tgindex
Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
49 066
−492 за 5 дн.
Сутки
−109
−0,22%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
556
20 постов
Вовлечённость
1,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
376
1/48двое суток
430
1/72трое суток
464

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ቪኒሲየስ ጁኒየር የኢንስታግራም ልጥፎቹን ደመሰሳቸ የብራዚሉ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር በኢንስታግራም ገጹ ላይ ያሰራጫቸውን የቪዲዮና የምስል ልጥፎች በሙሉ ያነሳ ሲሆን የመለያ ምስሉንም (profile picture) ሙሉ በሙሉ ሰርዟል። በቅርቡ በህክምና የአገጭ ለውጥ ያደረገው እና ወደ አርሰናል ቤት ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ የቆየው ብራዚላዊው ኮከብ ምን ገጥሞት ይሄን እንዳደረገ የታወቀ ነገር የለም።

  • 🗣 ቪኒ: "ጆሴ ሞሪንሆ ደስተኛ ሆኜ የምወደውን ዓይነት ጨዋታ እንድጫወት ይፈልጋል። ለቀጣዩ ሲዝን ዝግጁ መሆን አለብን።"

  • ኮሞ ለእንግሊዛዊው የመሃል ተከላካይ 30 ሚሊዮን ዩሮ ቋሚ ክፍያ፣ 6 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ ክፍያዎችን (add-ons) እንዲሁም ለወደፊት ሽያጭ የሚሆን ድርሻ (sell-on clause) ይከፍላል። [🥇Fabrizio Romano]

  • Channel photo updated

  • Channel name was changed to «ZEWD SPORTS»

  • ቪኒ ወደ አርሰናል ሊያደርገው ሚችለው ዝውውር እስከ 150 ሚሊዬ ዩሮ ያስወጣል። ሚኬል አርቴታ ለተጫዋቹ ፕሮጀክቱን በእሱ ላይ እንደሚሰራ አሳውቆታል። 🧚‍♀🧚🧚🧚‍♂🫄🤱🙇🙅🙇‍♂💁‍♀🤱🧚🧚🧚‍♀🤷🤷‍♂🙎‍♀🤦‍♀🤦‍♀

  • https://vt.tiktok.com/ZS4jJDdTS/

  • без подписи

  • ኒውካስል በቅድመ ውድድር ወዳጅነት ጨዋታ በቻምፒዮንሺፕ ቡድን ብሪስቶል ሲቲ 4-1 ተሸንፏል።

  • 🚨 (EXCL): የአርሰናል ፍላጎት በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ሲሆን፣ እስካሁን በሁለቱ ክለቦች መካከል ይፋዊ ድርድር አልተጀመረም። ሆኖም ይህን ዝውውር ለማስፈጸም ያለው ሐሳብ በክለቡ ውስጥ በሁሉም ደረጃዎች ተቀባይነት አግኝቷል። ዝውውሩ በአብዛኛው በቪኒሲየስ የኮንትራት ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ሲሆን፣ እስካሁን በኮንትራት ድርድሩ ላይ ምንም ግልጽ እድገት የለም። በተጨማሪም ሪያል ማድሪድ ተጫዋቹን በነፃ እንዲለቅ አይፈልግም። {David ornstien}

  • 3 июл.1 030

    109 ' አውስትራሊያ 1 - 1 ግብፅ ⚽ ሀኒ ( በራስ ላይ )         ⚽ ኢማም

  • без подписи

  • “ የተደበቃችሁበትን ቦታ ይፋ እናወጣለን ” የሜክሲኮ ጋዜጠኞች የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊዎች እንዳይረበሽ በመስጋት በሜክሲኮ ያረፈበትን ሆቴል አድራሻ ደብቋል። የብሔራዊ ቡድኑ ማረፊያ አካባቢ ጥበቃ ሲጠናቀር ትክክለኛ ማረፊያ ሆቴላቸውን ማንም አያውቅም። የሜክሲኮ ጋዜጠኞች በበኩላቸው እንግሊዝ ያረችበትን ሆቴል እንደርስበታለን ሲሉ ዝተዋል። ጋዜጠኞቹ መደበቂያ ሆቴሉን አጣርተን ለመረበሽ ለተዘጋጁ ደጋፊዎች እንነግራለን ሲሉ ገልጸዋል።

  • без подписи

  • በአሁኑ ጊዜ 300 ብር ምን ይሰራል!!! ጎልድ የአይፎን እቁብ እጣ በ300 ብር. አንደኛ ለወጣ አይፎን pro max. ሁለተኛ አስር ሺ. ሦስተኛ አምስት ሺህ. ታድያ እንዳያመልጦት በሦስት መቶ ብር የአይፎን ባለቤት መሆን ይችላልhttps://t.me/+BVlv38JSH11kYTJk

  • ZEWD SPORTS pinned «በአሁኑ ጊዜ 300 ብር ምን ይሰራል!!! ጎልድ የአይፎን እቁብ እጣ በ300 ብር. አንደኛ ለወጣ አይፎን pro max. ሁለተኛ አስር ሺ. ሦስተኛ አምስት ሺህ. ታድያ እንዳያመልጦት በሦስት መቶ ብር የአይፎን ባለቤት መሆን ይችላልhttps://t.me/+BVlv38JSH11kYTJk»

  • በአሁኑ ጊዜ 300 ብር ምን ይሰራል!!! ጎልድ የአይፎን እቁብ እጣ በ300 ብር. አንደኛ ለወጣ አይፎን pro max. ሁለተኛ አስር ሺ. ሦስተኛ አምስት ሺህ. ታድያ እንዳያመልጦት በሦስት መቶ ብር የአይፎን ባለቤት መሆን ይችላልhttps://t.me/+BVlv38JSH11kYTJk

  • без подписи

  • Channel name was changed to «ZEWD»