tgindex
Zemen Express Bus/ዘመን ኤክስፕረስ ባስ

Zemen Express Bus/ዘመን ኤክስፕረስ ባስ

Статистика

አጭር ስልክ ቁጥር ☎️6162 Unique and comfortable public transport in Ethiopia 📞 Call Center Numbers አጭር ስልክ ቁጥር, 6162 ሞባይል 0961202020 0961626262 tiktok.com/@zemenbus

Последний пост
27 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 544
−3 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 733
24 постов
Вовлечённость
170,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Channel name was changed to «Zemen Express Bus/ዘመን ኤክስፕረስ ባስ»

  • 27 мая2 640139

    ወድ ደንበኞቻችን! እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ዘመን ኤክስፕረስ ባስ! 🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር ☎️ 6162 ☎️ 7273 ወይም 📞 0961202020 📞 0961626262 ላይ ይደውሉ:: SMS ✉️6162 Telegram https://t.me/zeemen Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8 ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

  • 27 мая2 50854

    ወድ ደንበኞቻችን! እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ዘመን ኤክስፕረስ ባስ! 🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር ☎️ 6162 ☎️ 7273 ወይም 📞 0961202020 📞 0961626262 ላይ ይደውሉ:: SMS ✉️6162 Telegram https://t.me/zeemen Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8 ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

  • 12 апр.4 785287

    ✝️✝️✝️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ። 🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር ☎️ 6162 ☎️ 7273 ወይም 📞 0961202020 📞 0961626262 ላይ ይደውሉ:: SMS ✉️6162 Telegram https://t.me/zeemen Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8 ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

  • 18 янв.7 7923239

    ✍️ውድ ደንበኞቻችን በኮሪደር ልማት ምክንያት አጭር ስልክ ቁጥሮቻችን ( 6162 እንዲሁም 7273 ) ስለተቋረጡ መፍትሔ እስኪያገኙ ድረስ በእነዚህ ስልኮች እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን! ☎️ 0961202020 ☎️ 0961626262 ☎️ 0945451111

  • 16 янв.7 121299

    👉በኮሊደር ልማት ምክንያት አጭር ስልክ ቁጥሮቻችን ( 6162 እንዲሁም 7273 ) ስለተቋረጡ መፍትሔ እስኪያገኙ ድረስ በእነዚህ ስልኮች እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጠይቃለን! ☎️ 0961202020 ☎️ 0961626262 ☎️ 0945451111

  • 7 янв.7 345301

    ውድ የዘመን ደንበኞች እና ታታሪ ሰራተኛቻችን! እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! መልካም የገና በዓል! 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌳

  • 27 дек.7 220253

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 дек.6 320111

    видео или голосовое, без подписи

  • 23 нояб.7 880226

    видео или голосовое, без подписи

  • 19 нояб.7 2025016

    ሰዎች የሚዘሩትን መምረጥ እንጂ በቅሎ የሚያጭዱትን ነገር መለወጥ አይችሉም ሰው የሚዘራውን ያንኑ ያጭደዋልና። ይህ ማለት :- ጥላቻን ዘርቶ ፍቅርን ማጨድ ፣ ክፋትን ዘርቶ መልካም ነገርን ማጨድ ፣ በደል እና ግፍን ዘርቶ ፍትህን ማጨድ አይቻልም። ስለዚህ በኃላ ለምናጭደው ነገር አሁን የምንዘራውን ዘር መምረጥ ይኖርብናል። አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና። ገላትያ 6:7

