tgindex
💚💛❤ Ethio 251 media

💚💛❤ Ethio 251 media

Статистика
@yisman21Политикаанглийский

ETHIO 251 is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds.

Последний пост
19 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
ангНиКскиК
Категория
Политика
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
124
0 Са 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
223
24 постов
Вовлечённость
179,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всогО 24
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
38
1/48двое суток
43
1/72трое суток
46

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://vt.tiktok.com/ZSX98VpHM/

  • 9 авг. 2025 Đł.3854иС ethio251media

    የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማን በመቆጣጠር ዙ 23 ሞርተር 82 እና 120 እንዲሁም ዲሽቃና በርካታ ክላሽ በመማረክ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በአምስቱም ኮሮቹ በጀመረው ተጋድሎ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለጦር ዛሬ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ስላሴ ቤተክርስቲያን እና በዙሪያው የመሸገው ጠላት ላይ በፈፀሙት ከባድ ማጥቃት ንጋት ዲሽቃ በመማረክ የተጀመረ ሲሆን ተጠናክሮ ቀጥሎ ሁለት ሞርተርና ዙ23 እንዲሁም በርካታ ቁጥር ያለው ክላሽ በመማረክ ተደምድሟል:: የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከአንድ አመት በላይ ራያ ቆቦ ሮቢት ስላሴ ቤተክርስቲያንን ምሽግ በማድረግ ዙ23 እና ሞርተር አጥምዶበት የኖረ ሲሆን ዛሬ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ዲሽቃው ሞርተርና ዙ23ቱ በካላኮርማ ክፍለጦር ተማርኳል:: የሮቢት ስላሴ ቤተክርስቲያን ምሽግ በመደረጉ ምክንያት ከአመት በላይ አገልግሎቱ ተቋርጦ መኖሩ ይታወቃል:: ካላኮርማ ክፍለጦር በተጋድሎው በምርኮ:- አንድ ዙ23 (ከበርካታ ተተኳሽ ጋር) ሁለት ሞርተር (82 እና120 ከበርካታ ቅንቡላ ጋር) አንድ ዲሽቃ 26 ክላሽ የዲሽቃ ተተኳሽ ከ1500 በላይ የብሬና የስናይፐር ከ2500 በላይ የክላሽ ተተኳሽ 3000 የእጅ ቦንብ 36 ከ100 በላይ ወታደራዊ ሻንጣ 35 የወገብ እና የደረት ትጥቅ እንዲሁም ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ማርከዋል:: —//—//—//— የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ጮቢ በር እና ዋጃ መግቢያ አካባቢ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ጮቢ በር ካለው የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ሶስት ምሽግ ሁለቱን በመስበር በርካታዉን በመደምሰስና በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ሐውጃኖ ክፍለጦር ዛሬ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም ሌሊት በጀመሩት ተጋድሎ ጮቢ በር ሁለት ምሽግ በመስበር በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ዋጃ መግቢያ ዋልካ መንደር ድረስ በመቆጣጠር ከራያ አላማጣ ተጨማሪ ሃይል እንዳይጨምር በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ጠላት ፍፁም ጓዳዊነትን በዘነጋ ሁኔታ አስከርሬንና ቁስለኛውን እየጣለ ሁለት ኮንክሪት የቁም ምሽግ ያስረከበ ሲሆን የቀረውን ዋናውንና የመጨረሻ ምሽጉን ይዞ እየተፍጨረጨረ ይገኛል:: የሐውጃኖ ክፍለጦርን ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር ራያ ቆቦ ዋልካ መንደር ላይ ሁለት ንፁሃንን በግፍ ረሽኗል:: ከዚህ በተጨማሪም ወደ ራያ ቆቦ አማያ ከባድ መሳሪያ በማስወንጨፍ የ4 አመት ህፃን ያቆሰለ ሲሆን በሌሎች ሰዎችም ላይ ጉዳት አድርሷል:: አንድ ግመል 4 ከብቶችንና 19 ፍየሎችንም ገድሏል:: —//—//—-//—- የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር የሰሜን ወሎዋን አረሪት ከተማን በመቆጣጠር ድል ተጎናፀፈ። ዛሬ ነሀሴ 03/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:25 በቆየ አውደ ውጊያ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 025 ቀበሌ አረሪት ከተማ መሽጎ የነበረውን ሆድ አደርሚሊሻያና ባንዳ አድማ ብተና ስብስብን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር ታላቅ ድል ተጎናፅፋል። በተያያዘ የስርዐቱን እድሜ አራዝማለሁ ብሎ የሚያስበው የብአዴን ምንጣፍ ጎታች አድማ ብተና ብዛት ያለውን ሙትና ቁስለኛ ማንሳት ሳይችል፣ የያዘውን ትጥቅ እያንጠባጠበ ወደ ሀሮ ከተማ እግር አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል። በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎች *6 የነፍስ ወከፍ መሳሪያ *3 ስታር ሽጉጥ *በርካታ ስንቅ *በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቅ ማርከዋል:: _ቁጥሩ በዛ ያለ የሚሊሽያ ቁስለኛ እና የአድማ ብተና ስብስብን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። _የጥላት ሀይል የቆየበትን ካምፕ ትቶ ሲፈረጥጥ በርካታ የእጅ ቦንቦችን ከጠላት መማረክ ተችሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መሀመድ ሞገስ አስታውቋል። —//—//—//— የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ በጓሜዳ እዋ እና አምባ ፈሪት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር በአርበኛ ብሩክ ሞገስ የሚመራው ታቦር ተራራ ብርጌድ በጓሜዳ እዋ እና አምባ ፈሪት ቀጠናዎች ነሐሴ 2/2017 ዓ.ም የጠላት ካምፕ ላይ በመግባት ከቀኑ 10:30 እስከ ምሽት 1:00 ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮኛ በማድረግ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል:: ታቦር ተራራ ብርጌድ በተጋድሎው *12 ጠላት ሲማርኩ የ45ኛ ክፍለጦር የ4ኛ ሻለቃ የሰው ሃይሉን ጨምሮ 4 ወደው እጅ ሰጥተዋል:: *15 ክላሽ *3980 የብሬን ተተኳሽ *2314 የክላሽ ተተኳሽ ማርከዋል:: የሌሎች ክፍለጦር የተጋድሎ መረጃ እየተሰበሰበ ነው፣ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ነሐሴ 3/2017 ዓ.ም

