tgindex
Zerma online work

Zerma online work

Статистика
Последний пост
5 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
179
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
70
21 постов
Вовлечённость
39,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
14
1/48двое суток
16
1/72трое суток
17

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • #Result በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 194,374 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 165,342 (85.06%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇 https://amhara6.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check your result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ በቴሌግራም ቦት ለማየት 👇 @emacs_ministry_result_qmt_bot የቴሌግራም ቦት ላይ ከገቡ በኋላ Start የሚለውን ይጫኑ፣ ክፍልዎን ይምረጡ፣ ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ፣ የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤትዎን ማየት ይችላሉ። ቅሬታ ለማቅረብ 👇 https://amhara6.ministry.et/#/complaint VPN የምትጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡ በክልሉ የ8ኛ ክፍል ውጤት ትናንት መለቀቁ ይታወቃል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • በአዲስ ስራ መጥተናል ማየት ወይም ማድመጥ የምትፈልጉ ስለ አባት የተሰራ ቴሌግራም ተቀላቀሉ በዛው ለውድ አባታቹ አስደምጡ @nes_tok1212

  • 4 авг.14из technews_et

    p1 🚀 ሊያውቋቸው የሚገቡ ምርጥ የቴሌግራም (Telegram) ቦቶች! 🤖 ቴሌግራምን የበለጠ ተጠቃሚ ለማድረግ የሚረዱ ምርጥ ቦቶችን እነሆ! 👇 🤖 1. ቦት ለመፍጠር 🔹 @BotFather – ኦፊሴላዊው የTelegram ቦት መፍጠሪያ። አዲስ ቦት መፍጠር፣ ማስተካከል እና API Token ማግኘት ይችላሉ። 🔹 @Manybot – ኮድ ሳይጽፉ በቀላሉ የራስዎን ቦት እንዲፈጥሩ ያግዛል። 🛡 2. የግሩፕ እና ቻናል አስተዳደር 🔹 @MissRose_bot – ስፓምን ይከላከላል፣ የግሩፕ ህጎችን ያስከብራል እና አዲስ አባላትን ያስተዳድራል። 🔹 @combot – የግሩፕ እንቅስቃሴን ያሳያል፣ ስታቲስቲክስ ይሰጣል እና ስፓምን ይቆጣጠራል። 🔹 @shieldy_bot – CAPTCHA በመጠቀም የሐሰት (Fake) እና የስፓም ቦቶች ግሩፕ እንዳይገቡ ይከላከላል። ⏰ 3. ምርታማነት (Productivity) 🔹 @SkeddyBot – ቀጠሮዎችን እና ማስታወሻዎችን (Reminders) ያስታውስዎታል። 🔹 @IFTTT – Telegramን ከGoogle Drive፣ X (Twitter)፣ Trello እና ሌሎች የዌብ (Web) አገልግሎቶች ጋር በማገናኘት ስራዎችን በራስ-ሰር (Automation) ያከናውናል። 🔹 @TheFeedReaderBot – ከዌብሳይቶች (Websites) እና YouTube ቻናሎች አዳዲስ ዝመናዎች ሲወጡ ወዲያውኑ ያሳውቃል። 🧠 4. AI ረዳቶች 🔹 @GPT4Telegrambot – ከAI ጋር መወያየት፣ ምስሎችን መፍጠር እና መረጃ መፈለግ ይችላሉ። 🔹 @Perplexity_tg_bot – በዌብ (Web) ላይ ቀጥታ ፍለጋ በማድረግ ትክክለኛ እና የተረጋገጠ መረጃ ያቀርባል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

  • 💯💯 100% የተረጋገጠ የሚከፍል ስራ💯💯 📢 Gmail Farmer ሙሉ አሰራር ቪዲዮ 📥📥 WITHDRAW Methods📥📥 Telegram ⭐️ = min 0.75$(50 ⭐️) LTC(Litecoin) = min 1.1$ (fee 0.1$) ሌሎችም አሉ ግን እነዝህ የተሻሉ ናቸው ሁላችሁም አሁኑኑ ጀምሩት🟢 start 🟫💻⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️💠 Ethio Star: https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696 https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696 https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696 ⭐ያው በአሁን ሰዓት ስራ አተው በቤት ውስጥ የሚቀመጡ ምን እንስራ የሚሉ ስላሉ ለነሱም share አድርጉላቸው በተጨማሪም እንደነዚህ አይነት ትክክለኛ ስራዎችን እየፈለኩ የማጋራችሁ እና የምንሰራ ይሆናል ቤተሰብ 🤩አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏 ፥ እስቲ ደግሞ በ reaction ሞቅ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.15из zerma1212

