የፍቅር ሙዚቃዎች Love Music 🎶
СтатистикаYoutube Channel Here👇 https://www.youtube.com/@delekes
- Последний пост
- 30 июн.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Музыка
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
መምህሩና አዲስ ተመራቂ ባለቤታቸው ከምረቃ መልስ በደረሰ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ:: * መምህር አብሪሃም ግዛው እና * ባለቤቱ መምህርት ራሄል አክሊ በካፋ ዞን ሺሾ እንዴ ወረዳ በደረሰ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የአንድ መምህርና ከኮሌጅ የተመረቀች ባለቤታቸው ህይወት ማለፉ ተሰማ። አደጋው የደረሰው ከቦንጋ ወደ ሺሺንዳ በመጓዝ ላይ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ መሆኑ ተገልጿል። የሺሾ እንዴ ወረዳ እና የካፋ ዞን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት እንዳስታወቁት፣ የሰሌዳ ቁጥሩ 00582 የሆነው የዶልፊን የሕዝብ ማመላለሻ መኪና ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 5 ሰዓት ከ30 ገደማ ሲሆን ዋና ቦላ በተባለ ቀበሌ ላይ መንገድ ስቶ ወደ ገደል ገብቷል። ተሽከርካሪው በግምት 50 ሜትር ወደሚሆን ገደል በመግባቱ ምክንያት በውስጡ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል ሁለት ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው አልፏል። ህይወታቸው ያለፈው እነዚህ ተሳፋሪዎች መምህሩ እና የኮሌጅ ምረቃዋን አጠናቃ በደስታ ወደ ቤት እየተመለሰች የነበረችው ባለቤታቸው መሆናቸው ተረጋግጧል። በዚሁ አደጋ ምክንያት ሌሎች የተለያዩ ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ተሳፋሪዎች በአቅራቢያው በሚገኘው በዲንቢራ ጤና ጣቢያ ገብተው አስፈላጊው የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን የወጣው ይፋዊ መረጃ ያመላክታል። ነብስ ይማር 💔 😥😥😥😥😥
ሳሚ ዳን - ጠፋ የሚለየን
https://youtu.be/CtbkCBuET7U?si=H_2rUkQ7XYX8BvFh
ቢቢሲ እንደዘገበው፣ በመካከለኛው ምስራቅ ባለው ቀጠናዊ ግጭት ሳቢያ በባሕሬን የሚገኘው የአሜሪካ አየር ኃይል ዋና ዕዝ ሕንፃ የጥቃት ሰለባ ሆኗል። እንደ ዘገባው ገለጻ፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘበኛ ጦር የሰነዘረው የድሮንና የሚሳይል ጥቃት በሼክ ኢሳ አካባቢ በሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ ማዕከል ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ቢቢሲ አክሎ እንደገለጸው፣ ምንም እንኳን አሜሪካ ስለ ጥቃቱ እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ባትሰጥም፣ በባሕሬን በሚገኝ የአሜሪካ የባሕር ኃይል ጣቢያ ላይ ጭስ ወደ ላይ ሲወጣ ታይቷል። ሁኔታው አሳሳቢ መሆኑን ተከትሎ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በባሕሬንና በሌሎች 12 የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚገኙ ዜጎቿ በአስቸኳይ አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን በዘገባው አመልክቷል።
እስራኤል ሌባኖስን አጋየቻት።
🔴የኦሳማ ቢን ላደን መጨረሻ.. https://youtu.be/G3pTaQDyR6Y
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🔴#Update የአሜሪካ ልዑካን በጦር መርከብ ላይ ጉብኝት አደረጉ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የኢራንን ሚሳኤል ጉዳይ ለመወያየት ወደ ዋሽንግተን ያመራሉ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል ያለው ቀጠናዊ ውጥረት በከረረበት ወቅት የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና አማካሪው ያሬድ ኩሽነር 'ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን' የተሰኘውን ግዙፍ የአውሮፕላን ተሸካሚ የጦር መርከብ ጎብኝተዋል። ይህ ያልተለመደ ጉብኝት የተከናወነው አሜሪካ እና ኢራን በኦማን በኩል ቀጥተኛ ያልሆነ ድርድር ማድረጋቸው በተሰማ ማግስት ሲሆን፣ የልዑካኑ ጉዞ አሜሪካ በቀጠናው ያላትን ወታደራዊ ዝግጁነት ለማሳየት የታለመ መሆኑ ተገልጿል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመገናኘት በመጪው ረቡዕ ወደ ዋሽንግተን ዲ.