tgindex
WKU Student’s Union Girls Affair

WKU Student’s Union Girls Affair

Статистика

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የሴቶች ዘርፍ

Последний пост
15 февр. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
112
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
240
20 постов
Вовлечённость
214,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች :-      የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘርፍ በቀን 03/06/2017 ዓም.ሰኞ (Monday ) ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የድጋፍ ትምህርት (Tutorial) አዘጋጅቶ በግቢአችን ጎበዝ እና  ነባር ተማሪዎች ስለሚሰጥ በተቀመጠላችሁ ጊዜ መሰረት በሰአቱ ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ስንል ለማሳወቅ እኖዳለን። አድራሻ:- Registrar building ሁለተኛ ፎቅ  የትምሕርት አይነት MATHEMATICS FOR NATURAL SCIENCE ለበለጠ መረጃ  ☏ +251920368837/                                 +251948823388/                    https://t.me/acadamicss ፨የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሕብረት አካዳሚክ ዘርፍ

  • 1 февр. 2025 г.263из RhodaStock

    https://t.me/+3yKqQ6fKqO9mYTk8

  • ማስታወቂያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ:-      የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘርፍ በቀን 24/05/2017 ዓም. (ቅዳሜ) ጠዋት ከ3፡00 ጀምሮ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የድጋፍ ትምህርት (Tutorial) አዘጋጅቶ በግቢአችን ጎበዝ እና  ነባር ተማሪዎች ስለሚሰጥ በተቀመጠላችሁ ጊዜ መሰረት በሰአቱ ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ስንል ለማሳወቅ እኖዳለን። አድራሻ:- registrar ህንጻ ሁለተኛ ፎቅ  የትምሕርት አይነት psychology ለበለጠ መረጃ  ☏ +251920368837/                                 +251948823388/                    https://t.me/acadamicss ፨የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሕብረት አካዳሚክ ዘርፍ

  • ማስታወቂያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦ ውድ የግቢያችን አንደኛ አመት ተማሪዎች የወ/ዩ/ተ/ህብረት አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ በስሩ ባሉት ዘርፋት አባል ማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህብረቱ ውስጥ የመሳተፍ እንዲሁም በቅንነትና በታማኝነት የማገልገል ፍላጎት ያላቹ ተማሪዎች ዛሬ ማለትም 22/05/2017 ከምሽቱ 12፡00 እስከ ነገ ማለትም 23/05/2017 ምሽቱ 4፡00 ድረስ ሲስኮ ህንፃ አንደኛ ፎቅ የሚገኘው የወ/ዩ/ተ/ህ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰብያ፦  ማንኛውም አይነት የዲሲፒሊን ቅጣት የሌለበት  ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን አናስተናግድም። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

  • ማስታወቂያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ:-      የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘርፍ በቀን 11/05/2017 ዓም. (እሁድ) ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የድጋፍ ትምህርት (Tutorial) አዘጋጅቶ በግቢአችን ጎበዝ እና  ነባር ተማሪዎች ስለሚሰጥ በተቀመጠላችሁ ጊዜ መሰረት በሰአቱ ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ስንል ለማሳወቅ እኖዳለን። አድራሻ:- school of law ሁለተኛ ፎቅ  የትምሕርት አይነት psychology ለበለጠ መረጃ  ☏ +251920368837/                                 +251948823388/                    https://t.me/acadamicss ፨የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሕብረት አካዳሚክ ዘርፍ

  • ማስታወቂያ ለግቢያችን አንደኛ አመት ሴት ተማሪዎች በሙሉ:: የአንደኛ አመት ተማሪዋች አጋማሽ ፈተና ማክሰኞ በቀን 13/05/17 ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል እናም በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በሴቶች ዘርፉ አካዳሚክስ ቡድን ለሴት ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ(orientation) መረሀ ግብር ያዘጋጀ ሲሆን የግቢያችን አንደኛ አመት ሴት ተማሪዎች በሙሉ አርብ ማለትም በ09/05/17 ከምሽቱ 1:30 ላይ ሪጅስትራር ህንጻ G+2 እንድትገኙ እና በፈተና ወቅት ህግን ካለማወቅ ከሚመጡ አንድ አንድ መንገላታቶች እርሳችሁን እንድተብቁ እናሳስባለን:: "ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም::" የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ሴቶች ዘርፍ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት "OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!" የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ! ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት  ፌስቡክ     👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ድህረ-ገፅ   👉  የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • #freshman ማስታወቂያ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ:-      የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘርፍ በቀን 21/04/2017 ዓ.ም ማለትም (ሰኞ) ከምሽቱ 2:30 ሰዐት ጀምሮ ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የድጋፍ ትምህርት (Tutorial) አዘጋጅቶ በግቢአችን ጎበዝ እና  ነባር ተማሪዎች ስለሚሰጥ በተቀመጠላችሁ ጊዜ መሰረት በሰአቱ ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ስንል ለማሳወቅ እኖዳለን። አድራሻ:- LTH-126 የትምሕርት ዓይነት፡ English ለበለጠ መረጃ  ☏ +251920368837/                               +251948823388/                    https://t.me/acadamicss ፨የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ሕብረት አካዳሚክስ ዘርፍ፨

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ:-      የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት አካዳሚክስ ዘርፍ በቀን 12/04/2017 ዓ.ም ማለትም (ቅዳሜ) ከጠዋቱ 3:00 ሰዐት ጀምሮ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች የድጋፍ ትምህርት (Tutorial) አዘጋጅቶ በግቢአችን ጎበዝ እና  ነባር ተማሪዎች ስለሚሰጥ በተቀመጠላችሁ ጊዜ መሰረት በሰአቱ ተገኝታቹ እንድትከታተሉ ስንል ለማሳወቅ እኖዳለን። አድራሻ:- LTH-126 የትምሕርት ዓይነት PSYCHOLOGY ለበለጠ መረጃ  ☏ +251920368837/                               +251948823388/                    https://t.me/acadamicss

  • Life skills and career development training is being given for first year students **************************************************************** The training was organized by Student Career Improvement Office. The training aimed at enabling freshman students to utilize their potential in an appropriate way. Moreover, it also bridges the gap between basic functioning and capabilities. Furthermore, the training strengthens the ability of students to meet the needs and demands of the present circumstances and helps in dealing with different life issues in a manner to get desired behavior practical. According to the World Health Organization, "Life skill is the ability for adaptive and positive behavior that enables individuals to deal effectively with the demands and challenges of everyday life". The training will be given for two days. We Strive for Wisdom! Wolkite University Public and International Relation Directorate

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 дек. 2024 г.1672из wkusu

    Share 2017 SEM-I tentative schedule for Freshman Students.xlsx

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 дек. 2024 г.2001из wku_registrar_eLarning

    видео или голосовое, без подписи

WKU Student’s Union Girls Affair — tgindex