላኔ ድረሱ የማይባልባት ሽርክ ባጠቃላይ የማይሰራባት ተውሂድ በአይነቱ የሚነገርባት በፊትም ሆነ አሁን እኔ እስከማውቃት የሱንዮች ሰፈር ታች ሂጣ መንደር ናት ይሄው ተዋወቋት ሰፈሬ ይች ናት ያደኩበት ቦታ ገጠሬ ታወሰኝ ሀሳብና ናፍቆት እየወሰወሰኝ እንግድህ ጀመረኝ ሊይዘኝ ትካዜ ዛሬም አለቀቀኝ የትዝታ አባዜ የገጠሩ ህይወት የልጅነት ጊዜ ከገጠሩ ቦታ አለብኝ ትዝታ ትዝ ባለ ጊዜ ሆድን የሚያማታ ሁሌ እማይረሳ በጧት በቀን ማታ ዘመናት ተሻግሮ ልቤን የሚመታ መንፈስን የሚያድስ አዕምሮ እሚያፍታታ ከገጠሩ ሰፈር አለብኝ ትዝታ ከእህት ከወንድሞች ቤቱን ስናደምቀው ዝናብ እየጣለ ውስጣችን ሲሞቀው ፍቅር የሞላበት ገጠር ማለት ይህ ነው የገጠርን ሂዎት ያየ ነው የሚያውቀው ሁሉ የሞላበት እሸት እና ጥንቅሽ ወተቱ ቦቆሎው ጨዋታና ሳቁ ፀቡም ደስ ይል ነበር ሆዴ ተላወሰ አይኔ እምባ ጋረደው ብቸኛ መሆኑን እስክለማመደው ሰላም እና ደስታ ውደታ ያለበት ይሄ ነው የኔ ሀገር የተወለድኩበት ብዙ ልፅፍ ነበር በገጠር ህይወቴ አልችልልሽ አለኝ ተላወሰ አንጀቴ የልጂነት ድባብ ሳቅና ጨዋታ ሩጫና ዝላይ ደስታ እና እፎይታ ከእህቶቸ ጋር ማራኪ ደስታ ከገጠር ሰዎች ጋር አለብኝ ትዝታ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 https://t.me/Manhaj_asselefiyah https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru

  • 📚📚ኢላሂ📚 በሰባራው ልቤ መጣሁኝ ከበርህ የቀረውን ነገር እምባዬ ይንገርህ ሰውነቴ ደክሞ በአንተ ፊት ቆሜያለሁ ኢላህ   በሆደ  ያለውን   ለማን እነግራለሁ ላንተንጂ  ለሌላ  ለማን   አዋያለሁ ያለኚንም  ሁሉ   ዘነጋሁ   መሰለኚ ዛሬም  እደገና   እርዳታህ   ናፈቀኚ ደካማ ነኝ እኔ ወንጀሌ   የበዛ ከሰው ዘንድ ቢሆን   ይቅር  የማይባል   እዲህእደዋዛ የለመነህ ሁሉ ከቶ አልተመለሰም የአንተ ችሮታኮ ሰፊ ነው አያልቅም ይኸው በደጅህ ነኝ እጄን ዘርግቻለሁ ኢላሂዬ  ማረኝ     ልቤንም ጠግነው ብየ እልሀለሁ 🌹https://t.me/wayteklo19 🌹https://t.me/wayteklo19

