ልብህን አስመልስ/reclaim your heart/💖
Статистика▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} 🎬በዚህ channal በዋነኛነት የያስሚን ሙጃሂድ "ልብህን አስመልስ" 💖 የተሰኘውን ምርጥ መፀሀፍ እንዳስሳለን 📍በተጨማሪ ሙስሊሙን ጠቃሚ የሆኑ specially ወጣቱን የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እናሸራሽራለን Use @Halima_Dawud for any comment
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 51
- 1/48двое суток
- 58
- 1/72трое суток
- 63
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አንድ ቀን..... አንድ ቀን፣ አላህ የፈለግከውንና የተመኘከውን ነገር በተሻለ መልኩ ፈፅሞልህ ያገኘህ ጊዜ፤ ከሚገባው በላይ ስትጨናነቅ እንደነበር ትደርስበታለህ።
እህታዊ ምክር ከተሞክሮ 😊 ወንድ ልጅ የሚገባልሽን ቃል አትመኚ 🙌
ፀጉራችሁን ሙሉ የምትቆረጡ እና መغሪብ ላይ ኪታብ ይዛችሁ የምትሄዱ ወጣት ወንዶች የኡማው ጌጥ ናችሁ አላህ ይጠብቃቹ🫶✨
እንደፈለገ ያኖረናል ሲሻም ሩሃችንን ይወስዳል አላህ የተሻለ ሞልቶታል በሰበብ ብቻ ከመታጠር ወጥታችሁ ተአምረኛውን ጌታ ጠብቁት ... ሂዶ ሂዶ የአላህ ዉሳኔ ተፈፃሚ ይሆናል... አብሽሩ ፈገግ በሉልኝ ❤️
ጀነት ውስጥኮ ውዱ ጌታህን ታያለህ‼ 👉ያ ለረጅም ዘመን ጭርታህን አስወጋጅ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ በተለያዩ አጋጣሚ ወድቆብህ ተስፋ ስትቆርጥበት የነበረው ጭንቀትህ ሁሉ ሲገላግልህ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ ስጋትህን ወደ ሰላም ሲቀይርልህ የነበረውና ህይወትህን ሙሉ በጥበብ ሲያስኬድልህ የነበረው ውዱ ጌታህ 👉ያ ዎች ሁሉ ሲርቁህ ሚያስጠጋህና አብሽር ሲልህ የነበረው ውድ ጌታህ 👉ያ ምንም ያንተ ብልሀትና ጥንካሬ ሳይታከልበት ስትታመም የፈወሰህ ስትራብ የመገበህ ስትጠማ ያጠጣህ ውዱ ጌታህን ታያለህ
እውነተኛ ፍቅር! የታመመ ባሏን በጀርባዋ የተሸከመችው ድንቅ ሴት፦ የ32 ዓመቷ ሂባ የ3 ልጆች እናት ናት ከ6 ዓመታት፤ በፊት ባሏ በተደራረበበት በሽታ እግሮቹ መንቃሳቀስ ይሳናቸዋል። በየቀኑ ሆስፒታል መሄድና ህክምናውን መከታተል ነበረበት። ታዲያ ይህች ድንቅ ሴት 'ፍታኝ' አላለችም ወይም 'ጥላው' አልሄደችም። 'አብሽር! እኔ አለውልህ' ብላ በሴት አቅሟ ባሏን ጀርባዋ ላይ አዝላ በየቀኑ ወደ ሆስፒታል ታመላልሳለች። "በኔ እንዳታፍር! 'ልፍታሽ' ብያት፤ ነበር። እሷ ግን አልተቀበለችኝም። ሚስቴ ለኔ ልዩ ሴት ናት። እናቴ በሆዷ 9 ወር ሚስቴ ደሞ ለ6 ዓመት በጀርባዋ ተሽክማኛለች።" ይላል። እሷም በበኩሏ "እስክሞት ድረስ እሸከመዋለሁ።" ትላለች ። ይህን መሰል ወረት የለሽ፤ ንፁህ ፍቅር ያድለን !!! ➺ copied
አላህ (የወንድን) ልብ ሊጠግን ሲፈልግ፤ በፊቷ ደካማ ሆኖ ለመታየት የማይፈራትን ሴት ይሰጠዋል። በአንድ ቃል ድካሙን የምታቀልለትን፣ በአንድ እይታም ጭንቀቱን የምታስወግድለትን ሴት። አላህ የሴትን ልብ ሊጠብቅ ሲፈልግ ደግሞ፤ ቀናት ዝናባማ በሚሆኑበት ጊዜ መጠለያ (ጣራ) የሚሆናትን ወንድ ያዘጋጅላታል! ያሰላም ሾውቅ ፍቅሩን እንደ ጉዞ የማያይ፣ በግማሽ መንገድም ጥሏት የማይሄድን ወንድ። አላህ የሁለት ልቦችን ሰላምና እረፍት ሲሻ ደግሞ፤ በመካከላቸው ምቹ የሆነ ዝምታን ይተክላል ያለ አንድ ቃል እርስ በርሳቸው የሚተዋወቁበት...አካላቸው ከመገናኘቱ በፊት... ነፍሳቸው አስቀድሞ የተዋወቀች ያህል እንዲሰማቸው ያደርጋል.. ... ....ያሰላም 🌹 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በአላህኮ ተስፋ አይቆረጥም! ወላሂ!! 🥹🥹🥹🥹🥹