ሲ ያመራሉ። በዚህ ወሳኝ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቴህራንን የባሊስቲክ ሚሳኤል ልማት ፕሮግራም የሚገድብ አዲስ ስምምነት ላይ እንዲደረስ ግፊት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። እስራኤል ከኒውክሌር ስምምነቱ ጎን ለጎን የኢራን የሚሳኤል አቅም በቀጠናው ደህንነት ላይ ከፍተኛ ስጋት መሆኑን በመግለጽ ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግበት ትወተውታለች። በተጨማሪም በሁለቱ መሪዎች ምክክር ወቅት ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ ታጣቂ ቡድኖች የምታደርገው ድጋፍ እንዲቆም እና ማንኛውም የወደፊት የዲፕሎማሲ ስምምነት የእስራኤልን ህልውና ግምት ውስጥ ያስገባ እንዲሆን ሰፊ ውይይት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ የኔታንያሁ ጉዞ እና የትራምፕ ልዑካን የጦር መርከብ ጉብኝት፣ አዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር በኢራን ላይ የሚከተለውን "ከፍተኛ ጫና" የማሳደር ስትራቴጂ ዳግም እያጠናከረ መሆኑን የሚያሳይ ነው ተብሏል። @followers
без подписи
без подписи
без подписи
የትራምፕ ነውሮችን ያጋልጣል የተባለ ሰነድ❗ በዚህ ሰዓት የዓለም ሚዲያዎች ዋና ትኩረት የጄፍሪ ኤፕስታይን ሰነዶች ናቸው። ከ6 ሚሊዮን በላይ ገጾች ያላቸው ሰነዶች፣ ምስሎች እና ቪዲዮዎች የተካተቱበት ይህ ምስጢራዊ ሰነድ የብዙ ባለስልጣናትን ሚስጥሮች በተለይ ነውሮች ያጋለጠ ነው። ሰውዬው የህፃናት ወሲብ ነጋዴና የገንዘብ አጭበርባሪ ነው። ነውሩ ሲወጣና ለፍርድ ሲቃረብ ራሱን አጠፋ። ይሁንና የተለዋወጣቸው ልዩ ልዩ የኤሜይል መረጃዎች በሪፐብሊካን ፓርቲ ሰዎች እጅ ገብተዋል። ትራምፕ ከሰውዬው ጋር ስማቸው ይነሳል በሚል የአሜሪካ ምክር ቤት ሰነዱን ይፋ ለማውጣት ማሰቡን የተረዱት ትራምፕ ቀድሞ ቢቃወሙም አሁን ግፊቱ ሲበዛ ይፋ ይውጣ ብለዋል። ሰውዬው ከመሞቱ በፊት ከሌላ ሰው ጋር በኢሜይል ሲያወራ የትራምፕ ጉዶች አልተወሩም አይደል ማለቱ ነገሩን የማወቅ ጉጉት በሪፓብሊካኖች ዘንድ ፈጥሯል።
https://youtu.be/WkGeSgnKG34
" ሶስት ሰዎችን በስለት ወግቶ የገደለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል " - የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ ሁለት ከሱማሌ ክልል ወደ ሀዋሳ ከተማ ለግል ጉዳያቸው የመጡ ግለሰቦችን እንዲሁም በመሃል ለመገላገል የገባን የጥበቃ ሰራተኛ በስለት ወግቶ የገደለው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ። አሰቃቂው የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው በቀን 23/05/2018 ዓ/ም ከምሸቱ 3 ሰዓት ገደማ በመናኸሪያ ክፍለ ከተማ ሚሊኒየም ቀበሌ ከአንድ ፔንሲዮን አከባቢ ነው። ከሶማሌ ክልል የመጣ አንድ ተጠርጣሪ ለጊዜው በግልፅ ባልታወቀ ምክንያት በስለት ሁለት ሌሎች ከዛው ከሱማሌ ክልል ለስራ የመጡ ሰዎችን በስለት ወግቶ መግደሉን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ግርማ ማቴዮስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ግለሰቦቹ ጥቃት ሲፈፅምባቸው ባሰሙት ጩኸት በአከባቢው የነበረ የሆቴል ጥበቃ ለመገላገል ሲሞክር እሱንም እንደገደለ በአጠቃላይ ተጠርጣሪው የሶስት ሰዎችን ህይወት እንዳጠፋ አስረድተዋል። ተጠርጣሪው ወንጀሉን ፈፅሞ ከአካባቢው ለመሰወር ቢሞክርም የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከክልሉ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ጋር በመቀናጀት ባደረገው ብርቱ ጥረት በሰዓታት ውስጥ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉንም አዛዡ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " ግለሰቡ ከሱማሌ ክልል ሞቿችን ተከታትሎ በመምጣት ወንጀሉን ሊፈፅም መቻሉን የተገኙ መረጃዎች ያመላክታሉ " ያሉት ፖሊስ አዛዡ በተጠርጣው ላይ ከክልሉና ከተማ አስተዳደሩ የተዋቀረ የፖሊስ መርማሪ ቡድን ተቋቁሞ ምርመራ መጀመሩን አስታውቀዋል።
የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች ነፂ ከዚህ ሆኖ በሚሰራው ገንዘብ ወደ ዶላር እየቀየረ ልጆቹን እንደሚያስተምር እና ያኖራቸዉ እንደነበረ ዛሬ በኢቢኤስ ተናግረዋል። ባለቤቱም የጤና ችግር ስላለባት በሙሉ አቅሟ መስራት እንደማትችል እና ብቻዋን ልጆቹን ማሳደግ እንደሚከብዳት ገልፀዋል። ነፂ ህይወቱ ካለፈበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን በEBS TV እሱን የተመለከቱና በዩቲዩብ ላይ የሚተላለፉ ፕሮግራሞች የሚገኙት ገቢዎች በሙሉ በቀጥታ ለቤተሰቦቹ እንዲውሉ መወሰኑን አርቲስት አስናቀ ንጉሴ ገልጿል። መላው ህዝብም እነዚህን መርሃ-ግብሮች በመከታተልና መረጃውን በማጋራት የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል። ጎፈንድ ሚን ጨምሮም በተለያዩ አማራጮች ለህዝቡ የእርዳታ ጥሪ ቀርቧል።
https://www.youtube.com/watch?v=WKmZweVkfps