Ethiopian History With Birhanesilassie Kebede
СтатистикаIts all about the real history of our country.
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 18
- 1/48двое суток
- 20
- 1/72трое суток
- 22
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ተማሪዎች አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት (arbitration) የምስለ-ችሎት ውድድር (FDI Moot) የዞኑ አሸናፊ በመሆን አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፉ ፍጻሜ ማለፋቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳተፉበት በዚህ ፈታኝ ውድድር ከናይጄሪያ፣ ከኬንያ እና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ 14 ቡድኖችን በመበለጥ ከሰብ-ሳሃራን አፍሪካ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል። በዚህ ውድድር ላይ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ወክለው የተሳተፉት ፦ ➡ ባምላክስራ ፋሲል (የ3ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ➡ ቃልኪዳን ሰብስቤ (የ4ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ➡ ዲቦራ ታደሰ (የ4ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) እና ➡ ናሆት ግርማ (የ5ኛ ዓመት የህግ ተማሪ) ናቸው። ለዚህ አህጉራዊ ውጤት ያበቃቸው ዋና ምክንያት ምንድን ነው ? " ለዚህ ውጤት ያበቃን ቀደም ሲል በቪስ ሙት (Vis Moot) የነበረን ልምድ ነው። ከቡድናችን አራት አባላት መካከል ሦስቱ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት ውድድር ላይ ለአንድ አመት ተወዳድረዋል። ይህ ልምድ በጣም ጠቅሞናል። አሁን ላይ የተወዳደርንበት ጉዳይ ከአለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ህግ እና የግልግል ዳኝነት ጋር የተያያዙ ውስብስብ ጥያቄዎችን ያካተተ ነበር። ከዋና ዋናዎቹ የስነ-ስርዓት ክርክሮች መካከል ከሳሹ ቀደም ሲል አቤቱታውን ለሌላ አካል አቅርቦ ስለነበር አሁን እንዳይከለከል የሚለው እና የክስ ማገጃ ትእዛዝ መሰጠት አለበት ወይ ? የሚሉት ይገኙበታል። የፍሬ-ነገር ክርክሩ በበኩሉ ፍትሃዊ እና እኩል እንክብካቤ እንዲሁም ንብረት መውረስን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን አካቷል። በውድድሩ ወቅት የገጠመን ትልቁ ፈተና ከዳኞቹ ለሚቀርቡ ዝርዝር እና ያልተጠበቁ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ነው " ብለዋል። የተወዳዳሪዎቹ መሪ የሆኑትና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞው የህግ ተማሪ፣ የህግ ባለሙያ ቦርጋ ደለሳ፥ ተማሪዎቹ እስካሁን ያለምንም ድጋፍ ለዚህ ድል የበቁ ቢሆንም፣ በመጪው ኦክቶበር (October) ወር በቻይና በሚካሄደው የመጨረሻ ፍጻሜ ላይ ለመሳተፍ ከፍተኛ የገንዘብ እና የተቋማት ድጋፍ ይፈልጋሉ ብለዋል። በተለይም ፦ - ለዓለም አቀፍ ጉዞ፣ - ለእንግዳ ማረፊያ፣ - ለቪዛ፣ - ከምዝገባ ጋር የተያያዙ ወጪዎች እና ለዝግጅት ድጋፍ የሚያስፈልግ በመሆኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት (በተለይም የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን) የሕግ እና የንግዱ ማኅበረሰብ፣ እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች ትብብር እንዲያደርጉላቸውና እውቅና እንዲሰጧቸው ጠይቀዋል። ይህ እድል የነዚህ አራት ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን፣ ኢትዮጵያን እና የአፍሪካን የሕግ ትምህርት በዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተዋወቅና ለመወከል የሚሰጥ ትልቅ ዕድል መሆኑን ገልጸዋል። ተወዳዳሪዎቹን ማግኘት የምትፈልጉ፣ የቡድኑ መሪ የሆኑትን የህግ ባለሙያ ቦርጋ ደለሳን በስልክ ቁጥር +251925494142 ማግኘት ትችላላችሁ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ክፍት የሥራ ቦታ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ፦ - ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሕፍት አገልግሎት፣ - ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም፣ - ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ባሉ ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ማመልከቻ ፦ 1. ለኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሕፍት አገልግሎት ሊንከ👇 https://forms.gle/dxgeogAqveHXyyTV7 2. ለኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም 👇 https://forms.gle/Wip8f9qaPduHLvsX9 3. ለኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት 👇 https://forms.gle/rp6LqKDz6HrAikh48 ከወጡት የስራ ዘርፎች መካከል ከ0 ዓመት እስከ 10 ዓመት የስራ ልምድ የተጠየቀባቸው ናቸው። @tikvaheconomy
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔤🔤🅰️🔤🅰️🔤🔤🔤 ✔️የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! ✅(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች ✅1.ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit ✅2.ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች ⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit ✅3.Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa ⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/edit 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 🔣🔤🔤🔤🔤🔤 ✅የተማሪዎች አለኝታ! ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር የትምህርት ዕድል አሸናፊው ተማሪ ኃይሌ አዳነ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ4 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የነፃ ትምህርት ዕድል ተወዳድሮ በማሸነፍ 11 የአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት መቻሉን ያረጋገጠው ተማሪ ኃይሌ አዳነ ትውልድ እና እድገቱ በአሶሳ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በአሶሳ ከተማ የተከታተለው ተማሪ ኃይሌ፤ ያገኘው ዕድል በዓለም ላይ ለመግባት እጅግ በጣም ከባድ ውድድር… https://www.fanamc.com/archives/319003
видео или голосовое, без подписи
✔️የ12ኛ ክፍል የ2018 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ፕሮግራም ✅የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። ✅በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ✅ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው ⬇️⬇️⬇️⬇️ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76