    How to logout

  • 3 авг.14из zerma1212

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.311из Ethiostar1212

    ⚠️ሙሉ የማታነቡ ማንበብም አትጀምሩ⚠️ Gmail Farmer ነው ብዙዎች ታውቁታላችሁ ነገር ግን ችላ ብላችሁታል ለምን Gmail መክፈት እና መስራት ሰልችቷችሁ ➡️ ለምሳሌ በቀን ከ 20 - 100 Gmail Create እያረጋችሁ ብታጠፉት እንደ Requirement 2$ - 13$ Daily ሰራችሁ ማለት ነው 🟢1 Gmail = 0.13$ = 22 Birr 🟢10 Gmail = 1.3$ = 226 Birr 🟢50 Gmail = 6.5$ = 1130 Birr 🟢100 Gmail = 13$ = 2260 Birr ችላችሁ ለ 10 ተከታታይ ቀናት እንደ Challenge 100 Gmail Daily Create ብታደርጉ አስረኛ ቀን ላይ  130$ = 22,620 Birr ለ 30 ቀናት ካረጋችሁ 67.8K Birr (ከመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ በላይ 😁) 🟢2$*174 = 350 Birr 🟢13$*174 = 2260 Birr 350 - 2300 birr ድረስ በቀን ከሰራችሁ ለእናንተ በጣም አትራፊ ስራ ነው 😏 አሰራር ደሞ Video ላይ እንደምታዩት ነው 👥👥 Referal System 👥👥 🟢 invite ያረጋችሁት ሰው 1 Gmail Create ስያደርግ 0.036$ ከሁሉም Gmail ላይ ታገኛላችሁ ይሄ የምሆነው ከገቡ የመጀመሪያ ወራቸው ላይ ነው ፣ ሁለተኛ ወር ከሚሰሩት ደሞ 0.017$ Per Gmail ታገኛላች 📥📥 WITHDRAW Methods📥📥 Telegram ⭐️ = min 0.75$(50 ⭐️) LTC(Litecoin) = min 1.1$ (fee 0.1$) ሌሎችም አሉ ግን እነዝህ የተሻሉ ናቸው ያልጀመራችሁ https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696 https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696 https://t.me/GmailFarmerBot?start=7372536696

  • ድጋሚ የሚሰራ ስራ ብያንስ ለካርድ ይሆናቹዋል

  • ብር ያለው ማለቴ ባንክ ያለው

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 июн.52из amazing_fact_433

    ጥቆማና የትብብር ጥያቄ🙏 ዛሬ ሰኔ 7 ቀን ምሽት 12:00 ሰዓት አካባቢ በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት እጅግ የሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ያለ አንድ ምስኪን ወጣት መሬት ላይ ቁጭ ብሎ፣ ሰው በዙሪያው ከቦት አገኘሁት። ​ነገሩን ለማጣራት ቀረብ ብዬ ስመለከተው ​ወጣቱ አጭር የጂንስ ሱሪ (half jeans) አድርጓል። ​በባዶ እግሩ ነው፤ እግሩ ላይ ላስቲክ (ፔስታል) ጠምጥሟል። ​የወረቀት ብጣሾችን በእጁ እየቀነጠሰ ብቻውን ያወራል። ​ሁኔታው ስላስጨነቀኝ ከየት እንደመጣ ለመጠየቅ ሞከርኩ። "የባህር ዳር ልጅ ነኝ፤ ለትምህርት ዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መጥቼ ጓደኞቼ ጥለውኝ ሄዱ" አለኝ። ነገር ግን የሚናገረው ነገር (የአእምሮ ጤና ሁኔታው) የተስተካከለ አይመስልም። ​በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ይህ ወጣት በአሁኑ ሰዓት ምንም አይነት መረጃም ሆነ መታወቂያ በእጁ ላይ የለም። አንድን ወጣት በዚህ መልክ ማየት በእውነት ልብ ይሰብራል። ​ ምናልባት በአካልም ሆነ በፎቶ (በተለይ የባህር ዳር ወይም የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ) የምታውቁት ሰው ካላችሁ ወይም ቤተሰቦቹ እንዲያገኙት ይህንን መረጃ #ሼር በማድረግ እንተባበር። ብዙ ተከታይ ያላችሁ ገጾችም ይሄንን መልዕክት በድጋሚ ብትፖስቱት የተሻለ አማራጭ ይሆናል። ​በአሁኑ ሰዓት ወጣቱ በዩኒቨርሲቲው አካባቢ ነው የሚገኘው። ለዚህ ወንድማችን ስንል ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን ያህል መረጃውን በማጋራት እንተባበር! 🙏 © Fikre Thomas ባህርዳሮች የታላችሁ