  • ❇️👉ለስራ ፈላጊዎች! 👉በተለያዩ የስራ ዘርፍ ከዐ እስከ 2 አመት ጀማሪና የስራ ልምድ ያላቸው ከ30 በላይ ሰራተኞች እንፈልጋለን 👉መነሻ ደሞዝ ከ9,000 ሺ  ጀምሮ 👉የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና ከአዲስአበባ ውጪ! ❇️የስራ ዘርፍ ✍️በተለያየ የስራ ዘርፍ ረዳት ✍️ፕሮጀክት ማናጀር ✍️የውጭ ንግድ ረዳት ✍️አካውንታንት ✍️ረዳት ጸሃፊ ✍️ዳታ ቤዝ ባለሙያ ✍️የህግ ባለሙያ እና HR ✍️የሽያጭ ማስታወቂያ ✍️የደንበኞች አገልግሎት ✍️የስልክ ኦፕሬተር ✍️የትራንስፖርት ስምሪት ተቆጣጣሪ ✍️መካኒክ መካኒካል እና ኤሌክትሪካል  ለመኪና ✍አስተናጋጅ/መስተንግዶ ለአውቶቡስ ✍️የደንበኞች አገልግሎት ለትራንስፖርት ✍️ንብረት ክፍል ✍️ንብረት ቁጥጥር ✍️የጽዳት ክፍል ተቆጣጣሪ ✍️ ሞተረኛ 🔁ለሚፈልጉት መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር ☎️ 6162 ☎️ 7273 ወይም 📞 0961202020 📞 0961626262 ይደውሉ:: 👉 ሀረግ፣ ቀነ ፣ኤደን ወይም እስራኤል ብለው ማናገር ይችላሉ። Telegram https://t.me/zeemen Facebook https://bit.ly/3L0dqZ8 ዘመን ባስ በምቾት የሚያደርስ!

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 25 мая 2025 г.11,1 тыс337из ZemenED

    መልካም ዜና በ Automotive Program ለተመረቃችሁ አጭር ስልጠና አሰልጥነን ስራ እናስቀጥራለን! ድርጅታችን ዘመን ባስ ከግንቦት 18 - 25 ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ነፃ ስልጠና እና የስራ እድል አመቻችቷል፡፡ አሰልጥነን ስራ እናስቀጥራለን ! ለመመዝገብ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ፤ ☎️0116670876 ☎️ 6162

  • 20 мая 2025 г.11,5 тыс2428

    በ ዘመን ኤክስፕረስ ዴሊቨሪ ኢትዮጵያን ይድረሱ! ❇️በጥንቃቄና በፍጥነት 24 ሰዓት ባልሞላ ውስጥ! ከመዲናችን አ/አበባ ወደ ሁሉም የክልል ከተሞች! ከክልል ከተሞች ወደ አዲስአበባ❗️ ❇️ዘመን ኤክስፕረስ ዴሊቨሪዎች ነን ኢትዮጵያ ውስጥ በአራቱም አቅጣጫዎች ማንኛውንም መልዕክቶች በአስተማማኝ እና በጥንቃቄ በፍጥነት እናደርሳለን❗️። ❇️ፖስታና ጥቅል መልእክቶች ለመላክም ሆነ ለመቀበል በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የ ዘመን ኤክስኘረስ ቅርንጫፍ ይጎብኙ! ❇️1. ሀይሌ ጋርመንት ❇️2. አዲሱ ገበያ ❇️3. እስጢፋኖስ ❇️4. ላምበረት ❇️5. ሜክሲኮ ❇️6. ዘነበወርቅ ❇️7. ጀሞ ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥራችን ☎️ 7273 ወይም ☎️ 6162 እንዲሁም ☎️ 0961213333 ☎️ 0930272727 ☎️ 0961202020 ቢደዉሉ ያገኙናል። 🔗 TikTok: [ http://www.tiktok.com/@zemen_express] 🔗 Facebook: [https://rb.gy/rdxx16 ] 🔗 Instagram: [ https://rb.gy/xdzgec] #StayConnected #FollowUs

  • የስራ ማስታወቂያ የጥሪ ማዕከል (call center) ሰራተኛ ይፈለጋል ብዛት----------------- 3 ጾታ------------------- ሴት የስራ ቦታ-------------- ቦሌ ኤድናሞል ደሞዝ ------------------- 9,131 (Gross) ለበለጠ መረጃ 📱0920296650 📱0911707424 ☎️0116670876 ዘ መ ን ባ ስ ኢትዮጵያ