  • በእህታችን የተገጠመች ግጥም  //ውቢቷ  ነስርዬ // ጎራርባ ውቢቷ  ነስርየ  በጣም   ናፍቀሽኛል ካለሁበት  ሁኘ  ልቤ  አንቺን  ይለኛል የሀቅ  ዘበኛ  የታሪኳ  ወራሽ ፍቅር ካንቺ ወዳ  ናፍቆት  ካንቺ ወዳ እኔ  አላውቅም ጭራሺ ወጣቶች  አፍቅረው  ተቃራኒ  ፆታ መልዕክት  ይልካሉ  የፍቅር  ስጦታ በናፍቆት  ተውጠው  በቀንም  በማታ የኔ ግን  ተለየ  አንቺን  አለኝ   ልቤ በቀንም   በማታ   ሁነሻል   ሀሳቤ ዘወር ብየ   ሳስበው  ያሳለፍነው  ግዜ ልቤ  ባንቺ ናፍቆት    ይገባል   ትካዜ ነስርዬ   ወደዲኩሺ   ምን   ላዲርግ እንዴት  ይሻለኛል ካለሁበት  ሁኜ   ልቤ   አንቺን   ይለኛል                ነስርዬ የእምነት  መሰረቴ  የመጀመሪያዬ ውለታሺ  አለብኝ   ውጥን  መድረሳየ ነስርየ    የአይኔ  ማረፊያ   የኔ ማንነቴ የሂወቴ  ቅመም   የኔ  ትምርት ቤቴ በስደት ሀገር ላይ ብንሆንም ዛሬ ባይጠፋም ናፍቆቱ የውዷ ሀገሬ ሰማሁ  ምርጥ  ዜና  የሚሆነኝ ኦኔ ተውበሻል  አሉ    ሽብርቅ ብለሻል በውድ  ልጆችሺ   ዙሪያ ተከበሻል ህፃናቶች  ከበው  ሲቀሩብሺ አሉ እጅግ   ጀግና  ጀግኖች  ቆራጥ ናቸው አሉ አሉ  ልበል እንጅ  እኔማ  የት አለሁ ዱኒያ  ጠመድ  አድርጎኝ  እርቄሽ  ሂጃለሁ ትውልድን የምታንጽ በኢማን በዕውቀት ነስር መድረሳችን የኛ   መኩሪያ  ኩራት የኔ  ውድ   እህቶች  አንዴ ስሙኝማ የጎራርባ  እንስቶች  ጆሮ  ስጡኝማ በስደት አውድማ በሰው ሀገር ሳለን ትውልድ እንዳይጠፋ ማንነት ሳይኖረን ነበሩ   እንዳንባል  በሰው ሀገር  ሁነን አይዞን   እገንባ   ውዷ  ነስራችንን ለኛ  ተሰርቶልን   ዱሮ  እንዴተደሰትን እኛም  እናስደሳ   እህቶቻችንን እኛም  እናስደሳ   ወዲሞቻችንን ተነሱ   እንነሳ   በሉ  ተያይዘን ነስርን  እንገባ  አንድላይም ሁነን አኼራን እንሸምት ህይወት እንዲቀናን የስደት ኑሮ እልህና ትግሉ ባይሞላም አያልቅም የዱንያ ውጣ ውረዱ፣ የነገው ስንቃችን የዕውቀት ብርሃን ነው ነስር መድረሳችን እኛን የምጠራው ለሷኮ  አይደለም  ጥቅሙኮ ለኛነው በዚች  ቅርብ  ሀገር  አኼራን  መግዛት ነው በሌላ  ቦታኮ  መስጊድ  ሲገነቡ  እህት  ወዲሞችም  ባንድ  ሲረባረቡ አይዞህ  አይዞሺ  እየተባባሉ እውይ  ብታዋቸው  እንዴት  ያስቀናሉ እንዴት   ያስቀናሉ እናማ  ውዶቼ    ነሻጣ  ይኑረን ነስርን  በማስገባት  ኦኔንም  ሰንቀን ተነሱ    እንነሳ   ባንድ  ተያይዘን  ፏ   ድምቅ   እናርጋት    ጎራርባ  ምድርን ወሬ  ብቻ  እንዳይሆን  ውዶችዬ  አደራ የተናገርነውን   መሬት ላይ   እንስራ https://t.me/Deawaselefiyabegorarba012

  • .///ዉድቷ ሀገሬ/// ወድቷ ሀገሬ በጣምነው ምወድሽ በጧትም በማታ ሁሌ ማስታውስሽ ምንም ያልጎደለሽ ሁሉ ሚገኝብሽ ኧረኔስ ሀገሬን በጣምነው እምወድሽ ከቴዎችነን ባዬች ምንም ቢያጣጥሉሽ ገጠር ነው አቀበት እያሉ ቢጠሯሽ እኔ ምንቸገረች ያሉትስ ቢሉሽ ወላሂ ሀገሬ ጀግና ልጆች አሉሽ ለድናቸዉ ሲሉ የተሠደዱልሽ ተውሂዱና ሱና እሷ መች ቀረባት አቀበት መሆኗ መቸ አስቸገራት ኡስታዞች ለዳእዋ መችስ አስገለሏት ኧረነሱስ ወጡ ያንን አቀበቱን ያውም ዝምሳይሉ ዳእዋ ማለቱን ተፈጥሮን እያዩ አጃኢብነቱን ገጠሬ ማለቱን ተውትማ ለኔ አታዩቱምደ  የኡስታዞች ወኔ ሱና የሚወድ ሰው አይልም ገጠሬ ኡስታዞቻችንን አሏህ ያቆያቸው ኸይር ጀዛቸውን እሱ ይክፈላቸው ከኔ አገር ብቴዱ ከማንስ ታንሳለች  ሽርክንና ቢዳአን ለይታ ታውቃለች ደግሞም ልጆች አሏት ለመንሃጅ ማች ምንም የማይፈሩ ለሙሽሪክ ቡትቶች አይዟችሁ ወንድሞች ምንም እዳታዝኑ ለድናችሁ ሲባል ካገር ተሳዳችሁ በሩቅም ብኮኑ አብሽሩ ጠንክሩ ደግሞም እንዳታዝኑ እነዛን የናተን ሞደሎች ሶሀባን አስታዉሳችሁ በዚህ ፊትና ዘመን ቤትና ንብረትን ርቃችሁ ሂዳችሁ ያንን የሞቀ ቤት ጥላችሁ በመሰደዳችሁ ነገሩን ስሰማው በጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ በጎንም ደስተኛ ሁኛለሁ የእናተ አይነት ወንደም ተሰጥቻለሁ አብሽሩ ጠንክሩ ድሉ የናተነው ያሙሽሪኩ ወደል ጊዜን ተጠቅሞነው ጊዘው እደሆነ  አይቀርም ደፍርሶ ሰላሙ ይመጣል ደሞ ተመልሶ አብሽሩ ጠንክሩ ይነጋል መልሶ ///እናም ሥለደንበል ሥለዉድ ሀገሬ//// ብለው ቢጠይቁኝ ሀገሩ በየትነው ከጎራርባ በላይ ከዛ ከጎራው ነው ሁሉንም ያሳያል እደመስታወት ነው ሀጋበር ሲዘልቁ ያሳል ጎራርባን ሊብሶ ማሀል አባ ያችን ኒኒበርን ደግሞም ወረላሎን በቆሶ ሲዘልቁ ይታያል ዋይተክሎ ደግሞም ጊራናን አበይላይ ሲሰልቁ ይታያል ውርጌሳ ከውጫሌ ጋራ ወልተኬ ሲዘልቁ ትታያለች ጎልቦ ደግሞም ጤሳ ጨፌ ብሎ ሀይቅ ጋራ አሰለል ሲዘልቁ ይታያል ወርጣየ ይታያል ቢስቲማ ወረባቦጋራ ቻናሊቱን ሸር በማድረግ እናሳድጋትማ 📚https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru 📚https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru

  • قال ابنُ الْقَيِّمِ رَحِمَهُ اللَّهُ "الزُّهْدُ تَرْكُ مَا لَا يَنْفَعُ فِي الْآخِرَةِ" "ዝህድ ማለት ለአኺራ የማይጠቅምን ነገር መተው ነው" لَيْسَ الزُّهْدُ أَنْ تَتْرُكَ الدُّنْيَا لِلدُّنْيَا، وَلَكِنْ تَتْرُكَ الدُّنْيَا لِلَّهِ"  "ዝህድ ድንያን ለድንያ መተው አይደለም። ነገር ግን ድንያን ለአላህ መተው ነው" 🎧 https://t.me/daewaselefyaweynamba01

  • 📚بســـــــم اللــــه الرحمــــن الرحيــــــم📚 ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊    ★️🌸ሎ.  🌷=19 ┊  ┊  ★️🌸 ክ.🥀 bewaytklo ┊  ★🌸 ተ.      🌹Selefiya_ ★🌸 ዋይ.      🌷Dawa_   🍃🌻 🌷መልካም ለይል ይሁንላችሁ🌷        🌹ቁርአን🌹 ከአላህ የመጣ ከላይኛዉ ጌታ የራሱ ንግግር በርግጥ በቀጥታ ልብን የሚማርክ ለጠጣዉ በርጋታ ሰላምን የሚስጥ ለመንፈስ እርጋታ ~_ቁርአን_ ..... የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ የማይሰለች  የልብ ብርሃን ነው💐🎁 🍃https://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🍃https://t.me/abuhibetilah

  • 10 авг.37672из deawaselfya2016

    🌹🟣ከጦሳ ማዶ ደሴ 🟣🌹 🌹🟣ኡስታዝ ነስረድን ከማል🟣🌹 🌹🟣ዳዕዋ ሰለፍያ በመካነ ሰላም🟣🌹 🌹🟣ዳዕዋ ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ🟣🌹 🌹 🟣 ሽክፍ ከሜዳው ላይ🟣🌹 🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ-በጃማ~ደጎሎ🟣🌹 🌹🟣በአለም ባንክ ስልጤ ሰፈር🟣🌹 🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በዋይተክሎ🟣🌹 🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በልጓማ🟣🌹 🌹🟣ኡስታዝ አቡ አምሪ الله🟣🌹 🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በጎሃ🟣🌹 🌹🟣ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ🟣🌹 🌹🟣ከተቡክ ሰማይ ስር🟣🌹 🌹🟣በሳኡድ በረሃ ሰለፍዮች ግሩ🟣🌹 🌹🟣ደእዋ ሰለፍያ በደንገለጋ🟣🌹

  • 10 авг.3374из Dawa_Selefiya_bewaytklo

    ♻️👉ኡስታዝ ገብቷል!!/ 👌 كن سلفيا على الجادة 📚 👌ኩን ሠለፍያ አለል ጃዳ ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺't.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream=

