fikreabe Notice and proof
Статистикаእንኳን ወደ ዚህ ቻናል በደህና መጡ 👏 በዚህ ቻናል ላይ የ ምንለቃቸው ነገሮች🎉👇 📌online work 📌 የonline bussiness 📌 sell buy 📌app tips 📌 business ✋️ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇 @fikreabe
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 27
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 21
- 1/48двое суток
- 24
- 1/72трое суток
- 25
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
Google messages ስትጠቀሙ RCS On ማድረጋችሁ ምን ይጠቅማችኋል? ⚫Message ስትልኩ ብር አይቆርጥባችሁም። ነገር ግን Data ማብራት ይጠበቅባችኋል። የምትልኩለት ሰው Google messages የሚጠቀምና Online መሆን አለበት። ⚫የGemini AI እዛው Google messages ላይ መጠቀም ትችላላችሁ። ⚫ የድምፅ መለዕክት፣ ፎቶ፣ location፣ GIFና Sticker መላላክ ትችላላችሁ። ⚫End-to-End encrypted ነው። ያ ማለት የምትልኩትን መልዕክት ማንኛውም service provider (ቴሌ ወይም ሳፋሪኮም) የማየት እድል የላቸውም። ግን ሁለታችሁም Google messages ከተጠቀማችሁና E2EE on ከሆነ ብቻ ነው። ⚫Message የላካችሁለት ሰው የላካችሁትን መልዕክት ማየቱና አለማየቱን ማዎቅ ትችላላችሁ። እንዲሁም type በሚያደርግበት ጊዜ Typing....ይላችኋል። እዚ ጋ ጥንቃቄ ማድረግ ያለባችሁ RCS on አድርጋችሁ Message ስትልኩ እናንተ data ካላበራችሁ message error ይላችኋል። የምትልኩለት ሰውም Online ካልሆነ የላካችሁት message አይገባለትም። ይህን ነገር ለማስተካከል የምትልኩለት ሰው profile ላይ ገብታችሁ "Only send SMS and MMS messages" የሚለውን On ማድረግ ይጠበቅባችኋል። RCS Chat እንዴት on እንደሚደረግ ማዎቅ ከፈለጋችሁ https://t.me/bighabesha_softwares/1779 ➡️Gemini Pro መግዛት ከፈለጋችሁ inbox me @bighabesha @bighabesha_softwares
📢ምርጥ ስራ Gmail Farmer ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፍ አሳድጓል በአዲስ መልክ መጥቷል 😃😍 ⚠️ሙሉ የማታነቡ ማንበብም አትጀምሩ⚠️ Gmail Farmer ነው ብዙዎች ታውቁታላችሁ ነገር ግን ችላ ብላችሁታል ለምን Gmail መክፈት እና መስራት ሰልችቷችሁ ➡️ደስ የሚለው አሁን ላይ ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፍ አሳድጓል ለምሳሌ በቀን ከ 20 - 100 Gmail Create እያረጋችሁ ብታጠፉት እንደ Requirement 5.4$ - 27$ Daily ሰራችሁ ማለት ነው 🟢1 Gmail = 0.27$ = 50 Birr 🟢10 Gmail = 5.4$ = 486 Birr 🟢50 Gmail = 13.5$ = 2565 Birr 🟢100 Gmail = 27$ = 5170 Birr ችላችሁ ለ 10 ተከታታይ ቀናት እንደ Challenge 10 Gmail Daily Create ብታደርጉ አስረኛ ቀን ላይ 54$ = 10,260 Birr ለ 30 ቀናት ካረጋችሁ 30.780K Birr (ከመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ በላይ 🤷♂) 2$*190 = 380 Birr 13$*190 = 2565 Birr 380 - 2300 birr ድረስ በቀን ከሰራችሁ ለእናንተ በጣም አትራፊ ስራ ነው WITHDRAW Methods Telegram ⭐️ = min 0.75$(50 ⭐️) LTC(Litecoin) = min 1.1$ (fee 0.1$) Usdt teter 0.1 = min 0.1 ( fee 0.01) ሌሎችም አሉ ግን እነዝህ የተሻሉ ናቸው ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት start ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Gmailpaybot?start=uEX3eFX4E9Wqu Recommendation: Without 2fa ስሩት የ$ ልዩነት ግን ግዜ ይወስዳል ለዛ ያለ 2f a 2fa = 2 Step Verificatio n ✍️NOTE: ግዜ ያላችሁ ብቻ ስሩት ማለትም ከቻላችሁ ከምትተኙት ላይ 1 ሰዓት ቀንሳችሁ ስሩ 😁 አሰራር በ Video ካላችሁም Video ሰርቼ እለቅላችኋለሁ ቤተሰብ 💪 ብሩን ተቀብሎ email ማጥፋት አንዴ email creat ካደረጉ በኋላ after a day l ogout
Live stream started
видео или голосовое, без подписи
Break & Graphic Design ☕ Coffee Shop Design Social media graphics contact Me For Social Media Graphics 👉 0927724114 👉 @h_e_na
Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። @gif Search and send GIFs @vid Search/send YouTube videos @youtube Search/send YouTube videos @pic Search/send pictures @bing Search/send Bing images @wiki Search/send Wikipedia articles @imdb Search/send movie/series info @bold Format text: bold, italic, monospace @music Search/send music/MP3s @sticker Search stickers using emoji @foursquare Search restaurants/places nearby @gamee Send/play games @gamebot Send/play Telegram games ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ @gif dog dancing @youtube MrBeast @wiki Ethiopia @imdb Inception https://t.me/ze_campus_tips https://t.me/ze_campus_tips
🛡 How can I avoid blocking my Gmail? To prevent Google from blocking your account, follow these recommendations: Avoid ✖️ Do not log in to your account after registration. ✖️ Add 1-2 hours gap between creating next account. ✖️ Do not register more than 2-3 accounts per day from the same browser/phone. ✖️ Do not register more than two accounts per day from the same IP address. ✖️ Do not use a VPN or Public proxy. Recommended ✅ Log