  • 1 мая 2025 г.10,4 тыс356

    📌.ጉንዳኖች ሲጓዙ ድንገት መንገድ ቢዘጋባቸው ከጉዟቸው አይገቱም፤ሌላ መንገድ ፈልገው ጉዟቸውን ይቀጥላሉ እንጂ በፍጹም ተስፋ አይቆርጡም። 📌.ጉንዳኖች ለመጪው ጊዜ ይዘጋጃሉ በበጋ ወቅት ለክረምት ጊዜ የሚሆናቸውን ቀለብ በማከማቸት በዝናብ ወቅት ወደ ውጭ ሳይወጡ ክረምቱን በመኖሪያቸው ያሳልፋሉ 📌.ጉንዳኖች ከአካላቸው ክብደት 20 እጥፍ የሚልቅ ነገር መሸከም ይችላሉ - መኖሪያቸውን ይገነባሉ፤ቀለባቸውን ይሰንቃሉ፡፡ 🎯. ከጉንዳኖች ህይወት ምን እንማራለን? 💎• ምንጊዜም ተስፋ አለመቁረጥ 💎• በምቹ ጊዜ ተግቶ በመሥራት በአስቸጋሪ ጊዜ ማረፍ 💎• አልችልም ብሎ ከመቀመጥ የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ መነሳት

  • 11 апр. 2025 г.9 341327из zeemen

    📅 መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ክፍት የስራ 👇👇 ቦታ ማስታወቂያ 🚍 ከዘመን ባስ ኢትዮጵያ 1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣1️⃣ 📌የስራ መደቡ፡ የልዩ ባስ ሹፌር 📌ብዛት: 15 📌ጾታ: ወንድ 📌የትምህርት ደረጃ: 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ 📌የሥራ ልምድ : ህዝብ ሁለት ወይም 4ኛ 5ኛ /ሕዝብ 2/ መንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በባስ ሹፌር ሙያ 8 ዓመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ 2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣2️⃣ 📌የስራ መደቡ፡ የልዩ ባስ አስተናጋጅ 📌ብዛት: 8 📌ጾታ: ወንድ 📌የትምህርት ደረጃ: ከሆቴልና ቱሪዝም ተቋም በመስተንግዶ የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማ ወይም 12 ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 📌የሥራ ልምድ : በልዩ ባስ ትራንስፖርት ላይ በአስተናጋጀነት 2 ዓመት ወየም 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 🎯የሁሉም የስራ መደቦች 📌የስራ ቦታ: አዲስ አበባ 📌ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት 📌አድራሻ: ቦሌ ኤድናሞል ሃርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት LG ህንጻ 5ኛ ፎቅ 📌የሚያበቃበት ቀን፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ለተጨማሪ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር ☎️ 011 6 67 08 76 ወይም ☎️ 0911515081 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ Find and Join Us ⭕️N Telegram Group 👉https://shorturl.at/pEJ24 Telegram Channel 👉https://t.me/zeemen  Facebook  👉https://shorturl.at/loxDZ Instagram 👉https://shorturl.at/jL017 Twitter 👉https://shorturl.at/ipuAQ WhatsApp 👉https://shorturl.at/jtCHL #zemenbus #zemenbusethiopia #vacancy #job

  • ❇️ዘመን ኤክስፕረስ ዴሊቨሪዎች ነን ኢትዮጵያ ውስጥ በአራቱም አቅጣጫዎች ማንኛውንም መልዕክቶች በረዶ እንኳን ቢሆን ሳይቀልጥ በአስተማማኝ እና በጥንቃቄ በፍጥነት እናደርሳለን❗️። ❇️ፖስታና ጥቅል መልእክቶች ለመላክም ሆነ ለመቀበል በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የዘመን ኤክስኘረስ ቅርንጫፍ እና የዘመን ባስ ትኬት ቢሮዎችን ይጠቀሙ! ❇️1. ሀይሌ ጋርመንት ❇️2. አዲሱ ገበያ ❇️3. እስጢፋኖስ ❇️4. ላምበረት ❇️5. ሜክሲኮ ❇️6. ዘነበወርቅ ❇️7. ጀሞ ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥራችን ☎️ 7273 ወይም ☎️ 6162 እዲሁም ☎️ 0961213333 ☎️ 0930272727 ☎️ 0961202020 ቢደዉሉ ያገኙናል። 🔗 TikTok: [ http://www.tiktok.com/@zemen_express] 🔗 Facebook: [https://rb.gy/rdxx16 ] 🔗 Instagram: [ https://rb.gy/xdzgec] #StayConnected #FollowUs

Zemen Express Bus/ዘመን ኤክስፕረስ ባስ — tgindex