tgindex
በማስተዋል ዘምሩ

በማስተዋል ዘምሩ

Статистика
@zemeruфранцузский

⚠️ Contact our bot: 💬 @zemeruu_bot

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
8
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
французский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 082
+14 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 388
29 постов
Вовлечённость
17,2%
к подписчикам
Постов в день
1,1
всего 29
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
664
1/48двое суток
760
1/72трое суток
820

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የተራራው ስብከት ቅኔ በእህት ኤልሳቤጥ ቢያድግልኝ Via ACEBOLE @zemeru

  • የ Apostolic Songs መተግበሪያችሁን Update አድርጉ ተጨማሪ Feature አካተዋል። ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://t.me/apostolicSongsApp/155 @zemeru

  • 12 авг.1 324211

    እስቲ ልነሳና ልሰዋ ምስጋና ምስጋና ለሠራልኝ ሁሉ ባይሆንም ዋጋ ባይበቃም እኔ ግን ማልጄ ልነሳ ልሰዋ ለኢየሱስ ምስጋና

  • 11 авг.1 839255

    በዓለማቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ህብረት የደቡብ አፍሪካ 5ኛው የወንድሞች አመታዊ ኮንፍረንስ ከ August 14-16 ይካሄዳል። ሁላችሁም በክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል። @zemeru

  • 11 авг.1 620281

    አሜን!

  • 10 авг.1 596291

    ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴ ብርሃን ነው አንተን እንዳልበድል ቃልህን በልቤ እሰውራለሁ

  • 9 авг.1 734531

    Update በአዲስአበባ ሰበካ አመታዊ ወጣቶች ኮንፈረንስ 173 አዳዲስ ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስርየት በኢየሱስ ስም ተጠምቀዋል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን! @zemeru

  • 9 авг.1 77039

    ተጠናቀቀ የአዲስአበባ ሰበካ አመታዊ የወጣቶች ኮንፍረንስ በታላቅ በረከት ተጠናቋል። ስለመጣልን የእግዚአብሔር ቃል፣ ሰለፈሰሰው መንፈስ፣ ስለዳኑት አዳዲስ ነፍሳት አምላካችን ኢየሱስ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። የእስራኤል አምላክ በድል መርቶናል በሩቅ ያሉትንም በምርኮ ሰጥቶናል ያለ ዋጋ አብረን በረከትን በልተናል የባረከን አምላክ ለዘላለም ይባረክ! @zemeru

  • 9 авг.1 90710

    без подписи

  • 9 авг.1 8571310

    በማስተዋል ዘምሩ ደብተር በቤተክርስቲያናችን ቆየት ያሉ እንቁ መዝሙሮችን አካቶ የያዘው የመዝሙር መጽሐፍ ቁጥር 1 እና 2 በአፕልኬሽን መልክ ተዘጋጅቷል። ይህንን መተግበሪያ ያዘጋጁትን ወንድሞችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክልን እያልን ከታች በምናስቀምጠው ሊንክ አፕልኬሽኑን አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! https://play.google.com/store/apps/details?id=pro.miya.apostolic.old_apostolic_songs በማስተዋል ዘምሩ @zemeru

  • 9 авг.1 52420

    ፍቅርህን የቀመሰ ምህረት የገባው ከደጆችህ አይርቅም ድምጽህን አይንቅም መልካም የበረከት ቀን ይሁንላችሁ!

  • 8 авг.1 6982

    без подписи

  • 8 авг.1 670103

    በማስተዋል ዘምሩ የመዝሙር ደብተር በ1980 ዓ.ም በቤተክርስቲያናችን የተዘጋጀው ይህ በማስተዋል ዘምሩ የመዝሙር መጽሐፍ (ደብተር) በእጁ ያለው ሰው ይኖር ይሁን? ያለው ሰው ካለ በውስጥ መስመር ያሳውቀን፣ ተባረኩልን። @zemeru

  • 8 авг.1 60723

    ከእልፍ የተመረጠ ከእንቁ የከበረ ውዴ የሚወደኝ በዙፋኑ ያለ ሰዎች የሚጥሉት በልቤ ግን አድሯል አጥብቄ እይዘዋለሁ ነፍሴን አድኗታል