out of your account immediately after registration. ✅ Use browser Incognito mode, or clear the browser cache after each registration. ✅ Use Android device emulators. ✅ Use several portable browsers. ✅ Use Different Real devices for higher success rate. ✅ Create next account after gap of 1 hour. ❕ If your internet provider provides dynamic IP addresses, disable and enable the router. This operation will change your IP address. ❕ When registering via a mobile network, turn off and turn on the flight mode. This operation will change your IP address. If you still facing this issue of getting blocked or disable your google account than try different method / different browser / different phone .
የcharger cable አይነቶች በርካታ የcable አይነቶች ሲኖሩ እንደምንጠቀው device ይለያያል። ለምሳሌ ያክል ⚫USB TYPE A :- ይህንን አብዛኞቻችሁ ታውቁታላችሁ የflash አይነት ቅርፅ ያለው ነው። ኮምፒውተርን ከሌላ ኮምፒውተር ጋር ለማገናኘት ይጠቅማል። ⚫USB TYPE B:- ይህ usb የአራት ማዕዘን ቅርፅ ሲኖረው ኮንፒውተራችንን እንደ scanner እና printer ያሉ ማሽኖች ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል። ⚫USB TYPE C:-አብዛኛዎቹ smart phone ቻርጅ ለማድረግና Data ለማስተላለፍ እንጠቀምበታለን። ይህ cable አዳዲሶቹ sumsung, vivo, xiomi, oppo የመሳሰሉት ስልኮች ብዙ ጊዜ ይጠቀሙበታል። ⚫Mini-usb:- ይህኛው cable ከtype c እና ከ micro usb የሚበልጥ ነው አብዛኛውን ጊዜ የbutton ስልኮችን charge ለማድረግ እንጠቀምበታለን። ⚫Micro-usb:- አብዛኞዎቻችሁ ታውቁታላችሁ በፊት የነበሩ ብዙ ስልኮች በዚህ cable ነበር charge የሚያደርጉት። ⚫Lighting usb:- air pod እና iphone charge ለማድረግ የምንጠቀመው ነው ጫፉ ምንም ቀዳዳ አለመኖሩ ለየት ያደርገዋል። 🤗ከዚህ post በኋላ ጠፍጣፋው ወፍራሙ የሳምሰንጉ የአይፎኑ ምናምን እንደማትሉ ተስፋ አደርጋለው። SHARE 🚀 https://t.me/ze_campus_tips https://t.me/ze_campus_tips
——————————————— የእህትን ወይም የወንድምን ዋጋ ለማወቅ የሌለውን ሰው ጠይቁ። የአስር ዓመትን ዋጋ ለማወቅ፦ አዲስ የተፋቱ ጥንዶችን ጠይቁ። የአራት ዓመትን ዋጋ ለማወቅ፦ ተመራቂን ጠይቁ። የአንድ ዓመትን ዋጋ ለማወቅ፦ የማጠቃለያ ፈተና የወደቀ ተማሪን ጠይቁ። የዘጠኝ ወርን ዋጋ ለማወቅ፦ በሞት ና በህይወት መካከል የተወለደ ልጅን የወለደች እናትን ጠይቁ። የአንድ ወርን ዋጋ ለማወቅ፦ ወሩ ሳይደርስ የተወለደ ልጅ የወለደች እናትን ጠይቁ። የአንድ ሳምንትን ዋጋ ለማወቅ፦ የሳምንታዊ ጋዜጣ አዘጋጅን ጠይቁ። የአንድ ደቂቃን ዋጋ ለማወቅ፦ ባቡር፣ አውቶቡስ ወይም አውሮፕላን ያመለጠውን ሰው ጠይቁ። የአንድ ሰከንድን ዋጋ ለማወቅ፦ ከአደጋ የተረፈን ሰው ጠይቁ። አሁንም የአንድ ሰከንድን ዋጋ ለማወቅ፦ ኃይሌን ወይም ቀነኒሳን ወይንም ቦልትን ጠይቁ። ጊዜ ማንንም አይጠብቅም። ያላችሁን እያንዳንዱን ቅጽበት ከፍ አድርጋችሁ ተንከባከቡት (ዋጋ ስጡት)።
