tgindex
Wisdom Ethiopia

Wisdom Ethiopia

Статистика

Wisdom Ethiopia Core Projects 1, Wisdom Podcast at Fm 99.4 2, Wisdom Talk AAU

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
652
−2 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
269
21 постов
Вовлечённость
41,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
46
1/48двое суток
52
1/72трое суток
56

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 28 июн.337из Yidne_wisdom

    ከወራት ቆይታ እና መጥፋት ብሀላ ወደ ቲክ ቶክ በምርጥ ፊልም ተመልሻለው ጀማው🤗🤗🤗🔥🔥🔥🔥 ገባ ብላቹ እዩት👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSCAd7e82/

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 24 июн.2252из fivegatescampaign

    የነገው አረንጓዴ ትራንስፖርት ሽግግር ስኬት የሚወሰነው በንፁህ ሞተሮች ብቻ ሳይሆን፣ በተረጋጉ እና በጠንካራ አእምሮዎች ጭምር ነው። 🌍⚡ ባለፈው ቅዳሜ (Sapphire Addis Hotel) ባደረግነው ፕሮግራም፣ Green mind Nexus-Harmony  Road ትኩረት  የሰለጠኑ 30 ልሂቃን የዩኒቨርሲቲ መሪዎችን (Nexus Architects) በደመቀ ሁኔታ አስመርቀናል። 🎓 እነዚህ ወጣቶች በቆይታቸው በEntrepreneurial Leadership፣ በPsychological First Aid (PFA)፣ በMobility Tech & EV እንዲሁም በClimate Change (Environmental Protection & COP32) ዙሪያ ያተኮሩ ተከታታይና ጥልቅ ስልጠናዎችን ወስደዋል። በዕለቱም የተማሩትን በተግባር በማሳየት በአምስት ቡድኖች ተከፋፍለው ያዘጋጇቸውን የምርምርና የመፍትሄ ሃሳቦች ለታዳሚው በከፍተኛ ብቃት አቅርበዋል። ይህ ታላቅ መድረክ የወጣቶቹን የምረቃ ስነ-ስርዓት ብቻ ሳይሆን፣  ትልቅ አሻራ ላሳረፉ አካላት የ"Change Maker" የእውቅና ሰርተፍኬት የተሰጠበት እና አዳዲስ የበጎ ፈቃደኞች ማመልከቻዎች በይፋ የተቀበልንበት ልዩ አጋጣሚ ነበር። በዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ (BKG) ተወካዮች፣ አንጋፋው የትራፊክ ደህንነት ባለሙያ ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በመገኘት ለነገው የአገር ተረካቢ ወጣቶች ሙያዊ ምክርና አቅጣጫ ሰጥተዋል። አገራችን ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) በሚገኝ ንፁህ ሃይል ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የምታደርገውን ጉዞ ለማገዝ ይህ ግብረ-ኃይል  በቀጥታ ወደ ስራ እየገባ ይገኛል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 🌟Opportunity Alert🔥 ላለፉት 3 ወራት ሲሰለጥኑ የቆዩ የአአ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚመረቁበት እንዲሁም ለአመታት በማህበረሰብ ላይ ለውጥ ሲፈጥሩ የቆዩ ወጣት መሪዎች እውቅናን የሚያገኙበት የChange Event ቅዳሜ ከቀኑ 7:30-11:00 ድረስ በሳፋየር አዲስ ሆቴል ይካሄዳል፤ በዚህ ፕሮግራም ላይ በመገኘት 1, ከአንጋፋ እንግዶች የህይወት ልምድ ይማራሉ 2, የተመራቂ ተማሪዎች ደስታ ተካፊይ ይሆናሉ 3, Good Networking & Refreshment Time መግቢያ በነፃ ነው🤝 በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ👇👇👇 https://forms.gle/voQDMMQmokd7KmA67