ውብ ታሪኮች®
Статистика👋የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን👋 “ማወቅ መልካም ነው ያወቁት ማሳወቅ ይበልጥ መልካምነት ነው።” ውብ ታሪኮች 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 𝐏𝐀𝐆𝐄® ለሃሳብ አስተያየታችሁ👉 @Jemseidbot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 36
- 1/48двое суток
- 41
- 1/72трое суток
- 44
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🥀 የጁምዓ ቀን ሱናዎች🌹 ⭐️ገላን መታጠብ ☀️ጥፍርን መቁረጥ ⚡️ጥሩ ልብስ መልበስ ✨ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) ⭐️ሲዋክ መጠቀም ⚡️በግዜ መስጂድ መግባት ✨ኢማሙ ሚንበር እስከሚወጣ ድረስ የሱና ሰላት መስገድ 🍀 ከህፍ መቅራት 🍀ኹጥባ በጥሞና ማድመጥ 🥀በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد በዱአና በሰለዋት የደመቀ ቀን ይሁንላችሁ🤲🤲
فَإِنَّكَ مَعَ مَنْ أَحْبَبْتَ አነስ ቢን ማሊክ እንዳስተላለፈው አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ በመሄድ ስለ ሰዓቲቷ ጠየቀ። እሳቸውም ምን አዘጋጅተሀል ሲል በጥያቄ መለሰለት። ሰውየውም ከአላህና ከነብዩ ፍቅር ውጭ ምንም ነገር እንዳላዘጋጀ ተናገረ። በዚህን ጊዜ መልዕክተኛው ሰ.ዐ.ወ በርግጥ ከምትወደው ሰው ጋር ትሆናለህ ብሎ አበሰረው።አነስም በዚህ የረሱል ንግግር ሰሀቦች ደስታቸው ወደር እንዳልነበረው ያወሳል። [ሰሂህ ሙስሊም] ረሱልን ወደው ፈለጋቸውን የሚከተሉ እንዲሁም በቀጣዩ አለም ከሳቸው ፣ከባልደረቦቻቸው እና ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር አብሮ የመሆንን እጣ አላህ ይወፍቀን። የአላህ ሰላት፣ሰላም እና በረከት በታላቁ ነብይ ላይ ይሁን።✨ ጁምዐ ሙባረክ
ለእነዛ ለምቶዷቸው ላኩላቸው በኢላሂ ቃል የቀን ውሎዋቸውን ያድሱበት👌 •┈••✺❁۩۞۩❁✺••┈•
የውድድር ጥሪ🗣🗣🗣🗣 👇👇ይህ ሳጥን ነክታችሁ ተወዳደሩ ላይክም አድርጉ። 📦 📦 📦 📦📦📦 📦 📦 📦📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦📦
без подписи
👆
የውድድር ጥሪ🗣🗣🗣🗣 👇👇ይህ ሳጥን ነክታችሁ ተወዳደሩ ላይክም አድርጉ። 📦 📦 📦 📦📦📦 📦 📦 📦📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦 📦📦📦📦
ተሸፋፍነን ምንተኛ ሰዎች ግን የአኼራ ሰዎች ነን🤭 ቀብርን ያስታዉሰናል እና ምን ልላቹ ነዉ ተኙ🤭
ይህን ሊንክ ነክታችሁ ላይክ አድርጉ 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ላይክ አድርጉልኝ🙏 https://t.me/+Ox-bUvb0g0czMGE0