ወጣትነት ማለት…  ____ ወጣትነት ፋሽን ተከታይ ዘናጭ ተሽቀርቃሪ መሆን ማለት አይደለም! ወጣትነት ራስን በሱሶች ማጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት በምክንያታዊነት ሳይሆን በስሜታዊነት እየተነዱ ራስንና ሌላውን አደጋ ውስጥ መዝፈቅ ማለት አይደለም! ወጣትነት ብዙ ጃንቦ የጠጣ ጀግና ማን ነው መባባል ማለት አይደለም! ወጣትነት ብረት ገፍቶ ደረትን ማሳበጥ ማለት አይደለም! ወጣትነት ሺሻ ቤት ተቀምጦ ጭስ ማቡነን ማለት አይደለም! . . ወጣትነት በወሲብ ሱስ ከዚህም ከዚያችም ጋር በዝሙት ተወጥሮ መልከስከስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በጥላቻ እና በዘረኝነት ተሞልቶ መታወር፣ መደባደብ እና መነታረክ ማለት አይደለም! ወጣትነት ተመልሶ የማይመጣውን ተፈጥሮ የሰጠችንን ታላቅ ሃይል በማይረባው ነገር ጊዜን ማቃጠል ማለት አይደለም! ወጣትነት ግዜያዊ ስሜትን ብቻ እያዳመጡ እንደፈረስ ጋሪ መነዳት ብቻ አይደለም! ወጣትነት በሀሜት፣ በአሉባልታ፣ በወሬ ሱስ፣ በአቃቂር፣ በተንኳሽነት፣ በቧልት መሞላት ማለት አይደለም! . . ወጣትነት ይሄንንም ያንንም ይቺንም ያቺንም መጀንጀን መጀናጀን ማጀናጀን ማለት አይደለም! ወጣትነት በባዶ ጭንቅላት ምርጥ አልባሳትን ለብሶ እየተጀነኑ በባዶ ኩራት ተወጥሮ መሬትን ለመርገጥ እየተጸየፉ መራመድ ማለት አይደለም! ወጣትነት በግዴለሽነት፣ በተስፋ መቁረጥ፣ ከነፈሰው ጋር መንፈስ ማለት አይደለም! ወጣትነት በራስ ወዳድነት መንፈስ መወጠር እና እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ማለት አይደለም! ወጣትነት በማይረባው በቀበሌኛው አመለካከት መታጠር ማለት አይደለም! ወጣትነት ቁንጫ የምታክል እውቀት በመያዝ ይቺ እውቀት ብቻ ትበቃኛለች እያሉ አጉል መመጻደቅ ማለት አይደለም… . . ወጣትነት ባህር ነው። ወጣትነት ውቂያኖስ ነው። ወጣትነት አድማሰ ሰፊነት ነው። ወጣትነት እውቀትን ለማስፋት የምንጋደልበት ሰአት ነው። ወጣትነት በማስተዋል ብርሃን መሞላት ነው። ወጣትነት ችግር ፈጣሪነት ሳይሆን ችግር ፈቺነት ነው። ወጣትነት በዘረኝነት ተሞልቶ አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ወላይታ…ቅብርጥሶ እየተባባሉ ቡድን በመስራት ስለ ቀበሌኛ አስተሳሰብ መስበክ ሳይሆን ወጣትነት ስለ ኢትዮጵያዊነት ከተቻለም አለም አቀፋዊ እይታን ማስፋት ነው። . . ወጣትነት ፍቅርን እና አንድነትን መስበክ ነው። ወጣትነት በዝሙት ባህር መንቦራጨቅ ሳይሆን ስሜትን የመግዛት ጥበብ ማዳበር መቻል ነው። ወጣትነት ብርሃን ነው። ወጣትነት ተስፋ አለመቁረጥ ነው። ወጣትነት በቀናነት መሞላት ነው! ወጣትነት እስከመጨረሻው ጠብታ ህልምን ለማሳካት መፍጨርጨር ነው። ወጣትነት ማንበብ ነው ። ወጣትነት መጠየቅ ነው ። ወጣትነት ስለዓለም፣ ስለ ህይወት፣ ስለ ጥበብ፣ ስለ እውቀት ብዙ ለማወቅ መጠማት ነው ። ወጣትነት ለሌሎች መኖር ነው። ወጣትነት ለአገሬ ምን ልስራላት ብሎ ራስን መጠየቅ ነው። ወጣትነት ስለነገ ትልቅ ህልም እና እቅድ መሰነቅ ነው። ወጣትነት እሳት ነው። ወጣትነት ቤንዚል ነው። ወጣትነት ቅጠል ነው። ወጣትነት ጤዛ ነው። ወጣትነት ታክሲ ነው። ወጣትነት ምርጫ ነው። ወጣትነት በባህር ላይ ያለች ጀልባ መሆን ነው። ወጣትነት የመቶ ሜትር ሩጫ ያህል ነው። ወጣትነት ውስጥን ፈተናን ለማለፍ ማጀገን ነው። ወጣትነት ከፍርሃት፣ አልችልም እና አይሳካልኝም የሚለውን እስር በጣጥሶ ማለፍ ነው። ወጣትነት ለአንዳች ስኬት በኩራት እና በሞራል መራመድ ነው …። .የወጣትነት ዕድሜያችን በማስተዋል የምንጓዝበት እግዲሆን እግዚአብሔር ይርዳን ፈርሃ እግዚያብሄር ይደርብን