  • ሰበር መረጃ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጎቤ ክ/ጦር ታሪክ ሰል!     በምዕ/አርማጭሆ ወረዳ ደለሎ ቁጥር አንድና ኩርሁመር ከተማ መካከል ሹር ካምፕ የተባለ ቦታ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጠላት ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰ። ሎጀስቲክ የጫነ የተላት 10 ተሽከርካሪ ተማርኳል። እስከ አሁን አንድ ዲሽቃን ጨምሮ በርካታ ብሬን፣ስናይፐርና ክላሽ የጦር መሳሪያ ተማርኳል። ቁጥሩ የበዛ ጠላት በጠያይሞቹ እጁን ሰቶ ተማርኳል።ለቁጥር የሚታክት ተደምስሷል።      ከሰሞኑ በቁጥር አንድና ሽመለ ጋራ ከነበረው ድል የላቀ እጅግ ታሪካዊ ድል ተጎናፅፈናል።       እንኳን ደስ አላችሁ!         ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 21 июл. 2025 Đł.2971иС NISIREamhra

    🔥#የአስታጤቄ_ገፀ_በረከት‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጎቤ፣ተከዜ፣አርበኞች፣ረመጡ ደጀን እና ዘራይ ክ/ጦሮች የተወጣጣ እንዲሁም ከ2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦር የተጣመረ ኃይል የድሉ ባለቤቶች ናቸው።     በደለሎ ቁጥር አንድ፣ሽመለ ጋራና ደለሎ ቁጥር አምስት የዓብይ ገዳይ ታጣቂ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ ማርኮ እንዲህ የሚታይ የሚዳሰስ ጀብድ ጋብዟችኃል።        ©ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 14/11/2017 ዓ.ም @NISIREamhra

  • ❗️😳በምርኮኛ ጎርፍ ታጅበን Live ልንገባ ነው ወገን! Link አስቀምጣለሁ በጥቂት ደቂቃ ውስጥ!

