tgindex
The words of eternal life

The words of eternal life

Статистика

በዚህ ቻናል #አጫጭር አስተማሪ videoዎች #መንፈሳዊ ግጥሞች #መንፈሳዊ ትምህርቶች #መንፈሳዊ መጽሐፍት #መዝሙሮች ወዘተ.... ያገኛሉ ይቀላቀሉን ይጠቀማሉ!!! 📌 አጋር ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 🔰 አስተያየት ካሎት 🔰 ለማስታወቂያ ስራ @baymax2

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 338
+4 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
601
20 постов
Вовлечённость
7,2%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
12
1/48двое суток
13
1/72трое суток
14

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • ✅በቴሌግራም ቆይታችሁ መንፈሳዊ ህይወቶን የሚየሳድጉበት ቻናሎች ልጠቁማችሁ😍 @seer_lewi

  • 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔

  • 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 join ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • 🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

  • ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

  • Be faithful, be trustworthy and be honest

  • እግዚአብሔር መልካም ነው!!

  • ምዕራፍ አንድ ቤተ ክርስቲያን 1. የቤተ ከርስቲያን ምንነትና ገፅታ 1.2. ስያሜ - ቤተ ከርስቲያን የሚለው ቃል ኤክሌሲዮ ከሚለው የግሪክ ቃል የተወለደ ሲሆን፤ ትርጉሙም ስብሰባ፤ ማህበር፤ ጉባኤ ማለት ነው፡፡ የእንግሊዝኛው Assembly (ጉባኤ፣ ስብሰባ ማህበር) የሚለውን የግሪኩን ቃል ይተካዋል:: - "Church" የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተገኘው ኪሪያኮ” ከሚለው የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ተጠርተው የወጡ፤ ለጌታ የሆኑ፣ ለጊታ የተለዩ ማለት ነው:: 1.2 የቤተ ከርስቲያን ጅማሬ • በመሆኑም ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረች የምስጢር ሥርዓት ስትሆን፤ በኦሪቱ ዘመን ለነበሩት ትውልዶች ያልተገለጠችና ከነቢያቱም የተሰወረች ነበረች፤ አሁን ግን ለጌታ ሐዋርያትና ለነብያቱ በመንፈስ ተገልጣለች (ኤፌ 3፡2-10) • ቤተ ክርስቲያን ህልውናዋን ያገኘችውና የተመሠረተችው በክርስቶስ ሲሆን ጌታ ኢየሱስ ከመሞቱ፣ ከሙታን ከመነሳቱና በሰማይ ከመከበሩ በፊት በምድር ላይ አልነበረችም፡፡ ለዚህም ማረጋገጫ የሚሆን ጌታ ኢየሱስ “ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ” በማለት በወደፊት ጊዜ አንቀጽ መግለጹ ቤተ ክርስቲያን ወደ ህልውና የምትመጣው በሞቱ፣ በትንሳኤውና በመከበሩ እውነት ላይ መሆኑን አስቀድሞ አመልከቷል (ማቴ 16፡18) • አንዲት አካል የሆነችውን ቤተከርስቲያንን ለመመሥረት የግድ የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት አስፈላጊ በመሆኑ ቤተከርስቲያን የተጀመረችው በበአለ ኀምሳ ቀን በመንፈስ ቅዱስ መውረድ ነው፤ በኋላም አህዛብ ተጨምረዋል፤ (ሐዋ 2:1-41 10:44-47)

  • 🔥👉DAY 2👈🔥 ወንጌልን በመስራት! ኢየሱስ ክርስቶስ ከማረጉ በፊት ለሀዋርያቱ የሰጣቸዉ ትእዛዝ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ መመስከር ነዉ።ይህም ለሁሉም አማኝ የተሰጠ እንደ መሆኑ ሁሉም ክርስቲያን የሆነ ሰዉ ይህን የምስራች ለፍጥረት መመስከር አለበት። ወደ ሞት እየተነዱ ላሉ ነብሳት በመፀለይ እና ወንጌልን በመንገር ከሲኦል፣ከዘላለም ሞት፣ከሰይጣን ባርነት ትዉልድን እየታደግን የጌታችንን መምጫ ጊዜ እናፈጥናለን፤ስለዚህም ሁላችንም ወንጌልን ለፍጥረት እንመስክር#እንሰናዳ። “ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።” ማቴዎስ 24፥14 📖ቤተክርስቲያን እንድትነቃ ለምን እንሰናዳ እና እንዴት እንሰናዳ በሚል ርእስ የመጽሐፍ ቅዱስ ሀሳቦችን እናወጃለን!✝ #5_Days_challenge ይህን challenge እንዲቀላቀሉ ተጋብዘዋል👍🔥 አዘጋጅ:- Jimma Highschool Christian Student fellowship (pure love) የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories በማድረግ የኢየሱስን መምጣት ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ። አርብ 11/8/2016 መሀል ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን ⏱8:30 እንገናኝ! ተባረኩ!!