ኢማሙ አሕመድን መሆን ባትችል እንኳ አበልሀይሰምን ሁን የታላቁ ኢማም አሕመድ ኢብኑል ሐንበል ልጅ ዐብደላህ "አባቱ ብዙ ጊዜ በዱዓው ውስጥ አላህ ሆይ አበልሀይሠምን ማረው!ለአበልሀይሠም እዘንለት ሲል እሰማዋለሁ። እናም የሆነ ቀን " አባቴ ሆይ አበልሀይሠም ማነው?ብየ ጠየኩት : እሱም እንዲህ አለኝ -- ልጄ ሆይ ፊቱን እንኳን አይቼ የማላውቀው አንድ የገጠር ሰው ነው። ያኔ በፈተናው ጊዜ ግፈኞች በምሽት ለግርፋት ሲወስዱኝ በመተላለፍ ላይ እያለን የሆነ ሰው ነካ አደረገኝንና "አሕመድ ኢብኑ ሐንበል አንተ ነህ? አለኝ። አዎን አልኩት "መልካም እንግዲህ ፤ ታውቀኛለህ አለኝ። " አላውቅህም" አልኩት። ...."አበልሀይሰም" እባላለሁ ዝነኛ ሌባ ፣ታዋቂ ጠጪ፣ እና ዘራፊ ነኝ። በተለያየ ጊዜ አሥራ ስምንት ሺህ ግርፋት በመገረፌ የተነሣ በአገሬው መሪ ትልቅ እውቅና ያለኝ ሰው ነኝ። ታዲያ ይህን ሁሉ የቻልኩት በሸይጧን መንገድ መሆኑን ልብ በል። አሕመድ ሆይ አንተ ደግሞ በአላህ መንገድ ላይ ነውና ያለኸው በደንብ ታገስ አለኝ" ። ገራፊዎቼ አጥብቀው አስረውኝ የአለንጋ መዓት አዘነቡብኝ። ስቃዬ ሲበዛ የአበልሀይሰም ምክር ትዝ አለኝ። ለራሴም እንዲህ አልኩኝ "አሕመድ ሆይ በአላህ መንገድ ነህና ታገስ። " ታዲያ ይህ ሰው ትልቅ ባለ ውለታዬ በመሆኑ ነው ዱዓ ሳደርግለት የሰማኸኝ። የርሱ ምክር ትልቅ ትዕግስት በሚያስፈልግበት ቦታ ላይ እንድታገስ ደወል ሆነኝ። እናም ወዳጄ ሆይ! አንት እንደታላቁ ኢማም አሕመድ ዓሊም መሆን ባትችል እንኳ አበል ሀይሰምን ሁን። አበል ሀይሰም መጥፎ ሥራ ቢሰራም ፅድቅ ማለት ምንም ማለት እንደሆነ አልጠፋውም። ወንጀልን ቢሠራውም እንኳን ውሥጡ ይጠየፋል ። ዲኑን እና የዲን ሰዎችን ይወዳል። የኢማን ጥፍጥና እውስጡ አለና። ወዳጄ .....በውሸት መንገድ ላይ ብትሆን እንኳ እውነትን ያዝ ፤ የቱን ያህል ወንጀል ቢበዛም ደጋግ የአሏህ ባሮችን ውደድ፤ በወንጀል ብትፈተንም ጻድቅ ከመሥራት እንዳትቆጠብ፤ ሸይጧን የቱን ያህል ቢጫዎትብህም ለአላህ ዲን ከመቆርቆር ወደኃላ አትበል፤ ለመታዘዙ ባትታደል እንኳ አላህን የሚታዘዙትን አትጥላ።። ሶባሐል ኸይር
ውብ ታሪኮች® pinned «መሄድ ለፈለጉት አታጎንብስ የጀናዛ ሰላት ሩኩዕ የለዉም🤌❤️🩹 መታሰብያነቱ ከዚ ቻናል ለሚወጡት ይሁን😁»
без подписи
مقام إبراهيم مقام إبراهيم هو حجرٌ مبارك يقع بجوار الكعبة المشرفة في المسجد الحرام بمكة المكرمة، وتظهر عليه آثار قدم نبي الله إبراهيم عليه السلام. عندما كان إبراهيم عليه السلام وابنه إسماعيل عليه السلام يرفعان قواعد الكعبة، كان يقف على هذا الحجر، وكان الحجر يرتفع بإذن الله كلما ارتفع البناء. قال الله تعالى ﴿وَاتَّخِذُوا مِن مَّقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى﴾ [سورة البقرة: 125] ولذلك يُستحب للحاج والمعتمر أن يُصلّي ركعتين بعد الطواف خلف مقام إبراهيم إن تيسّر ذلك. ومقام إبراهيم من شعائر الله العظيمة، ولا يُعبد الحجر، وإنما العبادة لله وحده. መቃም ኢብራሂም (مقام إبراهيم) መቃም ኢብራሂም በመካ ውስጥ ካዕባ አጠገብ የሚገኝ የተከበረ ድንጋይ ነው። በዚህ ድንጋይ ላይ የነቢዩ ኢብራሂም (ዐለይሂ ሰላም) የእግር አሻራ ይገኛል። ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.) ከልጁ ኢስማኢል (ዐ.ሰ.) ጋር ካዕባን በሚገነቡበት ጊዜ፣ ግድግዳው ከፍ ሲል በዚህ ድንጋይ ላይ ቆመው ይገነቡ ነበር። በአላህ ፈቃድም ድንጋዩ ከእሳቸው ጋር ወደ ላይ ይወጣ ነበር። አላህ በቁርአን እንዲህ ብሏል፦ "ከመቃም ኢብራሂምም የሶላት ስፍራ አድርጉ።" (ሱረቱል በቀራህ 2፥125) ስለዚህ ሐጅ ወይም ዑምራ የሚያደርጉ ጠዋፍ ከጨረሱ በኋላ ከመቃም ኢብራሂም አካባቢ ሁለት ረከዓ ሶላት መስገድ ይመከራል። መቃም ኢብራሂም የሚከበረው እንደ አላህ ምልክት እና ታሪካዊ ማስታወሻ ነው፤ አምልኮ የሚደረገው ግን ለአላህ ብቻ ነው።
መሄድ ለፈለጉት አታጎንብስ የጀናዛ ሰላት ሩኩዕ የለዉም🤌❤️🩹 መታሰብያነቱ ከዚ ቻናል ለሚወጡት ይሁን😁
الشيخ بندر بليلة @l2lno_246BOt
без подписи
ስትተኙ መነሳታቹን እርግጠኛ አደላቹምና ወንጀላቹ ሁሉ ይማርላቹ ዘንዳ "ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልክ ወለሁል ሀምድ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር ላሀዉላወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለላህ ወላሁ አክበር " አትዘንኩ ወንጀላቹ የባህር አረፋ ያህል ን ቢሆን እንኳ ያብስላቹሀል🤲
አንድ ጥያቄ " ለጓደኛችሁ መኪና ገዝታችሁት ብትሰጡትና ምንም ባያመሰግናችሁስ ? ከዛም ብሶ መኪናውን አስነስቶ ገጭቷችሁ ቢያልፍስ ?" አስቡትማ .......ግን እኛ ይህን ሰው ሆነናል አላህ ሱወ አይን ሰጥቶን ትልቅ ኒዕማ ነው አመስጋኝ ሁኑ እያለን እኛ ግን በማመስገን ፈንታ ጭራሹን እራሱን እያመፅንበት ነው ...አመስግኑበት ባለን አይን አመስግኑ ያለንን ኻሊቅ እያመፅንበት ነው 😔 @quran_post18
🌿 ══════✦ ══════🌿 🌸 ሴቶች የፈጅር ሶላትን በቤት መቼ ይስገዱ? ❓ ጥያቄ፦ ሴቶች በቤታቸው ሆነው የፈጅር (ንጋት) ሶላትን ከሰገዱ፣ አዛን ከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ ይሰግዱ ወይስ በመስጂድ የሚደረገውን የኢማሙን Iqamah (የመቆም ጥሪ) ይጠብቁ? ✅ መልስ፦ ሴቶች አዛን ከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ መስገድ ይችላሉ፤ የኢማሙን Iqamah መጠበቅ አያስፈልጋቸውም። ምክንያቱም የሶላት ጀማዓ (ህብረት) በእነሱ ላይ ግዴታ አይደለምና። ስለዚህ ትኩረታቸው ከጀማዓ የሚጀምርበት ሰዓት ጋር ሳይሆን፣ የሶላት ወቅት መግባት ጋር ነው። 🌿 ══════✦ ══════🌿