  • 😳ሰበር❗️ ኮሎኔሉ ተማርኳል✊ የ23ኛ ክፍለ ጦር መስመራዊ መኮንን የሆነው ኮሎኔል ሁሴን በጎንደር እብናት ልዩ ስሙ ሰላምያ እና ደጋ መልዛ በተባሉ ቦታዎች በተደረገው ተጋድሎ ምርኮኛ ሠራዊቱን ተከትሎ በጀግኖቹ ቁጥጥር ሾር ውሏል። አንበሳው ጎንደር ቀጨም አድርጎታል! ድል ለህዝባችን! ድል ለአማራ ፋኖ! ✊✊

  • 😳👁💪 አትጨርሰው ወደ ህክምና ይወሰድ ሲል ስማው... ይህ የጀግኖች ብቻ ስነ ልቦና አይመስልህም!?

  • 🔥ጊዜአዊ መረጃ #በዘመቻ_ሻለቃ_መንበሩ ጌታየ የተገኘ ድል ‼️   በአገዛዙ  በፈረስቤት ፖሊስ ጣቢያ በግፍ የታሰሩ ከ56 በላይ ንፁሐንን ማስለቀቅ ተችሏል። ሀ,,የሰው ኃይል እጅ የሰጠ___17                       የቆሰለ __34                       የተደመሰሰ__164 ለ,የተገኜ የመሳሪያና ተተኳሽ ብዛት -ዲሽቃ ___4 ዲሽቃ -ምርተር___አንድ  120 ሞርተር -ብሬን_5 -ስናይፕር __3 -ክላሽና የቃታ መሳሪያ___172 _የመገናኛ ሬዲዮ____4 _የክላሽ ተተኳሽ_8400 -የብሬን ተተኳሽ__6330 -የድሽቃ ተተኳሽ__2100 -መኪና_5 የተገኘ ሲሆን ጠላት ንፁሐንን ሲደበድብበት የነበረውን ዙ-23 በተኩስ ልውውጥ ማቃጠል ተችሏል‼️ ©የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ ሻለቃ መንበሩ ጌታየ ይቀጥላል...‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 08/11/2017 ዓ.ም @NISIREamhra

  • የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክ/ጦር ቡሬ ዳሞት ብርጌድ በጦር ጠበብቶቹ ሃምሳ አለቃ ጌታቸው ታረቀኝ የብርጌዱ ሰብሳቢ እና የብርጌዱ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ይበልጣል ጋር በመጣመር ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአራት አቅጣጫ ውጊያ በመክፈት ቡሬ ከተማን በመቆጣጠር ከፍተኛ ጀብዱ ፈፅመዋል። የጠላት ካምፕ በድሽቃ እና በሞርተር በመደብደብ ከጥቅም ውጭ የተደረገ ሲሆን በዚህም የጠላትን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የመሳሪያ መካዝን በቁጥጥር ሾር ተደርጎ በመካዘኑ የነበሩ የጦር መሳሪያ እና በርካታ ተተኳሽ ፋኖ ተረክቧል የጁላ ጦር በአሁኑ ሰዓት ቡሬ ኢንዱስትሪያል ፓርክ መሽጎ ይገኛል በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ንሥር ብሮድካስት መረጃ እሁድ ሀምሌ 06ቀን 2017 ዓ.ም ===================== ቤተሰብ ይሁኑ! በጋራ ትግል፡ የጋራ ድል ! ዩቱብ ፡ https://youtube.com/@nbc-amharanews?si=HcRKeOO51LiOe55d Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61574918731906 ትዊተር: x.com/nisirinternati1  ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting

  • йоС пОдписи

  • 10 июл. 2025 Đł.155иС minilik28

    ሰበር መረጃ ወለጋ ከ300 በላይ ክላሽ ተማርኳል❗ ዛሬ ሀምሌ 3/2017 አነጋግ ጀምሮ የወለጋን አማራ ረፍት አልባ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው እና ፋኖን ለማፈን የተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት በተርቦቹ የወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ኪራሞ ወረዳ በ5ግምባሮች እየደመሰሰው ይገኛል። በኪራሞ ወረዳ ሲሬ ዶሮ(መርጋጅሬኛ) ቀበሌ ማዱወረብ ግምባር ላይ የገባው አንድ ሻለቃ ኃይል ሻለቃ መሪውን ጨምሮ 19…

