Enpursha Motivation💪💪
Статистика👉Join our discussion group https:https://t.me/enpursha_motivation 👉 Join our YouTube channel https://youtube.com/channel/UCaXaXi08LM_4kucOebfQFuA 👉 Join our facebook chanel https://shorturl.at/2fNrx 👉 LinkedIn:https://acesse.one/m34igvk
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 204
- 1/48двое суток
- 233
- 1/72трое суток
- 252
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Enpursha Motivation💪💪 pinned a photo
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የእንፑርሻ ቤተሰቦች! 👋 ላለፉት ሶስት ሳምንታት በስራ መደራረብ ምክንያት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችንን ወደ እናንተ ማድረስ ባለመቻላችን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። 🙏 የፊታችን አርብ (ነገ) እጅግ አስተማሪ የሆነ ልዩ ዝግጅት ይዘንላችሁ እንቀርባለን! በኮንሶ ቀያቲ አካባቢ ህይወትን ለማሸነፍ የማገዶ እንጨት ከመሸጥ ተነስቶ ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ የአውሮፕላን ጥራት ማረጋጋጫ ባለሙያ (Senior Aircraft Quality Assurance) ለመሆን የበቃውን ድንቅ ወጣት ካሳታ ካሎላ በእንግድነት ጋብዘናል። ✈️✨ በተለይ የሃይስኩል ተማሪዎች፣ ወጣቶች፣ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ የምትገኙ ተማሪዎች እንግዳችን "ለእናንተ የተለየ መልዕክት አለኝ!" ይላችኋል። ይህን ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ! 🎓💡 ስለሆነም ከስር ባስቀመጥነው የቴሌግራም ሊንክ በመግባት ዝግጅቱን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ። 👇 ፕሮግራሙን ለመከታተል ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇 👉 Telegram👈 አርብ እንገናኝ! 📅 መቼ? አርብ ምሽት ነሃሴ 8 🕗 ሰዓት? ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ 📍 የት? በእንፑርሻ የቴሌግራም ቻናል 📣 ይመለከተዋል ብላችሁ ለምታስቡት ወዳጆችዎ ያሳውቁ! #እንፑርሻ #Enpursha #Motivation #Aviation #SuccessStory #Ethiopia #YouthEmpowerment 📱 Telegram / Facebook / LinkedIn
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
ዝም ብላችሁ እደጉ! ይህንን አባባል ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ፦ “ዛፍ ያረጁ ቅርንጫፎቹ እንዲወድቁ ኃይሉን አያባክንም። የደረቁ ቅጠሎቹን በማየት አይበሳጭም፤ ወይም ምን ማስወገድ እንዳለበት ለማግኘት ራሱን አያጨናነቅም። ዝም ብሎ ማደጉን ሲቀጥል መርገፍ ያለበት ይረግፋል፡፡" ዛፉ እያደገ፣ እየበረታና እየተጠናከረ ሲሄድ፣ ያረጁ፣ የማይጠቅሙና ሕይወት ሌላቸው ነገሮች በሙሉ ቀስ በቀስ ይደርቃሉ፤ በመጨረሻም በራሳቸው ይወድቃሉ። አዲሱ እድገት አሮጌውን በተፈጥሮ ይተካል። የዛፉ ትኩረት አንድን ነገር በማስወገድ ላይ ሳይሆን ራሱን በማሳደግ ላይ ነው። የእኛም ሕይወት ይህንን መርህ ቢከተል ፍሬያማነታችን የበዛ ይሆናል፡፡ ብዙ ጊዜ ድክመቶቻችንን፣ መጥፎ ልማዶቻችንን፣ አሉታዊ አስተሳሰቦቻችንን፣ ጤናማ ያልሆኑ ግንኙነቶቻችንን ወይም የሚያሳምሙንን ትውስታዎች ለማስወገድ ብዙ ጉልበት እናጠፋለን። ራስን መመርመር ጠቃሚ ቢሆንም፣ ዘላቂ ለውጥ የሚመጣው አሮጌውን በመዋጋት ብቻ አይደለም፤ አዲሱን በማሳደግ ነው። ❇️ በጥበብ ስናድግ፣ አለማወቅ ቀስ በቀስ ይጠፋል። ❇️ ጥሩ ልማዶች ስናዳብር፣ አጥፊ ልማዶች ኃይላቸውን ያጣሉ። ❇️ አእምሯችንን በእውነት ስንሞላ፣ ውሸት እየደከመ ይሄዳል። ❇️ ጤናማ ግንኙነቶችን ስንገነባ፣ ጤናማ ያልሆኑ ግንኙነቶች ተጽእኖአቸውን ያጣሉ። ❇️ የሕይወት ዓላማችንን ስናገኝ፣ የሚያዘናጉ ነገሮች ማራኪነታቸውን ያጣሉ። “ምን ላስወግድ?” ከማለት ይልቅ፣ “እንዴት ማደጌን ልቀጥል?” ብለን መጠየቅ ይሻላል። ብዙ ጊዜ የሁለተኛው ጥያቄ መልስ፣ የመጀመሪያውን ጥያቄ ይፈታል። ጨለማ ብርሃን ባለበት ቦታ መቆየት እንደማይችል ሁሉ፣ ጤናማ እድገት በቀጣይነት በሚኖርበት ሕይወት ውስጥ ጤናማ ያልሆኑ ልማዶችም ለመቆየት ይቸገራሉ። ዝም ብላችሁ ራሳችሁን አሳድጉ!!! ሰልጥኑ! አንብቡ! በስሜት ብልህነት እደጉ! የቀረው ነገር በራሱ እየረገፈ ይሄዳል! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
ዝም ብላችሁ እደጉ!
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የምሽቱ ፕሮግራም ያመለጣችሁ እነሆ
Live stream finished (1 hour)
Live stream started
Live stream scheduled for Jul 17 at 18:00
Enpursha Motivation💪💪 pinned a photo