tgindex
💛😍Best ፕሮፋይል yaby Pictures & text💛😍

💛😍Best ፕሮፋይል yaby Pictures & text💛😍

Статистика

➋ⓅⒽⓉⓄⒼⓇⒶⓅⒽⓎ➊ 📷🎬📷🎬📷🎬📷🎬📷🎬📷 Got inquiries or comments?@yaby_ma Shoot us, best picture & Editing photos https://t.me/BestyabyPictures

Последний пост
8 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
424
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
978
21 постов
Вовлечённость
230,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ⚽️ ውጤቱን ይገምቱ ⚽️ France 🇫🇷 🆚 🇲🇦 Morocco 📅 ሀምሌ 02 ⏰ ከምሽቱ 05፡00 ትክክለኛ ዉጤት ቀድሞ ለገመተ ለ1 ሰዉ Daily Unlimited Internet package 🤫⚽️ ግምታችሁን ከስር ባለዉ Link አስቀምጡልኝ 🔗 https://t.me/fifaworldcupyaby https://t.me/yabydesignandphotography

  • https://t.me/yabydesignandphotography

  • без подписи

  • https://t.me/yabydesignandphotography

  • без подписи

  • 25 янв.1 0334

    без подписи

  • 25 янв.1 03024

    👌ይገምቱ ይሸለሙ👌 በትክክል ለገመተ 2 ሰው ወራዊ unlimited data package አሞላለታለሁ... አስከ ምሽቱ 12:00 ድረስ ብቻ

  • አንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችነ ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሰን በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለአባት ለእናት ለወንድም ለእህት ለጓደኛ ለፍቅረኛ ስጦታ ምን ልስጣቸው ብለው ተጨንቀዋል? አይጨነቁ አኛ ጋር መፍትሄ አለ እሩቅ ሀገር ነው ያለሁት ብለው አያስቡ ባሉበት ሆነው መስጠት የምትችሉትን ዕድል አዘጋጅተናል። እርሱም Postcard ይባላል ይዘዙን ባማረ ዲዛይንና በቅናሽ ዋጋ እናቀርባለን ለበለጠ መረጃ +251994329188 @yabyma ያነጋግሩን ይደውሉ መልካም የገና በዓል!

  • የ13 ዓመት ልጅ ከመደብር ዳቦ ሲሠርቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘ። ከተያዘበት ሊያመልጥ ሲሞክር የመደብሩ መደርደሪያ ወድቆ ተሰበረ። ዳኛው የወንጀሉን ዝርዝር ሰማና ልጁን እንዲህ ሲል ጠየቀው! 👨‍⚖️"የሆነ ነገር፥ ማለትም ዳቦ ሰርቀህ ነበር?" 🧑‍🦲ልጁ - (እያፈረ) "አዎን ሰርቄአለሁ" 👨‍⚖️ዳኛው - "ለምን?" 🧑‍🦲ልጁ - "አስፈልጎኝ" 🧑‍⚖ዳኛው - "መግዛት አትችልም ነበር?" 🧑‍🦲ልጁ - "ገንዘብ አልነበረኝም" 🧑‍⚖ዳኛው - "ከቤተሰብህ ለምን አትወስድም?" 🧑‍🦲ልጁ - "እናት ብቻ ናት ያለችኝ፥ እሷም በጠና ታምማ እቤት ተኝታለች" 🧑‍⚖ዳኛው - "ምንም ስራ የለህም?" 🧑‍🦲ልጁ - "መኪና እጥበት እሰራ ነበር፥ ነገር ግን እናቴን ለማስታመም አንድ ቀን ከስራ ስቀር አባረሩኝ" 🧑‍⚖ዳኛው - "ሌሎች እንዲረዱ አልጠየቅኽም?" 🧑‍🦲ልጁ - "በጧት ነው ከቤት የወጣሁ፥ እንዲረዱኝ 50 የሚሆኑ ሰዎች ጋ ሄጄ ነበር፤ አንድም የሚረዳኝ ሰው ግን አላገኘሁም፤ በቃ መጨረሻ ላይ ይህንን መጥፎ ውሳኔ ወሰንሁ"። ጥያቄው ሲጠናቀቅ #ዳኛው ውሳኔ ማስተላለፍ ጀመረ። #ውሳኔ🧑‍⚖ "ዳቦ መስረቅ፥ በተለይ የተራበ ልጅ ዳቦ መስረቅ እጅግ በጣም አሳፋሪ ወንጀል ነው፤ እናም እኛ ሁላችንም የዚህ ወንጀል ተጠያቂ ነን። እኔን ጨምሮ በዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ በሙሉ ወንጀለኛና ተጠያቂ ነን። ስለዚህ እያንዳንዱ በዚህ ችሎት ላይ የታደመና እዚህ ቤት ውስጥ ያለ አስር (10) አስር ዶላር$ እንዲከፍል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። ማንም ሰው ሳይከፍል መውጣት አይችልም በማለት 👉አስር ዶለር ከኪሱ አውጥቶ ወረቀት ላይ መመዝገብ ጀመረ። 👉በተጨማሪ ዳቦ ቤቱ የተራበ ልጅ ለፖሊስ አሳልፎ በመስጠቱ 1000 ዶላር እንዲከፍል ውሳኔ አስተላለፈ። 👉ይህ በ24 ሰአት ውስጥ ካልተፈጸመ ፍርድ ቤቱ ዳቦ መደብሩን ያሳሽጋል። 👉ፖሊስም የተራበ ልጅ ፍርድ ቤት በማቅረቡ 1000 ዶላር እንዲቀጣለት ወሰነ። 👉የተወሰነለትን ገንዘብ ለልጁ ካስረከበ በኋላ ፍርድ ቤቱ ልጁን ህዝብ ፊት ይቅርታ ጠየቀው! የዳኛውን ውሳኔ ከሰሙ በኋላ በችሎቱ ላይ የነበሩ ታዳሚዎች ሁሉ በእንባ ተራጩ። 👉የልጁ እጅ ላይ የነበረው ሰንሰለት ተፈታለት። ዳኛው እንባ እየተናነቀው ሲያወራ ልጁ ያይ ነበር። --------------------------------------- በኛ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው የፍትህ ስርዓት ግን ምን ይመስላል? የተራበ ልጅ ዳቦ ሰርቆ ቢያዝ ወንጀሉም እፍረቱም ለህዝቡ ነው ይህ መልዕክት ልብህን ከነካ እባክህን ለአንድ ሰው ዳቦ ግዛ። 👉አንተ እያለ ሌላው ጾም ማደር የለበትም። 👉በዙሪያህ ካሉ ከብዙዎች አንድ መካከል ቢያንስ ለ አንድ ሰው የአቅምህን አድርግ! #ሰውን_ለመርዳት_ሀብታም_መሆን_አይጠበቅብህም ! 👉ከብዙዎች ትሻላለህና ካለህ ጥቂት ነገር ላጡት አካፍል! ይህንን ከባድ ጊዜ ተጋግዘን እንለፈው ይህንን በማረጋችሁ ፈጣሪ ያስብልናልና!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи