- Последний пост
- 12 нояб.
- Последнее чтение
- 03:19
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
አሰላሙ አለይኩም፣ ቻናላችን ከዚህ ቀይረን ወደተሻለ ፕላትፎርም ገብተናል፣ እርስ በርስ ምንረዳዳበት እና ምንወያይበት መድረክ አለን ያልገባቹት ተቀላቀሉ በቅርቡ ወርክ ሻፕ አለን https://www.skool.com/eufeyda-7667/about?ref=185c0328943d4c7bb1653ac22a91e653
As wr wb I opened this channel 7 years ago and my only intention was building a community for woman because there isn’t something like this anywhere but here it’s so hard to connect with each other That’s why i built a community for us where we can interact, share and have calls, Q and A and support each other Use the link below to become a member, we are moving from this platform to that one inshallah 💕 Thank you for being here Rufeyda https://www.skool.com/eufeyda-7667/about?ref=185c0328943d4c7bb1653ac22a91e653
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSezS8Jco_NS-yJTSZxtOdEDKoR8zeLXQlAeWXhw0uqtKVaVMQ/viewform?usp=send_form
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSezS8Jco_NS-yJTSZxtOdEDKoR8zeLXQlAeWXhw0uqtKVaVMQ/viewform?usp=send_form
Lots of you want to participate so let’s start with 3 questions 1.tell me about motherhood as it looks now? 2.what are your biggest frustrations with raising children? 3.why do you think this has been a struggle for you? 1. ትዳር እና እናትነት ምን ይመስላል አሁን? 2. ልጅ ማሳደግ ላይ በጣም የሚያስቸግርሽ ምንድነው? 3. ለምንስ የከበደሽ ይመስልሻል? Answer: @ummu_umeir
Hello, sisters Hope you’re doing well! I’m reaching out because I wanna know how I can help you better! I’m working on a project about [helping Mom raise strong muslim children ], and I’d love your input! Love, Rufeyda If you’re a mom contact me I want ask you some questions @ummu_umeir
https://youtu.be/akS6IccgfKI?si=QeAJJJYe3viMjQJh
https://youtu.be/Z6CYfPXP_j4?si=Eo2pJFRGGDat4ABg
ጃቢር ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ሰዐወ እንዲህ ብለዋል «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው፤ አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት ናቸው » በሌላ ሀዲስም እንዲህም ብለዋል፤ «በነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ከሚፈጸም መልካም ስራዎች በበለጠ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ የተወደዱ የሚሆኑባቸው ቀናት የሉም።» ቡኻሪ ዘግበውታል ነገ ዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ነው #በኢባዳዎች ላይ እንበርታ @ye_muslim_setoch
💫💫 ለ አሽረል አዋኺር መረሳት የሌለበት 3 ነገሮች 💞💞 -ለመስራት ቀላል -ቦታ የማይመርጥ -ጊዜ የማይወስድ -ትልቅ አጅር የሚያስገኝ 💞💞 💌በየቀኑ ከኢሻዕ ቡሃላ ቢያንስ 1ብር ሰደቃ ላገኘነው ድሀ መስጠት 💮1ዱ ለሊት ለይለቱል ቀድር ላይ ስለምንሰጥ 84 ዓመት ሙሉ ሰደቃ የሰጠን ያህል ይፃፍልናል 💌ሁለት ረከዐ በየለሊቱ መስገድ 💮ለይለቱል ቀድር ላይ 84 ዓመት ሙሉ ለይል እንደቆምን ይፃፍልናል 💌ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ መቅራት 💮ሱረቱል ኢኽሏስ 3 ጊዜ የቀራ ሰው ቁርአን ሙሉ እንደቀራ ይቆጠራል፡ ለይለቱል ቀድር ላይ ስንቀራ 84 ዓመት ቁርዓን እንዳከተምን ይፃፍልናል 💥ሱብሀነላህ!!! ያረብ!! ⚘ይህን መልዕክት ላዳረሰ - ወንጀሉን ማርለት - ከጀሀነም እሳት የጠብቀው - ጀነተል ፊርደውስን ሰጠው ሼር!!!ሼር!!! @ye_muslim_setoch
@ye_muslim_setoch
без подписи
@ye_muslim_setoch
https://youtu.be/fRVNp0AYoPA?si=mCpAJrNH44c-tVfO
https://youtu.be/cFLZBO-xImA?si=wA51GgquVSDXtc_G
https://youtu.be/QFrMbpwgjMw?si=qI_xyqVEsh0Qy5yc
https://youtu.be/Mc5Nj65GFmM?si=H7MuDGunjsE_1a8J
без подписи
https://youtu.be/rivtc2KCbkE?si=_Hq3Fp6R9PRRFHf-
ይሄን ዚክር ጠዋት 3 ጊዜ ያለ ሰው እስከማታ ድረስ ምንም አደጋ አያጋጥመውም። ማታ ይህንን 3 ጊዜ የቀራ ሰው እስከ ጠዋት ምንም ነገር አያጋጥመውም።(ረሱል ﷺ) @ye_muslim_setoch