  • 7 авг.1 8992612

    የወጣቶች መክሊት አገልግሎት! የወጣቶች አገልገሎት በሚል ስያሜ ወጣቶች ለአገልግሎት መንቀሳቀስ የጀመሩት በአጠቃላይ ከቤተክርስቲያን ምሥረታ ጀምሮ ነው ማለት ይቻላል። ያኔ የነበረው አካሄድ ዛሬ መክሊት አገልግሎት ተብሎ ከሚጠራው የአገልግሎት አካሄድ ጋር አንድ አይነት አልነበረም። በወቅቱ የወጣቶች አገልግሎት ምስክርነትን፣ የወጣቶችን መንፈሳዊ ጉባኤ ማካሄድን፣ የእርስ በርስ የሕብረትና የመጽናኛ ፕሮግራሞችን ማከናወንን እና በጥቂቱ የወርሃዊ መዋጮ መሰብሰብን፣ የግድግዳ ላይ ተንጠልጣይ ጥቅሶችን በማዘጋጀት ሽጦ ለቤተክርስቲያን ማበርከት ላይ ያተኩር ነበር። የወጣቶች አገልግሎት ስርዓትና ደንብ ወጥቶለት ራሱን ችሎ እንዲደራጅ የተደረገው ከ1976 ዓ.ም ጀምሮ ነው። ዓላማውም በጸሎት ቤት ግንባታ ላይ ሊውል የሚችል ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ ያተኮረ ነው። የወጣቶች አገልገሎት እንቅስቃሴውን በተጠናከረ መልኩ ሲጀምር ወቅቱ የኮሙኒስት ዘመን ስለነበር ከአ.ኢ.ወ.ማ (አብዮታዊ ኢትዮጵያ ወጣቶች ማህበር) ውጭ ያለ የወጣቶች እንቅስቃሴ ሁሉ በክፉ አይን የሚታይና ክትትል የሚደረግበት ሁኔታ ስለነበር በኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቶች በሚል ስያሜ ጉባኤ ማድረግም ሆነ ገንዘብ መሰብሰብ እጅግ አስቸጋሪ ነበር። በየሰበካው ተንቀሳቅሶ የወጣቶቹን አገልግሎትና መንፈሳዊ ሕይወት ለማሳደግ ለምሳሌ በከምባታና ሃዲያ ክፍል ውስጥ በወቅቱ አገልግሎቱን ሲመራው የነበረ የእግዚአብሔር ሰው የአካባቢውን ሰው አይነት ልብስ በመልበስ ቀን ቀን በእግሩ በመጓዝ ማታ ስብሰባዎችን እየጠራ በየመንደሮች የወጣቶች ስብሰባ በማድረግ በመንፈሳዊነትም ሆነ በአገልግሎቱ እንዲተጉ ወጣቶቹን ያደራጀበት ሁኔታ ነበር። ይህ የእግዚአብሔር ሰው በ1978 ዓ.ም. ከምባታና ሃዲያ አካባቢ አገልግሎቱን በማደራጀት ላይ ቆይቶ ማሬ በምትባል ቦታ ዛፍ ጥላ ስር ተቀምጦ መኪና ሲጠብቅ የወጣቶች አገልግሎት በሚል ስያሜ ይህን አገልገሎት ለማስኬድ እየጠበበ መሄዱን እያሰላሰለ ሳለ ድንገት ወደ አዕምሮው “የመክሊት አገልግሎት” የሚል ቃል መጣ፤ የመክሊት አገልግሎት ይባላል ብሎም ወሰነ። አዲስ አበባ ደርሶ ይህን ለቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ ሲነግራቸው በደስታ ተቀበሉት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የመክሊት አገልግሎት የሚለውን ስያሜ ጥቅም ላይ በመዋሉ በነጻነት መንቀሳቀስ አስችሏል። ሥራው እየተቀጣጠለ ሲሄድ የተሰደዱ፣ የታሰሩ፣ ተገደው ወደ ጦርሜዳ እንዲሄዱ የተደረጉ አልፎም የመክሊቱን ሥራ እየሠሩ እያሉ በጥይት የተገደሉ ወጣቶች ነበሩ። አገልግሎቱ ለቤተክርስቲያን የጸሎት ቤት ግንባታ መዋሉ ራሱ መዝገብህ ባለበት ልብህ በዚያ ይሆናል ተብሎ እንደተጻፈ ወጣቶች በአገልግሎታቸው ምክንያት ልባቸው በእግዚአብሔር ቤት እንዲታሰር (እንዲጠጋጋ) አድርጎታል። አገልግሎቱ ለቤተክርስቲያን ዕድገት ያበረከተውን አስተዋጽኦ ስንመለከት እጅግ ብዙ የሚሆኑ የጸሎት ቤቶች ግንባታ፣ የአዋሳ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሕንጻ ግንባታና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ለአብያተክርስቲያናት የተገዙ የድምጽ ማጉያዎችና የሙዚቃ መሣሪያዎች እንዲሁም ለልዩ ልዩ ጸሎት ቤቶች የግንባታና ዕድሳት እርዳታ መለገስን ጭምር ያካተተ አስተዋጽኦ አድርጎአል። የአገልግሎቱ ዓላማ በተለያዩ ቦታዎች ለሚሰሩ አብያተ ክርስቲያናት ጸሎት ቤቶች የገንዘብና የጉልበት እርዳታ ማድረግ እንደመሆኑ በአሁኑ ወቅት ለቤተክርስቲያን ጸሎት ቤት ግንባታና የተለያዩ ቁሳቁሶች መሟያ የሚሆኑ በየዓመቱ የሚጨምርና የሚያድግ የሥራ ፍሬን በማበርከት ለቤተክርስቲያን ትልቅ በረከት እየሆነ ይገኛል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን! 📸 ፎቶው በአንድ ኮንፍረንስ ወጣቶች በመክሊት አገልግሎት ላይ እያሉ የተወሰደ! @zemeru

  • 7 авг.1 5614

    без подписи

  • 7 авг.1 6764

    የወጣቶች ኮንፍረንስ የአዲስአበባ እና ዙርያ ሰበካዎች አመታዊ የወጣቶች ኮንፈረንስ በጎፋ እናት አጥቢያ ተጀምሯል። ዛሬ በነበረው ጉባኤ ጌታ ኢየሱስ በጣም ባርኮናል በረከቱ እስከ እሁድ ይቀጥላል። እንግዶችን መጋበዝን አትርሱ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።