ምሽቱን ለጥ ብለህ ተኝተህ ገና ከእንቅልፍ ነቅተህ ዐይንህን እንደከፈትክ አዲስ ቀን የተሠጠህ መሆኑን ስታውቅ፤ መጀመሪያ ላይ ከአንደበትህ መውጣት ያለበት ቃል " አልሐምዱ ሊላህ" የሚለው መሆኑን እንዳትረሳ። አሁንም ደግመህ አልሐምዱ ሊላህ በል። ምክንያቱም ለመኖር፣ ለመሻሻል ፣ ለመለወጥ፣ ለመቶበት፣ ለመሥራት ፣ ለማስተንተን፣ ለመማር ፣ ለመታረም፣ ለመውደድ፣ ጥሩ ለማሰብ፣ ይቅርታ ለመጠየቅ፣ ለመስገድ ለመመጽወትና ለመጾም፣ ኸይር ሥራ ለመጨመር ... አላህ አዲስ ዕድል ሠጥቶሃልና። ምሽቱን ሰላም ስላሳደረህ፣ ሌሊቱን በጤና ስላሳለፍክ፣ ቆንጆ እንቅልፍ ስለተኛህ፣ በኢስላም ላይ ስላነጋህ፣ ዙርያህን ሁሉ ቃኝና በትንሽም ሆነ በትላልቅ ችሮታዎቹ አላህን አመስግን። ከልብ እና በደስታ ስሜት አልሐምዱ ሊላህ! በል። አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኩሊ ሓል። ሶባሐል ኸይር https://t.me/MuhammedSeidAbx
ከሰርግ ቤት መንደር👇👇 እባክሽ እህቴ ሰላማላ ብር አጠይቂን ሰላማላ ሰላት እንሰግዳለን ሰላማላ ዝምብለሽ አግቢን ሰላማላ😁😁
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ
ኢላሒ ~ በእዝነትህ ምራኝ አቅናኝ በመንገድህ ኢላሒ መልሰኝ ድንበር ሳልፍ ሳምፅህ ` በቃልህ ገስፃት ይችን በዳይ ነፍሴ ሶላት እና ዚክርን አድርግልኝ ሱሴ ኻሊቄ አትተወኝ እኔኑ ለራሤ ሰምጬ እንዳልቀር በስሜት አባዜ መዉላዬ እርዳታህን እሻለሁ ሁልጊዜ` ወዳንተ መቅረቢያ ጎዳና መንገዱን ቀጥ ብዬ መጓዣ ማግኛየ ጀነትን እንዳልለቀዉአርገህአሲዘኝገመዱን : t.me/SleSlkachin
ከሰርግ ቤት መንደር👇👇 እባክሽ እህቴ ሰላማላ ብር አጠይቂን ሰላማላ ሰላት እንሰግዳለን ሰላማላ ዝምብለሽ አግቢን ሰላማላ😁😁
ከሰርግ ቤት መንደር👇👇 እባክሽ እህቴ ሰላማላ ብር አጠይቂን ሰላማላ ሰላት እንሰግዳለን ሰላማላ ዝምብለሽ አግቢን ሰላማላ😁😁
👉የዱንያ ባህር ሁሉ አንድ የጀሀነም ፍም እሳትን ማጥፋት አይችሉም ... ነገር ግን ከአላህ ፍራቻ የመጣች ትንሽዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ልትጋርድልህ ትችላለች ።
"በሃራም ነገር የጠበደለ ሰውነት እሳት ይበልጥ ለሱ የተገባች ናት" ረሱል (ﷺ)
видео или голосовое, без подписи
"ከመለያየት አይነቶች በጣም ከባዱ.. ኢማን ጀሰድህን ሲለይ ነው ።" ኢብኑል ቀዩም (ረሂመሁሏህ)
ዘፈን እያዳመጥክ ውስጥህ ከተረጋጋ ሰላም ከተሰማህ ያኔ የኢማንህ መድከም የልብህ መቁሸሽ ያለ ምስክር እመን ከአላህ እርቆ ሰላም ያገኘ ደስታ የተሰማው አንድም ሰው አላጋጠመኝም✅
አላህ_መጨረሻችንን_ያሳምርልን #ሰላት_የጀነት_ቁልፍ_ናት🕌 📍ቀኑ ማክሰኞ ቀን ነበር በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.. "አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣ አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡ ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል "መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡ በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡ ሊያድኑት ግን አልቻሉም አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማዉን በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡ ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡ የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”😭😭 ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1 ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል እንሻአላህ፡፡