💡 Laptop Tip 👨💻 እንዴት የላፕቶፓችንን የባትሪ ይዞታ ማወቅ እንችላለን? 🔻ላፕቶፕ በምትገዙበት ጊዜ የላፕቶፓችሁ ባትሪ ሲመረት የነበረው እና አሁን ላይ ያለውን የባትሪ ይዞታ/መጠን ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው። 🔻ይህንንም ለማድረግ በመጀመሪያ windows+R ተጭነን የሚመጣልን textbox ላይ cmd ብለን እንፅፋለን። በመቀጠልም፦ powercfg /batteryreport 🔻ብለን በመፃፍ enter እንነካለን። ከዚያም እንደዚህ አይነት/ተቀራራቢ/ ፅሁፍ ይመጣልናል። battery life report saved to file path C:\Users\yourname\battery-report.html . 🔻በመጨረሻም start ብለን ፅፈን ከጎኑ የፋይሉን path ብቻ copy አድርገን paste እናደርጋለን። ለምሳሌ፦ start C:\Users\yourname\battery-report.html 🔻አሁን ስለ ላፕቶፓችን የተለያዩ መረጃዎችን እናገኛለን። ትንሽ ዝቅ እንዳደረግን DESIGN CAPACITY እና FULL CHARGE CAPACITY የሚሉ ምርጫዎች የምናገኝ ሲሆን DESIGN CAPACITY ከሚለው አጠገብ ያለው ባትሪው ሲመረት ያለው አቅም በmWh ሲሆን ከFULL CHARGE CAPACITY አጠገብ ያለው ደግሞ አሁን ላይ ያለው የባትሪው የመያዝ አቅም በmWh ነው። ከጠቀማችሁ 👍 SHARE 🚀
Happy father's day 💚
ቴሌግራም ያቀረበው የውድድር ጥሪ የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ በኦስሎ በተካሄደው "ፍሪደም ፎረም" ላይ ያደረገውን ንግግር ተከትሎ የዲጂታል የግል ነጻነት ላይ ያተኮሩ ፈጠራ የታከለባቸው ቪዲዮዎችን በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሚያጋሩ የ200,000 ዶላር ጥቅል ሽልማት ይፋ አድርጓል። ተወዳዳሪዎች የፓቬል ዱሮቭን የቅርብ ጊዜ ንግግር መሠረት በማድረግ፣ ስለ ዲጂታል ነፃነት አስፈላጊነት የሚያጠነጥኑ ቪዲዮዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል ሲባል ከፍተኛ ተመልካች የሚያገኙት ለውድድር ብቁ ይሆናሉ ተብሏል። የውድድሩ ዋና ዋና መስፈርቶች፦ - ቪዲዮዎቹ ቢያንስ የተወሰኑ ሐሳቦችን ወይም ምስሎችን ከፓቬል ዱሮቭ የቅርብ ጊዜ የንግግር ይዘት መውሰድ አለባቸው፤ - ተወዳዳሪዎች ሥራዎቻቸውን በቲክቶክ፣ ኢንስታግራም፣ ዩቲዩብ፣ ስናፕቻት ወይም ኤክስ (X) ላይ መለጠፍ ይጠበቅባቸዋል፤ - ለውድድር ብቁ ለመሆን ቢያንስ 10,000 እውነተኛ/Authentic ተመልካች ማግኘት ግዴታ ነው። የውድድሩ የመጨረሻ ቀን እ.ኤ.አ ሐምሌ 15 ቀን 2026 ሲሆን የቪዲዮዎችን ሊንክ መላኪያ መመሪያዎች ሐምሌ 6 (እ.ኤ.አ) ቀን ይፋ ይደረጋል። የውድድሩ ውጤት ነሐሴ ላይ የሚገለጽ ሲሆን ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው ወይም ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ የታዩ (Artificial views) ቪዲዮዎች ከውድድሩ ውጪ እንደሚሆኑ ተገልጿል። ፓቬል ዱሮቭ ንግግር : link