  • ኢንተርቪ ጠያቂ፦ ለመሆኑ ላምህ በቀን ስንት ሊትር ወተት ትሰጣለች? ገበሬ፦ የትኛዋ? ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ? ጠያቂ፦ ጥቁሯ። ገበሬ፦ በቀን ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም ሦስት ሊትር። ጠያቂ፦ ላሞችህ እኮ በጣም ያምራሉ፤ ጤነኛም ናቸው። ምን ቁርጥራጭ (መኖ) ነው የምታበላቸው? ገበሬ፦ የትኛዋን? ጥቁሯን ወይስ ቀይዋን? ጠያቂ፦ ጥቁሯን። ገበሬ፦ ሣር። ጠያቂ፦ ቀይዋንስ? ገበሬ፦ እሷንም ሣር። ጠያቂ፦ (በንዴት) ለመሆኑ መልሱ አንድ አይነት ከሆነ ለምን "ጥቁሯ ወይስ ቀይዋ" እያልክ ታደናግረኛለህ? ገበሬ፦ አይ… ጥቁሯ የእኔ ስለሆነች ነው። ጠያቂ፦ ቀይዋስ? ገበሬ፦ እሷም የእኔው ናት። @zerma1212

  • በአንድ ወቅት አንድ ተጓዥ በጫካ ውስጥ ብቻውን እየተጓዘ ሳለ፣ ድንገተኛ የጫካ ነብር ያጋጥመዋል። ነብሩ ሊያጠቃው ወደ ተጓዡ ተወረወረ ። ... ተጓዡም በሕይወቱ ለመተርፍ ባለው ኃይል ሁሉ ወደ ፊት መሮጥ ይጀምራል። ነገር ግን ብዙም ሳይሮጥ፣ መንገዱ አልቆ በአንድ ትልቅ ገደል ጫፍ ላይ ይደርሳል። ... ወደ ኋላ ቢመለስ ነብር ሊያጠቃው ተዘጋጅቷል፤ ወደ ፊት ቢራመድ ደግሞ ገደሉ በጣም ጥልቅ በመሆኑ መውደቂያው ሞት ነው። ተጓዡ በጣም ተጨነቀ። .... በዚያ የጭንቀት ቅጽበት፣ በገደሉ ጫፍ ላይ በቀልጣፋ ሁኔታ የበቀለች የአንድ የዱር ወይን ተክል (የወይን ግንድ) አየ። ሌላ አማራጭ ስላልነበረው፣ ግንዱን አጥብቆ በመያዝ ወደ ገደሉ ቁልቁል ተንጠለጠለ። ... በሁለት አደጋዎች መካከል ተጓዡ አንገቱን ቀና አድርጎ ወደ ላይ ሲያይ ነብሩ ገደሉ ጫፍ ላይ ቆሞ እያየው ነው። "በትንሹ ተረፍኩ" ብሎ ወደ ታች ቁልቁል ሲመለከት ግን፣ በገደሉ ግርጌ ላይ ሌላ ትልቅ ነብር እሱን ለመቀበል አፉን ከፍቶ እየጠበቀው መሆኑን አየ! ... በዚህ አስፈሪ ሁኔታ ውስጥ እያለ፣ ይበልጥ የሚያስደነግጥ ሌላ ነገር ተከሰተ። ሁለት ትናንሽ አይጦች (አንዷ ጥቁር፣ አንዷ ደግሞ ነጭ) እሱ የተንጠለጠለበትን የወይን ግንድ ቀስ እያሉ በጥርሳቸው መቁረጥ ጀመሩ። አይጦቹ ግንዱን ቆርጠው ሲጨርሱ ተጓዡ ወደ ታችኛው ነብር አፍ ውስጥ መውደቁ የማይቀር ነው። ... ተጓዡ ሞቱ እንደቀረበ አወቀ። ከላይ ነብር፣ ከታች ነብር፣ በዚያ ላይ ደግሞ የተንጠለጠለበትን