  • 10 авг.35481из abuabdilah11

    👆👆👆

  • 9 авг.3729из Daewa_selefya_bedenbel_habru

    •📚🥀 قال الشيخ ابن عثيمين-رحمه الله-: ለአሏህ ብለው የተዋደዱ  ውደታቸው ዱንያዊይ በሆነ ነገር አይቆረጥም  እነሱ ለአሏህ ብቻ ነው የተዋደዱትና ሞት እንጅ አይለያቸውም  አንዱ በአንዱ ላይ ቢሳሳት ወይም ቢያጎድልምኳ  ይህ ምንም አይመስላቸው   المتحابون في الله لا يقطع محبتهم في الله شيء من أمور الدنيا وإنما هم متحابون في الله لا يفرقهم إلا الموت حتى لو أن بعضهم أخطأ على بعض أو قصَّر في حق بعض فإن هذا لا يهمهم. •شرح رياض الصالحين(٢٦/٣) ቻናሊቱን ሸር አድርጓትማ ⭕️https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru 🌱 ⭕️https://t.me/Daewa_selefya_bedenbel_habru

  • 9 авг.780164

    ''የእኛ ነገር ግን'' ዱኒያ ሁላችንም ዱኒያ የዉሸት አለም(ጠፊ ጊዛዊ መኖሪያ እንደሆነች በምላሳችን እንሞግታለን በተግባር ግን አብዘሀኞቻችን እድሚያችንን በሙሉ ለእሷ እንለፋለን አኺራችን ደግሞ ዘላለማዊ እዉነተኛዉ የመኖሪያ ሀገራችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ለእሱ ከመዘጋጀት ተዘናግተናል አላህ ንግግራችንን እና ተግባራችንን አንድ ያድርግልን 🌹https://t.me/wayteklo19 🌹https://t.me/wayteklo19

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.701246

    🌹ዝምታም...... 🥀 አካል  ይመዘናል  ልብ  አይመዘንም እየሰሙ  መቻል  ያንንም  ያንንም ሳይሻል  አይቀርም  ክፉ  ከመናገር ስለምትለኪ       ባወራሺው  ነገር ጥሩ   እህት  አግተሺ   የውስጥሺን ብታወሪ ጥሩ  ነበርኮ     ብትመካከሪ ግና   እደዛ  አይደለም  የሰው  ሁላ  ባህሪ ኡኽታዬ  ሰብሰብ  በይና  በይ  ኑሮሺን  ኑሪ 🌺 እናማ ንግስቷ  🌺 ራስሽን ሰብሰብ አድርገሽ ተሸከሚ ታሪክሽን ለመስማት እሚጓጓጅ ችግርሽን ለመፍታት አብሮሽ  እሚጨነቅ  የለም 🌷https://t.me/wayteklo19 🌷https://t.me/wayteklo19 🌷📚

  • 🌷ِسْمِ اللّٰـهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ🌷 🫀ቁርዓን🎧   🌹 ያ 💫      🌹 ሰ💫         🌹ላ  💫             🌹ም 💫 💫ተጋበዙልኝ💫💫 .=👌ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ➜ አትረበሽም ➜ አትጨነቅም ➜ አታዝንም ➜ ሁሌም ደስተኛ ናት 🌷http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🌷https://t.me/wayteklo19 .

  • 7 авг.4376из Dawa_Selefiya_bewaytklo

    👌 ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ተጀመረ  ተጀመረ ተጀመረ 👉በወንድማችን አቡ ዛኪር http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo?livestream

  • 7 авг.1 222108

    سورة الكهف  📚][]ሱረቱል ካህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ 🌷http://t.me/Dawa_Selefiya_bewaytklo 🌷https://t.me/wayteklo19

  • ✍️ የሰለፍዮች ቻናል ግብዣ     🔷ሚምበራቼዉ ዝቅተኛ የሆኑትን ሰለፍዮች  ሚምበራቼዉ ከፍእንድል  ሸር እና ጆይን በማለት ሃላፊነታችንን እንወጣ!! 🍃📚ክፍል 2📚✍️        ግብዣዉ  ይቀጥላል......🥀

  • 6 авг.5276из Dawa_Selefiya_bewaytklo

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📚نواقض الإسلام للشيخ الإسلام محمد بن عبد الوهاب 👌ቀዳሜ ጧት 9:00 ላይ ነዋቂዱል ኢስላምን ኢንሻ አሏህ ሙራጀአ እንደ አድስ እንጀምራለን .ለጀማሪወች እና ،እኛ ጋር  አብሮ ሙራጀዓ ማድረግ ለሚፈልጉ እህት ወንድሞች ሸር አርጉላቸዉ . الدال على الخير كفاعله 👌@Dawa_Selefiya_bewaytklo

ሠለፍይ ሴቶች النساء السلفيات — tgindex