Guys አብዛኞቻቹ በቴሌግራም bot Usdt እየሰራችሁ ወደ Trust wallet ስልኩ ይገባል ነገር ግን እሱን usdt ወደ Binance ምናምን ለመላክ ስሞክሩ ጭራሽ አይገባም ለምን እንደሆነ ላስረዳቹ ብዙ የቴሌግራም ቦቶች አሉ በ1 invite $1 usdt እንከፍላለን ምናምን የሚሉ ከዛ ከነሱ ከሰራቹ በኋላ ወደ Trust wallet ላኩ ይሏቿል ለምን trust wallet open source ነው የፈለገው ሰው መቶ የራሱን Token create ማረግ ይችላል። በ1 ሰው $1 usdt ሰርታቹ trust wallet ላይ ከገባ በኋላ ማውጣት ሆነ swap ማረግ አችሉም ለምን እነሱ token'ኑን ሲሰሩት እንዳይወጣ እና ጭራሽ swap እንዳይደረግ አርገው ነው። ሲጀመር ትክክለኛ usdt አይደለም so እንደዚህ አይነት የማይረቡ ቦቶች ላይ ጊዚያቹን አታጥፉ
📢ምርጥ ስራ Gmail Farmer ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፍ አሳድጓል በአዲስ መልክ መጥቷል 😃😍 ⚠️ሙሉ የማታነቡ ማንበብም አትጀምሩ⚠️ Gmail Farmer ነው ብዙዎች ታውቁታላችሁ ነገር ግን ችላ ብላችሁታል ለምን Gmail መክፈት እና መስራት ሰልችቷችሁ ➡️ደስ የሚለው አሁን ላይ ከበፊቱ ክፍያውን በ እጥፍ አሳድጓል ለምሳሌ በቀን ከ 20 - 100 Gmail Create እያረጋችሁ ብታጠፉት እንደ Requirement 5.4$ - 27$ Daily ሰራችሁ ማለት ነው 🟢1 Gmail = 0.27$ = 50 Birr 🟢10 Gmail = 5.4$ = 486 Birr 🟢50 Gmail = 13.5$ = 2565 Birr 🟢100 Gmail = 27$ = 5170 Birr ችላችሁ ለ 10 ተከታታይ ቀናት እንደ Challenge 10 Gmail Daily Create ብታደርጉ አስረኛ ቀን ላይ 54$ = 10,260 Birr ለ 30 ቀናት ካረጋችሁ 30.780K Birr (ከመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ በላይ 🤷♂) 2$*190 = 380 Birr 13$*190 = 2565 Birr 380 - 2300 birr ድረስ በቀን ከሰራችሁ ለእናንተ በጣም አትራፊ ስራ ነው WITHDRAW Methods Telegram ⭐️ = min 0.75$(50 ⭐️) LTC(Litecoin) = min 1.1$ (fee 0.1$) Usdt teter 0.1 = min 0.1 ( fee 0.01) ሌሎችም አሉ ግን እነዝህ የተሻሉ ናቸው ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት start ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Gmailpaybot?start=uEX3eFX4E9Wqu Recommendation: Without 2fa ስሩት የ$ ልዩነት ግን ግዜ ይወስዳል ለዛ ያለ 2f a 2fa = 2 Step Verificatio n ✍️NOTE: ግዜ ያላችሁ ብቻ ስሩት ማለትም ከቻላችሁ ከምትተኙት ላይ 1 ሰዓት ቀንሳችሁ ስሩ 😁 አሰራር በ Video ካላችሁም Video ሰርቼ እለቅላችኋለሁ ቤተሰብ 💪 ብሩን ተቀብሎ email ማጥፋት አንዴ email creat ካደረጉ በኋላ after a day l ogout
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔥 Http Injector app🔥 ⭐Telegram Package ካላቹ ይሄን ፋይል በመጠቀም ሁሉም social midea መጠቀም ትችላላቹ🎮 💻በጣም ፈጣን ፋይል ነው⚡️