  • 18 мар. 2024 г.2 4201010из Siloam4World

    ግብዝነት/Hypocrisy and ገጽታ ተኮርነት/ Externalism! የሰው ልጆችን ክፉኛ ከሚጎዱ ማኅበራዊ ችግሮች ውስጥ ገጽታ ግንባታ ላይ ማተኮር (externalism) እና ግብዝነት/ ተውኔታዊነት (hypocrisy) ዋናዎቹ ናቸው ብዬ አምናለሁ። ከእነዚህ ችግሮች ሙሉ በሙሉ ነጻ የሆነ ሰው አለ ብዬ ማሰብ ይከብደኛል። መጠኑ ይለያይ እንጂ ብዙዎቻችን ላይ እኒህ ችግሮች ይንጸባረቃሉ። ሆኖም ግን ችግሩ እጅግ በኃይል የተጠናወታቸው ሰዎች መኖራቸው ግልጽ ነው! ማቴዎስ ምዕራፍ 23 እንደሚያስተምረን የሚከተሉት ነጥቦች የእንደዚህ ዓይነት ሰዎች መለያ ግብራቸው ሊሆኑ ይችላሉ:- ➢እውነተኛ ማንነታቸውን በልብስ፥ በማዕረግ እና ትኩረት በሚስቡ ውጫዊ ነገሮች ይሸፍናሉ (ቁ.5)፤ ➢ለራሳቸው የጸሎት የጥሞና የአሰላስሎትና የማሰብ ጊዜ ከመስጠት ይልቅ አደባባይ ላይ በመታየት ደስ ይሰኛሉ። ካሜራና ሚዲያ ይወዳሉ! አሳዛኙ ነገር ለራሳቸው ጊዜ የላቸውምና እውነተኛ መንፈሳዊ ለውጥና ዕድገት አይኖራቸውም፤ ➢"እየተናገሩ አያደርጉም" (ቁ.3)፤ እንዳውም "ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፤ እነርሱ ግን በጣታቸው እንኳ ሊነኩት አይወድዱም። " (ቁ.4)፤ ➢ቢሠሩም እንኳ ትርፍ አስልተው ለታይታ ነው የሚያደርጉት (ቁ.5)፤ ➢መምህር እና ሊቃውንት ተብለው መጠራት ይወድዳሉ (በዚህ ዘመን ፓስተር፥ ነቢይ፥ ሐዋርያ ወዘተ ተብሎ መጠራት ደስታቸው ነው)፤ ራሳቸውንም ከፍ ማድረግ ይወድዳሉ (ቁ.7 እና 12)፤ ➢የተሻሉ እንደ ሆኑ ለማሳየት ትንኝን ያጠራሉ፥ እነርሱ ግን በጏዳቸው ግመልን ነው የሚውጡት (ቁ.24)፤ ➢ከውስጣዊ ማንነታቸው ይልቅ ውጫዊ ማንነታቸው ያስጨንቃቸዋል (ቁ.26)፤ ➢በውጭ እንደ ጻድቃን ለመታየት ብዙ ተውኔታዊ ሥራዎችን ይሠራሉ፥ በውስጣቸው ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባቸዋል (ቁ.28)፤ ➢ለእውነት ዋጋ እየከፈሉ የሚኖሩ ቅን አገልጋዮችን ያሳድዳሉ፤ የከፋም ነገር ከማድረግ አይመለሱም (ቁ.29-39)፤ እግዚአብሔር ከዚህ ዓይነት ደዌ ነጻ ያውጣን፥ ይጠብቀንም! Dr. Beke @siloam4world @siloam4world

The words of eternal life — tgindex