ገመድ አይጦች እየበሉት ነው። ፍርሃቱና ጭንቀቱ እጅግ ከረረ። ... በዚህ በህይወትና በሞት መካከል ባለው እጅግ አስጨናቂ ቅጽበት፣ ተጓዡ በአይኑ አቅራቢያ በገደሉ ድንጋይ መሃል የበቀለች አንዲት ቀይ፣ የበሰለችና በጣም የምታምር የዱር እንጆሪ ተመለከተ። ... ተጓዡ በአንድ እጁ ግንዱን አጥብቆ በመያዝ፣ በሌላኛው እጁ ያችን እንጆሪ ቀስ አድርጎ ቀጠፋት። ከዚያም አፉ ውስጥ አድርጎ በጥንቃቄ አጣጣማት። ... እንጆሪዋ እንዴት ያለች ጣፋጭ ነበረች መሰላችሁ! በህይወቱ እንደ እሷ የሚጣፍጥ ነገር ቀምሶ አያውቅም ነበር። .... ይህ ታሪክ የሁላችንንም የሰው ልጅ ህይወት የሚወክል ታላቅ የዜን ምሳሌ ነው። የበላዩ ነብር እኛን እያሳደደን ያለውና ልናመልጠው የማንችለው "ያለፈው ታሪካችን" ወይም "የሞት እውነታ" ነው። .. የበታቹ ነብር ገና ያልመጣውና ወደፊት የሚጠብቀን "የነገ ስጋታችን" ነው። .. ጥቁሯ እና ነጯ አይጥ ቀንም ሆነ ሌሊት ሳያቋርጡ እድሜያችንን እየገደቡ ያሉት "ጊዜ" (ቀን እና ሌሊት) ናቸው። ... አብዛኞቻችን ህይወታችንን የምናሳልፈው ስለ ማለፊያችን (ስለ ቀደመው ነብር) በመጨነቅ ወይም ስለ ነገ ስጋታችን (ስለ ታችኛው ነብር) በመፍራት ነው። ጊዜያችን (አይጦቹ) እያለቀ መሆኑን እያወቅን እንጨነቃለን። ... ነገር ግን "በሁለቱ ነብሮች መካከል (በትላንትና በነገ መካከል) አሁን ያለችውን እንጆሪ (የአሁኑን ቅጽበት) አጣጥማት!" በአሁኑ ቅጽበት ውስጥ ያሉትን ትናንሽ ውበቶች የአንድ ሲኒ ቡና ጣዕም፣ የልጅ ሳቅ፣ የነፋሱን ቅዝቃዜ፣ ወይም የጓደኛን ፈገግታ ማጣጣም ስንችል፣ በዙሪያችን ያሉትን አስፈሪ ጭንቀቶች ሁሉ ለጊዜው የማሸነፍ ታላቅ ሰላም እናገኛለን። ... ምክንያቱም ህይወት የምትኖረው አሁን ባለንባት ሰከንድ ውስጥ ብቻ ናት። የቅጽበት ፍጡራንን ነንና።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 26 мая55221из Ethiostar1212

    🌟 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌟 🌟 Eid Mubarak ኢድ ሙባረክ ،عيد مبارك 🌟 🌟 🌟 🌟 ተቀበለላሁ ወሚና እና ወሚንኩ ሳሊኸል አእማል تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Zerma online work — tgindex