  • 10 июл. 2025 Đł.161иС minilik28

    ሰበር መረጃ ወለጋ ከ300 በላይ ክላሽ ተማርኳል❗ ዛሬ ሀምሌ 3/2017 አነጋግ ጀምሮ የወለጋን አማራ ረፍት አልባ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው እና ፋኖን ለማፈን የተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ቅጥረኛ ሰራዊት በተርቦቹ የወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ኪራሞ ወረዳ በ5ግምባሮች እየደመሰሰው ይገኛል። በኪራሞ ወረዳ ሲሬ ዶሮ(መርጋጅሬኛ) ቀበሌ ማዱወረብ ግምባር ላይ የገባው አንድ ሻለቃ ኃይል ሻለቃ መሪውን ጨምሮ 19 አባላት ሲማረኩ ቀሪው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።በዚህም ከ290 በላይ ክላሽ ፣4 ብሬን ፣2 ስናይፐር፣እ1ዲሽቃ ፣3000 ይብሬን ጥይት እና ከ40ሺ በላይ የክላሽ ጥይት ተማርኳል። በሌላኛው ግምባር ባጊን ቀበሌ ሻሾበር ግምባር የገባው ኃይል የጀግኖቹን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው ሙት እና ቁስለኛውን ሳያነሳ ፈርጧል። በዚህኛው ግምባርም ሻለቃ መሪውን ጨምሮ 6 የአረመኔው ሰራዊት ተማርኳል።አንድ(1) ብሬን እና 19 ክላሽ 4200 የክላሽ ጥይት 15ቦምብ እና 300 የብሬን ጥይት ተማረከ ሲሆን በተቀሩት 3ግምባሮች ውጊያው እንደቀጠለ ነው።መረጃውን ይዘን እንመለሳለን። የተማረኩ ዝርዝር:- ▶️ሁለት(2) ሻለቃ መሪዎች እና 25 አባላት ተማርኳል ▶️ አንድ (1) ድሽቃ ተማርኳል። ▶️አራት (5)ብሬን ተማርኳል ። ▶️ሁለት (2)ስናይፐር ተማርኳል። ▶️309 ክላሽ ተማርኳል። ▶️44200 የክላሽ ጥይት ተማርኳል። ▶️3400 የብሬን ጥይት ተማርኳል። ▶️280 በላይ የጠላት ኃይል ተደምሷል። የወለጋ ክ/ሀገር ፋኖ ዕዝ(ቢዛሞ) !! ይበልጣል መኮነን አዲስ ዓለም ክፍለጦር !!

  • 7 июл. 2025 Đł.174иС NISIREamhra

    🔥#አሳዛኝ_መረጃ‼️ እናት በጥይት ጡቷን ተመታች💔 በደቡባዊ ጎንደር ጉና በጌምድር እናት ልጅሽ ፋኖ ነው ተብላ ጡቷን በጥይት ተመታለች። ይህንን አስነዋሪ ድርጊት የፈፀመው የኦህዴድ ተልኮ አስፈፃሚ ቅጥረኛ ወታደር መሆኑ የበለጠ ልብ ይሰብራል ። የተሳሳተ ትርክት ተጠምቆ የአማራን ህዝብ ለመበቀል ጦርነት የከፈተው የኦህዴድ መራሹ መንግስት በተለያዩ ጊዜ እጅግ አስደንጋጭ የጭካኔ በትር በህዝባችን ላይ እየፈጸመ ይገኛል ። ከአሁን ቀደሞ የወንድ ብልት በመስለብ እና ሴት ተማሪዎችን አስገድዶ በመድፈር ኢሞራል የሆነ አስነዋሪ ድርጊት ሲፈፅም የቆየው የፋሽስት ሀይል አሁንም የእናት ጡት በጥይት መትቶ በመቁረጥ አስነዋሪ ድርጊት እየፈጸመ ይገኛል። የኦህዴድ መራሹ መንግስት ተልኮ አስፈፃሚ በመሆን ህዝባችን እያዘናጋ አስነዋሪ ግፍ እያስፈፀመ የሚገኝ ሆድ አደር የወረዳ እና ዞን ካድሬ የዚህ አስነዋሪ ድርጊት ወንጅል ከፋሽስቱ በላይ የታሪክ ተጠያቂም ነው። ሁሉም የአማራ ህዝብ የዚህ ፋሽስት ሀይል ተባባሪ የሆነን ሆድ አደር ካድሬ በጋራ ሊያወግዘው እና ሊታገለው ይገባል። የፋኖ ቤተሰብ ላይ የሚፈፀም አስነዋሪ ግፍ ነገ ለካድሬ ቤተሰቦች የሚተርፍ አስገዳጅ ሁኔታ እየመጣ ይገኛል። ካድሬ እና ቅጥረኛ ሆዳደር ቤተሰብ ያለው በሙሉ ከወዲሁ የዚህ ወንጀለኛ ፋሽስት ተልኮ ተቀብለው እያስፈፀመ የሚገኘውን ቤተሰባችን ከድርጊቱ እንዲታቀብ ሊያደርጉት ይገባል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 30/10/2017 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 13 июн. 2025 Đł.2841иС NISIREamhra

    🔥የምክር ቤት አባሉ የዶክተር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት‼️ "አነዚህ ሁለት የባህር ዳር ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ታደለ ጥበቡ ይባላሉ። ሁለቱም ወጣቶች በከተማዋ ማህበረ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ንቁ ተሳትፎ የነበራቸው፣ በወጣቶች እና በባሕር ዳር ከተማ ህዝብ ዘንድም ተደማጭነት የነበራቸው ወጣቶች ናቸው። ሁለቱም ከቤታቸው በጸጥታ አካላት ተይዘው ከተወሰዱ ከአንድ አመት በላይ አልፏቸዋል። ቤተሰቦቻቸው እና ጓደኞቻቸው የት እንደደረሱ በተደጋጋሚ የሚመለከታቸውን አካላት በተደጋጋሚ ቢጠይቁም ምላሽ ማግኘት እንዳልቻሉ፣ አሁንም በምን አይነት ሁኔታ እንደሚገኙ ማወቅ አልቻሉም። የሚመለከታቸውን የባሕር ዳር ከተማ፣ የአማራ ክልል እና የፌደራል ፀጥታ አካላት እና የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ስለጉዳዩ  ምርመራ እንዲያካሂዱና የደረሱበትን እንዲያሳውቁ ጥሪ አቀርባለሁ።" #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/10/2017 ዓ.ም @NISIREamhra

  • 🔥አፋብኃ ኮማንዶ‼️ የአፋብኃ በጎጃም ቀጠና 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ልዮ ኮማንዶ 2ኛ ዙር የምረቃ ስነ-ስርዓት!

  • ሰበር ዜና‼️ በላስታ-ድብኮ- ጋሸና ቀጠና በተደረገ አዉደ-ውጊያ ሬጅመንት መሪውን ጨምሮ ከሰባት በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ሦስቱ ቆሰሉ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሾር በአርበኛ ማረጉ አስፋው የሚመራው የዋክሽም አድማሱ ሻለቃ ተወርዋሪ ፋኖዎች በብልፅግና መልሚ መከላከያ ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ቁሳዊ ኪሳራ አደረሱ። በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሾር የሚገኘው የዋክሽም አድማሱ ሻለቃ ግንቦት 30 / 2017 ዓ.ም ከጧቱ 2:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ጋሸና ከተማ አድርጎ የተንቀሳቀሰውን አንድ ሬጅመንት የጠላት ጦር በጣጃ ዙሮ ቆላ አቃት ሲደርስ ደፈጣ በመያዝ ከሰባት በላይ ሙትና ሦስት ቁስለኛ ያስታቀፉት ሲሆን ይህንን አንድ ሬጅመንት የታፈነን የጠላት ኃይል ለማስለቀቅ በመቄት አድርጎ የመጣን አድማ ብተናና ሚሊሻ ቀኝ አዝማች ቦጋለ ሻለቃ አባት አርበኞችና የዋክሽም አድማሱ ሻለቃ ቃኝዎች በሌላ አቅጣጫ ከለላና መከታ በመስጠት የጠላት ጦር ጫካ የበተኑት ሲሆን ጠላት ድሽቃውን ነቅሎ እግሬ አውጭኝ ብሎ የፈረጠጠ ሲሆን የአንችም ነበልባል ፋኖዎች ወደ ወቄጣ፣አቃትና አርቢት ዘልቀው በመግባት ጥቃት በመፈፀም የተሳካ ኦፕሬሽን በማድረግ ከጠላት ኃይል ሦስት ክላሽንኮፍና 190 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ ሲሆን በወገን  በኩል አንድ አባት አርበኛ ቀላል ጉዳት ደርሶበታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን አሳውቋል።      ድላችን በተባበረ ክንዳችን!      የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)          ሰኔ 01 / 2017 ዓ.ም

  • йоС пОдписи

  • йоС пОдписи